Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በኢትዮጵያ ስካይ ላይት ሆቴል በተዘጋጀው የኢፍጣር መርሐ ግብር ላይ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ መስፍን ጣሰው ያስተላለፉት መልዕክት።
አንጋፋው ፣ ፓን አፍሪካዊው እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሰንደቅ ዓላማ ተሸካሚው የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሀገራችን እና የአፍሪካ ኩራትነቱን እንዳስጠበቀ እና አፍሪካን ከተቀረው ዓለም እያገናኘ እነሆ ዛሬ 77ኛ ዓመቱን አስቆጠረ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #77የስኬትአመታት
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #77የስኬትአመታት
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የኢትዮጵያ አየር መንገድን የተንቀሳቃሽ ስልክ መተግበሪያ ተጠቅመው ቼክ ኢን በማድረግ ግዜዎትንም ይቆጥቡ ፣ ጉዞዎን ያዘምኑ!
https://www.ethiopianairlines.com/aa/ethiopian-app
https://www.ethiopianairlines.com/aa/ethiopian-app
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአየር ትራንስፖርት ኢንደስትሪው ትልቅ ቦታ በሚሰጠው "Condé Nast Traveler Reader's Choice Awards 2023” ከአንባቢዎች በሚያሰባስበው ድምፅ ልቀው ለተገኙ አየር መንገዶች የእውቅና ሽልማትን በሚሰጥበት አመታዊ ውድድር በአየር መንገዶች ዘርፍ እጩ ሆኖ ቀርቧል። ከስር በተቀመጠው ሊንክ ተጠቅመው ድምፅዎን ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ይስጡ።
www.cntraveler.com/RCA/VOTE
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
www.cntraveler.com/RCA/VOTE
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የዛሬውን #የመስኮትምልከታ ያጋሩን @EtoileNkusu ናቸው ፤ እናመሰግናለን።እርስዎም ከእኛ ጋር ሲበሩ ያነሱትን ምስሎች በመልዕክት መቀበያ ሳጥን ይላኩልን፤መልሰን እናጋራዎታለን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በመንገደኛ ማስተናገጃ ተርሚናላችን በበለጠ ምቾት እና በላቀ አገልግሎት እናስተናግድዎታለን። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የሰላም፣ የጤና እና የፍቅር እንዲሆንላችሁ ልባዊ ምኞቱን ይገልጻል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የዛሬውን #የመስኮትምልከታ ያጋሩን @Kojo Bentum -Williams
ናቸው ፤ እናመሰግናለን። እርስዎም ከእኛ ጋር ሲበሩ ያነሱትን ምስሎች በመልዕክት መቀበያ ሳጥን ይላኩልን፤መልሰን እናጋራዎታለን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ናቸው ፤ እናመሰግናለን። እርስዎም ከእኛ ጋር ሲበሩ ያነሱትን ምስሎች በመልዕክት መቀበያ ሳጥን ይላኩልን፤መልሰን እናጋራዎታለን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1444ኛው ዒድ አል ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ ። ዒድ ሙባረክ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ