የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአለም የንግድ ማዕከልነታቸው ከሚጠቀሱት መካከል አንዷ ወደሆነችው ሲንጋፖር ከተማ በሳምንት አራት ግዜ የሚያደርገውን በረራ እንደገና ጀምሯል። ቻንጊ አለም ዓቀፍ አየር ማረፊያ ( Changi Airport) ሲደርስም ደማቅ አቀባበል ተደርጎለታል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያአየርመንገድን ቀዳሚ ምርጫዎ ያድርጉ። መልካም የስራ ሳምንት ተመኘን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ቻይና መብረር የጀመረበትን 50ኛ ዓመት አከበረ። አየር መንገዳችን ወደ ሻንግሀይ ከተማ የካቲት 14 ቀን 1965 ዓ.ም የመጀመሪያ የቻይና በረራውን በማድረግ አገልግሎቱን የጀመረ ሲሆን ከጥቅምት 28 ቀን 1966 ዓ.ም ጀምሮ ደግሞ መዳረሻውን ወደ ቤጂንግ ከተማ በመቀየር አገልግሎን ቀጥሏል።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአሁኑ ወቅት በ5 የመንገደኛ እና 9 የእቃ ጭነት መደበኛ በረራዎች በአጠቃላይ 66 ሳምንታዊ በረራዎችን ወደ 10 የቻይና ከተሞች ማለትም ቤጂንግ፣ ጓንዡ፣ ሼንጁ፣ሻንግሀይ፣ ሸንዘን ፣ ውሀን፣ቻንግሻ፣ዢያመን፣ቸንዱ እና ሆንግ ኮንግ ያደርጋል።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአሁኑ ወቅት በ5 የመንገደኛ እና 9 የእቃ ጭነት መደበኛ በረራዎች በአጠቃላይ 66 ሳምንታዊ በረራዎችን ወደ 10 የቻይና ከተሞች ማለትም ቤጂንግ፣ ጓንዡ፣ ሼንጁ፣ሻንግሀይ፣ ሸንዘን ፣ ውሀን፣ቻንግሻ፣ዢያመን፣ቸንዱ እና ሆንግ ኮንግ ያደርጋል።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከግንቦት 15, 2015 ጀምሮ ወደ ኮፐንሀገን ዴንማርክ የሚያደርገውን በረራ ለመጀመር ቅድመ ዝግጅት ማጠናቀቁን ሲያበስር በታላቅ ደስታ ነው።
ለተጨማሪ ንባብ ሊንኩን ይጫኑ፡- https://rb.gy/2r4sq
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ለተጨማሪ ንባብ ሊንኩን ይጫኑ፡- https://rb.gy/2r4sq
#የኢትዮጵያአየርመንገድ