Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
90.5K subscribers
3.58K photos
134 videos
2 files
399 links
ይህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው።
Download Telegram
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ኩዋላላፑር ከተማ ከ መጋቢት 16, 2015 ጀምሮ በሳምንት አራት ጊዜ ለመብረር ቅድመ ዝግጅት ማጠናቀቁን ሲያበስር በደስታ ነው ። https://bit.ly/3Fvwf4A
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ ሠራተኞች በዘመን #ትውስታ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ፣ በአቪየሽን መስክ ብቁ የሚያደርግዎ ማዕከል!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በኢትዮጵያ ስካይላይት ሆቴል አስደሳች ቆይታን እያሳለፉ ማይል ያግኙ። ማይሎቹን ለማግኘት የሼባማይልስ ካርድዎን ወይም የሼባማይልስ ቁጥርዎን ማሳወቅዎን አይዘንጉ። https://shebamiles.ethiopianairlines.com/partners/hotel/ethiopian-skylight-hotel
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
አስደሳች በረራ ከጥሩ መስተንግዶ ጋር!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ለመብረር እንኳን በደህና መጡ! #የኢትዮጵያአየርመንገድ
ከእኛ ጋር ያለዎትን ቆይታ ልዩ እና ምቹ ለማድረግ ሁሌም እንተጋለን። በፈገግታ የተሞላ ሳምንት ይሁንልዎ!

#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ አቪዬሽን ዩኒቨርስቲ ተቀላቅለው ህልምዎን ያሳኩ!
https://corporate.ethiopianairlines.com/eaa
#የኢትዮጵያአቪዬሽንዩኒቨርሲቲ
#የአቪዬሽንልሕቀትማዕከል
የዛሬውን #የመስኮትምልከታ ያጋሩን @ i_am_dynapix ናቸው ፤ እናመሰግናለን።

#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለረመዳን ፆም በሰላም አደረሳችሁ።
ረመዳን ከሪም!

#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በምናብ ወደኋላ ተጉዘን የቀደመውን ስናስታውስ።

#ትውስታ #የኢትዮጵያአየርመንገድ
ማሳሰቢያ

እራሱን “እንቻለው ልጥገብ የአቪዬሽን ተቋም” ብሎ የሚጠራ ድርጅት ወይም ግለሰብ ሰራተኞችን ለቅጥር እንዲያቀርብ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ፍቃድ የሰጠው በማስመሰል ሰዎችን በማሳሳት በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የከፈተውን የሂሳብ አካውንት በመጠቀም ገንዘብ በመቀበል ላይ ይገኛል፡፡

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከተጠቀሰው ድርጅትም ይሁን ከየትኛውም ሰራተኞችን ለቅጥር ከሚያቀርብ ድርጅት ጋር የስራ ስምምነት የለውም፡፡ አየር መንገዱ ሰራተኞችን የሚቀጥረው በራሱ ዌብሳይት በመግለጽ ሲሆን ከተቀጣሪዎች ምንም አይነት ክፍያ አይቀበልም፡፡

በመሆኑም ስራ ፈላጊዎች በነዚህ ድርጅቶች ሳይታለሉ ለስራ ቅጥር መረጃዎች የአየር መንገዳችንን ድረገጽ https://corporate.ethiopianairlines.com/AboutEthiopian/careers እንዲከታተሉ እናሳስባለን፡፡
ወደሚያስደስትዎ መዳረሻ በኢትዮጵያ አየር መንገድ ይብረሩ!

#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ፍላጎት ሁሌም እርስዎን ማስደሰት ነዉ ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በላቀ አገልግሎታችን እየተደሰቱ ከእኛ ጋር በምቾት ይብረሩ። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያአየርመንገድን ቀዳሚ ምርጫዎ ያድርጉ። መልካም የስራ ሳምንት ተመኘን።

#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ለመብረር እንኳን በደህና መጡ! #የኢትዮጵያአየርመንገድ
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ሲበሩ በካሜራዎ ያስቀሩትን ምስል በመልዕክት መቀበያ ሳጥናችን በኩል ይላኩልን ፤ መልሰን እናጋራዎታለን።
#የመስኮትምልከታ #የኢትዮጵያአየርመንገድ
በምናብ ወደኋላ ተጉዘን የቀደሙትን ስናስታውስ።

#ትውስታ #የኢትዮጵያአየርመንገድ
ወደሚፈልጉት መዳረሻ ከእኛ ጋር ይብረሩ።

#የኢትዮጵያአየርመንገድ