Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
90.5K subscribers
3.58K photos
134 videos
2 files
399 links
ይህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው።
Download Telegram
በአፍሪካ ቀዳሚ በሆነው አየር መንገዳችን ይብረሩ፤ በምርጥ መስተንግዷችን ይደሰቱ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ከእኛ ጋር ለመጓዝ ዝግጁ ኖት? #የኢትዮጵያአየርመንገድ
ከእኛ ጋር ያለዎትን ቆይታ ልዩ እና ምቹ ለማድረግ ሁሌም እንተጋለን። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
ምቾትዎን ጠብቀን እርስዎን በብቃት ማገልገላችን የሁልግዜም ኩራታችን ነው! #የኢትዮጵያአየርመንገድ
አንጋፋው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አቪዬሽን አካዳሚ ወደ ዩኒቨርሲቲ ደረጃ በማደግ በኤሮስፔስ እና በተለያዩ የሆቴልና ቱሪዝም ዘርፎች በቅድመ ምረቃ እና ድሕረ ምረቃ ፕሮግራሞች ማስተማር ጀመረ። ለተጨማሪ ንባብ ሊንኩን ይጫኑ። https://corporate.ethiopianairlines.com/Press-release-open-page/ethiopian-aviation-academy-upgraded-to-university-level
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ኮፐንሀገን ዴንማርክ በሚያደርገው የመክፈቻ በረራ አስደሳች የሆነ የጉብኝት ጥቅል ከልዩ ቅናሽ ጋር አዘጋጅቶሎታል። በላቀ አገልግሎታችን እየተደሰቱ ከእኛ ጋር በምቾት ይብረሩ። ለበለጠ መረጃ በስ.ቁ +251-116-179-900 ይደውሉልን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የተመሰረተበትን 25ኛ አመት ባከበረበት ወቅት:: #የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ፓኪስታን ካራቺ ከተማ በሳምንት አራት ጊዜ አዲስ በረራ ለመጀመር ቅድመ ዝግጅት ማጠናቀቁን ሲያበስር በደስታ ነው። ለተጨማሪ ንባብ ሊንኩን ይጫኑ :- https://bit.ly/3T47yBO

#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ካርጎና ሎጂስቲክስ አገልግሎት በቤልጂየም ብራሰልስ ኤርፖርት ላስመዘገበው የላቀ አፈፃፀም "Cargo Performance Award” አሸናፊ ሆነ።
የኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ፣ ለአቪዬሽን ትምህርት ፍላጎትዎ ሁነኛ አማራጭ። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከ መጋቢት 16, 2015 ጀምሮ ወደ ሲንጋፖር ከተማ የሚያደርገውን በረራ ለመጀመር ቅድመ ዝግጅት ማጠናቀቁን ሲያበስር በታላቅ ደስታ ነው።

ለተጨማሪ ንባብ ሊንኩን ይጫኑ፡-https://rb.gy/z0jexx

#የኢትዮጵያአየርመንገድ
መልካም የእረፍት ቀናት እንመኝላችኋለን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በፈገግታ ታጅበው ከእኛ ጋር ይጓዙ። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድን ቀዳሚ ምርጫዎ ያድርጉ። መልካም የስራ ሳምንት ተመኘን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከመጋቢት 17, 2015 ጀምሮ ወደ ኬፕታውን ከተማ በሳምንት አራት ተጨማሪ በረራ ለማድረግ ዝግጅቱን ማጠናቀቁን ሲያበስር በደስታ ነው።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ከልዩ ኢትዮጵያዊ መስተንግዶ ጋር ካሰቡበት ቦታ እናደርስዎታለን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከዴንማርክ  ኮፐንሀገን ወደ አዲስአበባ  ሳምንታዊ የእቃ ጭነት አገልግሎት በረራጀመረ። በረራው የሚደረገው  በቅርቡ ከመንገደኛ ወደእቃ ጭነት አገልግሎት በተቀየረው ቦይንግ 767-300F አውሮፕላን ሲሆን በእያንዳንዱ በረራ እስከ 45 ቶንያህል ጭነት ይጓጓዛል። ይህ አዲስ የእቃ ጭነት  አገልግሎት በአውሮፓ  እና በተቀረው  ዓለም መካከል  ያለውን የንግድ  እንቅስቃሴ የሚያሳልጥ  ሲሆን በመጪው ግንቦት ወር  ወደ ኮፐንሀገን  ሊጀመር ከታቀደው  የመንገደኛ በረራ  አገልግሎታችን ጋር  ተዳምሮ ተጨማሪ የካርጎ አገልግሎት አቅም ይፈጥርለታል።
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ሲበሩ በምስል ያስቀሩትን ማራኪ እይታ ያጋሩን @ahmed__abdo23 ናቸው እናመሰግናለን። እርስዎም ከእኛ ጋር ሲበሩ ያነሱትን ምስል በመልዕክት መቀበያ ሳጥን በኩል ይላኩልን መልሰን እናጋራዎታለን።#የኢትዮጵያአየርመንገድ