ከእኛ ጋር ያለዎትን ቆይታ ልዩ እና ምቹ ለማድረግ ሁሌም እንተጋለን። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
እርስዎን ለማስተናገድ ሁሌም ዝግጁ ነን። መልካም የስራ ሳምንት ይሁንላችሁ !
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በዴንቨር ከተማ ከንቲባ የተከበሩ ማይክል ቢ ሀንኮክ የተመራ የልዑክ ቡድን በኢትዮጵያ አየር መንገድ ጉብኝት አደረገ። የልዑካን ቡድኑ የዴንቨር ኮሎራዶ ከተማ እና የዴንቨር ዓለም ዐቀፍ ኤርፖርት ከፍተኛ የስራ ሓላፊዎች የተካተቱበት ሲሆን በቆይታቸውም ከኢትዮጵያ አየር መንገድ የቦርድ ሊቀ መንበር አቶ ግርማ ዋቄ፣ ከዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ መስፍን ጣሰው እንዲሁም ከአየር መንገዱ ማኔጅመንት አባላት ጋር ውይይት አካሒደዋል። በውይይቱ ላይ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ መስፍን ጣሰው ዴንቨር በአሜሪካ ተመራጭ የአየር መንገዱ ተመራጭ መዳረሻ እንደሆነች ገልፀው ከተማዋን የአየር መንገዱ ተጨማሪ ዓለም አቀፍ መዳረሻ ለማድረግ አስፈላጊ ቅድመ ዝግጅት እና የገበያ ጥናት እንደሚደረግ አስታውቀዋል።
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ሲበሩ በምስል ያስቀሩትን ማራኪ እይታ ያጋሩን Tesfaye_Birke ናቸው እናመሰግናለን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በውጭ አገር ከሚገኙት የአየር መንገዱ ቢሮዎች አንዱ በየመን ኤደን በ1950 ዎቹ መጀመሪያ ላይ ይህን ይመስል ነበር። #የኢትዮጵያአየርመንገድ #ትውስታ
የኢትዮጵያ አቪዬሽን አካዳሚ፣ በአቪየሽን መስክ ብቁ የሚያደርግዎ ማዕከል!
https://corporate.ethiopianairlines.com/eaa
https://corporate.ethiopianairlines.com/eaa
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዛሬው እለት ጥር 27/2015 በሀዋሳ ያስገነባውን የአቪዬሽን ማሰልጠኛ ማዕከል አስመርቆ ከፈተ። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሳዑዲዓረቢያ ጅዳ ከሚያደርገው እለታዊ መደበኛ በረራ በተጨማሪ ከየካቲት 8 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ የቀን በረራ የሚጀምር መሆኑን ሲያበስር በደስታ ነው።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ