የኢትዮጵያ አየር መንገድን ከግማሽ ምእተ አመት በፊት (ከ1971 እስከ 1975 አ.ኤአ.) በዋና ስራ አስፈጻሚነት የመሩትን ኮሎኔል ስምረት መድሃኔን በዋና መስሪያ ቤታችን በመቀበላችን ደስታ ተሰምቶናል፡፡
የቀድሞው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈጻሚ እና የአሁኑ የማኔጅመንት ቦርድ ሊቀመንበር አቶ ግርማ ዋቄ እና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ መስፍን ጣሰው ኮሎኔል ስምረትን በአክብሮት ተቀብለው አስተናግደዋቸዋል፡፡
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የቀድሞው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈጻሚ እና የአሁኑ የማኔጅመንት ቦርድ ሊቀመንበር አቶ ግርማ ዋቄ እና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ መስፍን ጣሰው ኮሎኔል ስምረትን በአክብሮት ተቀብለው አስተናግደዋቸዋል፡፡
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ አቪዬሽን አካዳሚን ተቀላቅለው ህልምዎን ያሳኩ! ተጨማሪ መረጃዎችን ከአካዳሚያችን ድረ-ገፅ እና የፌስቡክ ገፅ ያገኛሉ ።
http://www.ethiopianairlines.com/eaa
https://www.facebook.com/EthiopianAviation
http://www.ethiopianairlines.com/eaa
https://www.facebook.com/EthiopianAviation
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአዲስ አበባ አትላንታ ጆርጂያ ቀጥታ የመንገደኞች በረራ ሊጀምር ነው። በረራው በሳምንት አራት ቀናት የሚደረግ ሲሆን ከዋሺንግተን ዲሲ፣ ኒዋርክ፣ ኒው ዮርክ እና ቺካጎ በመቀጠል አትላንታን በዩናይትድ ስቴትስ የአየር መንገዳችን አምስተኛ መዳረሻ ከተማ ያደርጋታል። ለተጨማሪ ንባብ ሊንኩን ይጫኑ። https://bit.ly/3wjyAKZ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ኢትዮጵያ ዉስጥ በየትኛውም መዳረሻ ለሚኖርዎት ቆይታ በየኛ ሆም "Stay Booking" ድረ-ገጽ፣ የሞባይል መተግበሪያ ወይም የጥሪ ማእከሉን በመጠቀም ቦታ ሲይዙ የሼባማይልስ አባልነት ቁጥርዎን በማስመዝገብ ከጥር 13 እስከ ሰኔ 23 2015 ድረስ ተጨማሪ 500 ማይል ተሸላሚ ይሁኑ፡፡
https://shebamiles.ethiopianairlines.com/.../YegnaHome
https://shebamiles.ethiopianairlines.com/.../YegnaHome
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ዴንማርክ ኮፐንሀገን ከተማ በሳምንት አምስት ጊዜ የሚደረግ አዲስ በረራ ለመጀመር ሙሉ ቅድመ ዝግጅት ማጠናቀቁን ሲያበስር በደስታ ነው። ለተጨማሪ ንባብ ሊንኩን ይጫኑ። https://bit.ly/3H2RV8s
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አቪዬሽን አካዳሚ፣ በአቪየሽን መስክ ብቁ የሚያደርግዎ ማዕከል!
https://corporate.ethiopianairlines.com/eaa
https://corporate.ethiopianairlines.com/eaa