ኢትዮጵያ ዉስጥ በየትኛውም መዳረሻ ለሚኖርዎት ቆይታ በየኛ ሆም "Stay Booking" ድረ-ገጽ፣ የሞባይል መተግበሪያ ወይም የጥሪ ማእከሉን በመጠቀም ቦታ ሲይዙ የሼባማይልስ አባልነት ቁጥርዎን በማስመዝገብ ከጥር 13 እስከ ሰኔ 23 2015 ድረስ ተጨማሪ 500 ማይል ተሸላሚ ይሁኑ፡፡
https://shebamiles.ethiopianairlines.com/.../YegnaHome
https://shebamiles.ethiopianairlines.com/.../YegnaHome
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ዴንማርክ ኮፐንሀገን ከተማ በሳምንት አምስት ጊዜ የሚደረግ አዲስ በረራ ለመጀመር ሙሉ ቅድመ ዝግጅት ማጠናቀቁን ሲያበስር በደስታ ነው። ለተጨማሪ ንባብ ሊንኩን ይጫኑ። https://bit.ly/3H2RV8s
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አቪዬሽን አካዳሚ፣ በአቪየሽን መስክ ብቁ የሚያደርግዎ ማዕከል!
https://corporate.ethiopianairlines.com/eaa
https://corporate.ethiopianairlines.com/eaa
ከእኛ ጋር ያለዎትን ቆይታ ልዩ እና ምቹ ለማድረግ ሁሌም እንተጋለን። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
እርስዎን ለማስተናገድ ሁሌም ዝግጁ ነን። መልካም የስራ ሳምንት ይሁንላችሁ !
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በዴንቨር ከተማ ከንቲባ የተከበሩ ማይክል ቢ ሀንኮክ የተመራ የልዑክ ቡድን በኢትዮጵያ አየር መንገድ ጉብኝት አደረገ። የልዑካን ቡድኑ የዴንቨር ኮሎራዶ ከተማ እና የዴንቨር ዓለም ዐቀፍ ኤርፖርት ከፍተኛ የስራ ሓላፊዎች የተካተቱበት ሲሆን በቆይታቸውም ከኢትዮጵያ አየር መንገድ የቦርድ ሊቀ መንበር አቶ ግርማ ዋቄ፣ ከዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ መስፍን ጣሰው እንዲሁም ከአየር መንገዱ ማኔጅመንት አባላት ጋር ውይይት አካሒደዋል። በውይይቱ ላይ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ መስፍን ጣሰው ዴንቨር በአሜሪካ ተመራጭ የአየር መንገዱ ተመራጭ መዳረሻ እንደሆነች ገልፀው ከተማዋን የአየር መንገዱ ተጨማሪ ዓለም አቀፍ መዳረሻ ለማድረግ አስፈላጊ ቅድመ ዝግጅት እና የገበያ ጥናት እንደሚደረግ አስታውቀዋል።
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ሲበሩ በምስል ያስቀሩትን ማራኪ እይታ ያጋሩን Tesfaye_Birke ናቸው እናመሰግናለን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በውጭ አገር ከሚገኙት የአየር መንገዱ ቢሮዎች አንዱ በየመን ኤደን በ1950 ዎቹ መጀመሪያ ላይ ይህን ይመስል ነበር። #የኢትዮጵያአየርመንገድ #ትውስታ
የኢትዮጵያ አቪዬሽን አካዳሚ፣ በአቪየሽን መስክ ብቁ የሚያደርግዎ ማዕከል!
https://corporate.ethiopianairlines.com/eaa
https://corporate.ethiopianairlines.com/eaa