Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
90.5K subscribers
3.78K photos
142 videos
2 files
413 links
ይህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው።
Download Telegram
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ሲበሩ የነበራቸውን ቆይታ በማራኪ ምስል ያጋሩን @MariaAklilu ናቸው እናመሰግናለን። እርስዎም በኢትዮጵያ አየር መንገድ ሲበሩ የነበርዎትን ቆይታ በመልዕክት ሳጥን መቀበያ ይላኩልን ፤ መልሰን እናጋራዎታለን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከቦይንግ ካምፓኒ ጋር በመተባበር ከ12,000 ፓውንድ በላይ የሚመዝኑ በኢትዮጵያ ለሰብዓዊ እርዳታ የሚውሉ ቁሳቁሶችን በቅርቡ በተረከባቸው ሶስት አዲስ ቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላኖቹ አጓጓዘ። ለተጨማሪ ንባብ ሊንኩን ይጫኑ https://bit.ly/3P74KlL
ለየብስ ትራንስፖርትዎ ሁነኛ አማራጭ አዘጋጅተናል! በመዳረሻዎ ያለ ሃሳብ እንዲንቀሳቀሱ ተሽከርካሪ መከራየት እና፣ወይም ከአየር ማረፍያ የየብስ መጓጓዣ አገልግሉት እና ተሽከርካሪ ከነሹፌሩ መከራየት የሚችሉበትን አማራጭ አመቻችተናል፡፡ ለተጨማሪ መረጃ ሊንኩን ይጫኑ። https://bit.ly/3uxfEaH
የሳምንቱ የመጨረሻ ቀናት መዳረሻዎን የት ለማድረግ አስበዋል?
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
📸Manchester Airport
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአውሮፕላን ጥገና ክፍል ለ "Top Shop Awards 2023" ሽልማት በእጩነት ቀርቧል። በአፍሪካ የአውሮፕላን ጥገና መስክ ቀዳሚና በአለም ተመራጭ ከሆኑት የጥገና ማዕከላት አንዱ ለሆነው ኢትዮጵያ አየር መንገድ የአውሮፕላን ጥገና ማዕከል ድምፅዎን ይስጡ። https://bit.ly/3Hod5zo
ከእኛ ጋር ይብረሩ ፣ የምቹ መስተንግዷችን ተጠቃሚ ይሁኑ። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአሜሪካው “Global Traveller” መፅሔት ከመንገደኞች በሚያሰባስበው ድምፅ መሰረት በሚያበረክተው የእውቅና ሽልማት “የ2022 ዓ.ም ምርጥ የአፍሪካ አየር መንገድ” ዘርፍ አሸናፊ ሆኗል።
https://bit.ly/3uO0uOF
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ሲበሩ የነበራቸውን ቆይታ በማራኪ ምስል ያጋሩን @DmitryMeshceryakov ናቸው እናመሰግናለን።
የኢትዮጵያ እና የአፍሪካ ኩራት በሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይብረሩ!
ውቡ የኢትዮጵያ ቀለም በቶሮንቶ ፒርሰን ዓለም አቀፍ ኤርፖርት!
ምስል 📸 ክቡር አምባሳደር Fitsum Arega
ሳምንቱን በጠንካራ የስራ መንፈስ እንጀምረው!መልካም እና ውጤታማ ሳምንት ይሁንላችሁ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ

📸Xion Pro Photo
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ለመብረር እንኳን በደህና መጡ!
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ሲበሩ የነበራቸውን ቆይታ በማራኪ ምስል ያጋሩን @AmenE ናቸው እናመሰግናለን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
እ.ኤ.አ በ1950ዎቹ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የመጀመሪያው “ኮንቭኤር” 240 አውሮፕላን አዲስ አበባ ባረፈበት ግዜ !
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #ትውስታ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ካርጎና ሎጂስቲክስ አገልግሎት በመጪው የካቲት ወር በደቡብ አፍሪካ ጆሃንስበርግ በሚካሄደው “The STAT Times International Award for Excellence in Air Cargo” ውድድር ላይ በምርጥ የአመቱ የአፍሪካ ካርጎ ኤርፖርት፣ የአመቱ ፈጣን እድገት ያስመዘገበ ዓለም ዓቀፍ ካርጎ አገልግሎት ፣ የአመቱ ምርጥ የአፍሪካ ካርጎ አየር መንገድ እና ዘላቂና አስተማማኝ የካርጎ አገልግሎት አመራር ዘርፎች ይወዳደራል። ከታች ባለው ሊንክ እስከ ጥር 7 2015 ዓ.ም በአራቱ ዘርፎች ድምፅዎን ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ካርጎና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ይስጡ።
https://www.stattimes.com/air-cargo-africa-2023/nominations
በሳምንቱ የእረፍት ቀናት ወደ የት መብረር አቅደዋል?
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በአፍሪካ ቀዳሚ በሆነው አየር መንገዳችን ይብረሩ፤ በምርጥ መስተንግዷችን ይደሰቱ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከ ነገ ታሕሳስ 19 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ወደ መቀሌ መደበኛ በረራ ማድረግ የሚጀምር መሆኑን ለክቡራን ደንበኞቹ እየገለፀ ደንበኞች በኢትዮጵያ አየር መንገድ ድረ ገፅ እና የተንቀሳቃሽ ስልክ መተግበሪያ በመጠቀም የበረራ ትኬት መግዛት የሚችሉ መሆኑን ለማሳወቅ ይወዳል።
www.ethiopianairlines.com
bit.ly/ET-android-app
bit.ly/ET-iOS-App
ክቡራን ደንበኞቻችን:-

ወደ መቀሌ መደበኛ በረራ መጀመሩን ተከትሎ በደንበኞች አገልግሎት ጥሪ ማዕከላችን እና ትኬት ሽያጭ ቢሮዎቻችን ላይ ከፍተኛ መጨናነቅ ተስተውሏል። በመሆኑም ክቡራን ደንበኞቻችን ባሉበት ቦታ ሆነው ድረ ገፃችንን እና የተንቀሳቃሽ ስልክ መተግበሪያችንን ተጠቅመው ምዝገባ ማድረግና ትኬት መቁረጥ የሚችሉ መሆኑን ልናሳውቅ እንወዳለን።
www.ethiopianairlines.com
bit.ly/ET-android-app
bit.ly/ET-iOS-App

#የኢትዮጵያአየርመንገድ