Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
90.5K subscribers
3.78K photos
142 videos
2 files
413 links
ይህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው።
Download Telegram
ወደሚወዷቸው ዓለም አቀፍ መዳረሻዎቻችን አብረውን ይጓዙ።

ወቅታዊ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት የማህበራዊ ሚዲያ ገፆቻችን ቤተሰብ ይሁኑ ፡፡
ፌስቡክ እንግሊዝኛ፡- https://www.facebook.com/EthiopianAirlines
ፌስቡክ አማርኛ፡- https://www.facebook.com/ethiopianairlines.et
ትዊተር፦ https://twitter.com/flyethiopian
ኢንስታግራም :- https://www.instagram.com/fly.ethiopian/
ቴሌግራም፦ https://t.me/ethiopian_airlines
ሊንክዲን:- https://www.linkedin.com/company/ethiopian-airlines/
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/channel/UCCV26xfT57LiOgrZM45ouCg
39👍25
ለተከታታይ አራት አመታት “የስካይ ትራክስ ምርጥ የአፍሪካ አየር መንገድ” ተሸላሚ የሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዘንድሮም በተለያዩ ዘርፎች ይወዳደራል። ሊንኩን ተጭነው በአፍሪካ ግዙፍ እና ቀዳሚ ለሆነው አየር መንገዳችን ድምፅዎን ይስጡ!
https://www.worldairlinesurvey.com/
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍7926🎉10🥰7👏4
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ሲበሩ በምስል ያስቀሩትን ማራኪ እይታ ያጋሩን shalom shewamoltot ናቸው እናመሰግናለን። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍6136🎉2
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የጭነት አውሮፐላን ቦይንግ 707-327ሲ ET-AIV DXB/OMDB በዱባይ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ። የካቲት 1988 ዓ.ም.
#ትውስታ #የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍5343
በፈገግታ ታጅበው ከእኛ ጋር ይጓዙ። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
78👍48🥰12🎉5
በኢትዮጵያ እና በመላው አለም ለምትገኙ ኢትዮጵያውያን እንኳን ለ 2015 አዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ እያልን አዲሱ ዓመት የሰላምና የጤና እንዲሆንላችሁ እንመኛለን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #መልካምአዲስአመት
👍7025🎉11🥰8
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ!
#ጦቢያ Arts Tv World
🥰2919👍7👏7🎉5
ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር ስለበረሩ እናመሰግናለን። መልካም ሳምንት ተመኘን፦ #የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍5931🥰14👏4
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአዲስ አበባ ሽያጭ ቢሮ አዲስ አመትን ከተለያዩ የስራ አጋሮቹ ጋር በድምቀት አከበረ።
👍3917🎉14🥰5
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
“ያገኘሁትን ነገር ሁሉ ያገኘሁት ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ነው። የሁሉም ነገር መሠረት የኢትዮጵያ አየር መንገድ እንዲሁም ኢትዮጵያ ናት።”

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የቦርድ ሰብሳቢ አቶ ግርማ ዋቄ ከኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ጋር ካደረጉት ቆይታ የተወሰደ።
38👍16🥰5
ከእኛ ጋር ስለበረሩ እናመሰግናለን! #የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍5326🥰9👏4
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቦሌ አለም ዓቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ውስጥ ባለ አምስት ኮከብ ሆቴል ከፈተ። ሆቴሉ ከመንገደኞች ማስተናገጃ ተርሚናል 2 ጋር የተገናኘና ለመሳፈሪያ በሮችም ቅርብ ሲሆን በ Ethiopian Skylight Hotel ስር የሚተዳደር ነው። ለበለጠ ንባብ ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ። https://bit.ly/3dePXXp
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
51👍28👏7
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ሲበሩ በተንቀሳቃሽ ምስል ያስቀሩትን ማራኪ እይታ ያጋሩን @roundomovallytour ናቸው እናመሰግናለን። እርስዎም ከእኛ ጋር ሲበሩ ያነሱትን ምስል በመልዕክት መቀበያ ሳጥን በኩል ይላኩልን መልሰን እናጋራዎታለን።#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍4524👏3
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ልዑል ራስ መንገሻ ስዩም በኢትዮጵያ አየር መንገድ ያደረጉት ጉብኝት በ Arts Tv World
35👍8🎉4