ለአየር መንገ ዳችን ብሎም ለአፍሪካ አሕጉር የመጀመሪያ እንዲሁም በዓለም አቀፍ ደረጃም ከቀዳሚዎቹ አየር መንገዶች አንዱ የሚያደርገንን ቦይንግ 787- “ድሪምላይነር” አውሮፕላን ተረክበን ማብረር ከጀመርን አስር አመታትን አስቆጥረናል። በአቪየሽኑ ኢንደስትሪ ባለን ጉልህ የመሪነት ስፍራ እንዲሁም ከቦይንግ አውሮፕላን አምራች ካምፓኒ ጋር በቆየው የረጅም ግዜ ደንበኝነታችን ኩራት ይሰማናል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍61❤20🥰8🤩5
"ስሾም ሁለት ነገሮችን አሰብኩ"። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ መስፍን ጣሰው ከፋና ሬዲዮ FBC (Fana Broadcasting Corporate S.C.) ጋር ያደረጉት ቆይታ
https://youtu.be/KFu4R4sid1M
https://youtu.be/KFu4R4sid1M
👍90❤31🤩4🥰1
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ሲበሩ በምስል ያስቀሩትን ማራኪ እይታ ያጋሩን Iman Mohammed ናቸው እናመሰግናለን። እርስዎም ከእኛ ጋር ሲበሩ ያነሱትን ምስል በመልዕክት መቀበያ ሳጥን በኩል ይላኩልን መልሰን እናጋራዎታለን።#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍86❤20🥰15🎉4
የኢትዮጵያ አየር መንገድ “Global Travel Magazine” ከመንገደኞች ባሰባሰበው ድምፅ መሰረት “የ2022 ዓ.ም ምርጥ የአፍሪካ አየር መንገድ” ሽልማትን ተቀዳጀ ።
https://bit.ly/3PReRtA
https://bit.ly/3PReRtA
👍84❤43🎉18👏9🥰7
የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ አየር መንገድ እና አጋር ድርጅቶች ጋር በመሆን በቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ከቀረጥ ነፃ የሆነ የቆዳና የቆዳ ውጤቶች መሸጫ ሱቅ በይፋ አስመርቋል። የዚህ መሸጫ ሱቅ ስራ መጀመር አላማው የኢትዮጵያን ምርቶች ለማስተዋወቅ፣የዘርፉን ንግድ ለማሳደግ እና ምርቶችን ለአለም ገበያ በማቅረብ አለም አቀፍ እውቅና ለማግኘት ነው። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለሚያጓጉዛቸው ደንበኞች የተለያዩ ምርቶችን በመሸጥ ብቻ በአመት እስከ 40 ሚሊዮን ዶላር ገቢ ማግኘት ይቻላል ተብሏል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍66❤16🥰10👏4🎉3
በኢትዮጵያ አየር መንገድ አቪየሽን አካዳሚ ሰልጥነው ብቁ የአቪየሽን ባለሙያ ይሁኑ።
https://corporate.ethiopianairlines.com/eaa
#የኢትዮጵያአቪዬሽንአካዳሚ
https://corporate.ethiopianairlines.com/eaa
#የኢትዮጵያአቪዬሽንአካዳሚ
❤52👍31🎉9
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የቦርድ ሰብሳቢ አቶ ግርማ ዋቄ በአስረኛው የበጎ ሰው ሽልማት “በመንግስት የስራ ሐላፊነት ዘርፍ” ተሸላሚ በመሆናቸው የተሰማንን ልባዊ ደስታ እየገለፅን አቶ ግርማ ዋቄ ለኢትዮጵያ አየር መንገድ እድገት ብሎም በአቪየሽን ዘርፍ ላበረከቱት የላቀ አስተዋፅዖ ለተሰጥዎት እውቅና እንኳን ደስ አልዎት ለማለት እንወዳለን። https://youtu.be/PXq6Djn-0ZQ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👏90👍56❤22🥰9🎉8