የኢትዮጵያ አየር መንገድ “የአረቡ ዓለም ፅጌሬዳ” ተብላ ወደምትታወቀው አማን ከተማ ከመስከረም 9፣2015 ዓ.ም ጀምሮ በረራ የሚጀምር መሆኑን ሲገልፅ ደስታ ይሰማዋል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍51❤17👏7
ኮንቫየር ET-T-22፣ ’የመንፈስ ሀይል’ የሚል ስያሜ የነበረው አውሮፕላን ሲሆን እ.ኤ.አ በ1955 ሳቤና ከተሰኘው የቤልጂየም አየር መንገድ ተገዝቶ እ.ኤ.አ በ1960 ተሸጧል ። #ትውስታ #የኢትዮጵያአየርመንገድ
❤37👍25👏4🤩4
ለተከታታይ አራት አመታት “የስካይ ትራክስ ምርጥ የአፍሪካ አየር መንገድ” ተሸላሚ የሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዘንድሮም በተለያዩ ዘርፎች ይወዳደራል። ሊንኩን ተጭነው በአፍሪካ ግዙፍ እና ቀዳሚ ለሆነው አየር መንገዳችን ድምፅዎን ይስጡ!
https://www.worldairlinesurvey.com/
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
https://www.worldairlinesurvey.com/
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍56❤29
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሐራሬ እና ቪክቶሪያ ፎልስ ቀጥሎ በዚምቡዋብዌ ሶስተኛ መዳረሻው ወደምትሆነው ቡላዋዮ ከተማ ከጥቅምት 20 ቀን ፣ 2015 ዓ.ም ጀምሮ አዲስ በረራ የሚጀምር መሆኑን ሲገልፅ ደስታ ይሰማዋል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍44❤11
በአለም ከ20 አመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ከፍተኛ ውጤት ይዞ ላጠናቀቀው የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች አትሌቲክስ ቡድን በቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ደማቅ አቀባበል ተደረገለት።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍40🥰32❤25👏11🤩4
በአፍሪካ ትልቁ የአየር ጭነት ኦፕሬተር የሆነው የኢትዮጵያ ካርጎ እና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ወደ ድሬዳዋ እና ጅግጅጋ የሃገር ውስጥ የካርጎ በረራ በሳምንት ሦስት ጊዜ ከነሃሴ 24, 2014 ዓ.ም ጀምሮ እንደሚጀምር ሲገልጽ በታላቅ ደስታ ነው። ስለ አገልግሎቱ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በስልክ ቁጥራችን +25111 517 4524/4520 ይደውሉ አሊያም ድረ-ገፃችንን www.ethiopianairlines.com/cargo ይጎብኙ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍62❤22🤩7👏5🎉2