አዲስ የማለዳ በረራ!
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሀዋሳ፣ ከድሬዳዋ እና ከባህር ዳር ወደ አዲስ አበባ ማለዳ 1:00 የሚነሱ እለታዊ በረራዎች መጀመሩን ሲገልፅ ደስታ ይሰማዋል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሀዋሳ፣ ከድሬዳዋ እና ከባህር ዳር ወደ አዲስ አበባ ማለዳ 1:00 የሚነሱ እለታዊ በረራዎች መጀመሩን ሲገልፅ ደስታ ይሰማዋል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👏49❤44👍42🥰13🤩12
የፊሊፒንስ የንግድና ፋይናንስ ማዕከል ወደሆነችው ማኒላ ከተማ ተቋርጦ የነበረው በረራ በሳምንት ሶስት ቀን የቀጠለ መሆኑን ስንገልፅ በደስታ ነው።
#የኢትዮጵያአየር መንገድ
#የኢትዮጵያአየር መንገድ
👍43❤25👏4
የኢትዮጵያ አየር መንገድ “የአረቡ ዓለም ፅጌሬዳ” ተብላ ወደምትታወቀው አማን ከተማ ከመስከረም 9፣2015 ዓ.ም ጀምሮ በረራ የሚጀምር መሆኑን ሲገልፅ ደስታ ይሰማዋል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍51❤17👏7
ኮንቫየር ET-T-22፣ ’የመንፈስ ሀይል’ የሚል ስያሜ የነበረው አውሮፕላን ሲሆን እ.ኤ.አ በ1955 ሳቤና ከተሰኘው የቤልጂየም አየር መንገድ ተገዝቶ እ.ኤ.አ በ1960 ተሸጧል ። #ትውስታ #የኢትዮጵያአየርመንገድ
❤37👍25👏4🤩4
ለተከታታይ አራት አመታት “የስካይ ትራክስ ምርጥ የአፍሪካ አየር መንገድ” ተሸላሚ የሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዘንድሮም በተለያዩ ዘርፎች ይወዳደራል። ሊንኩን ተጭነው በአፍሪካ ግዙፍ እና ቀዳሚ ለሆነው አየር መንገዳችን ድምፅዎን ይስጡ!
https://www.worldairlinesurvey.com/
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
https://www.worldairlinesurvey.com/
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍56❤29
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሐራሬ እና ቪክቶሪያ ፎልስ ቀጥሎ በዚምቡዋብዌ ሶስተኛ መዳረሻው ወደምትሆነው ቡላዋዮ ከተማ ከጥቅምት 20 ቀን ፣ 2015 ዓ.ም ጀምሮ አዲስ በረራ የሚጀምር መሆኑን ሲገልፅ ደስታ ይሰማዋል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍44❤11
በአለም ከ20 አመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ከፍተኛ ውጤት ይዞ ላጠናቀቀው የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች አትሌቲክስ ቡድን በቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ደማቅ አቀባበል ተደረገለት።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍40🥰32❤25👏11🤩4