ካፒቴን አለማየሁ አበበ ለመጀመሪያ ጊዜ DC-3 የተሰኘውን አውሮፕላን ጥር 19 ቀን 1949 ዓ.ም በዋና አብራሪነት ከአዲስ አበባ በድሬዳዋና ጅቡቲ በኩል ወደ ኤደን ባበረሩበት ወቅት።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #ትውስታ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #ትውስታ
👍55🥰17❤5👏4
በኢትዮጵያ አየር መንገድ የተዘጋጀ “Fly Ethiopian, Go Organic !” የተሰኘ የምግብ አዘገጃጀት መመሪያ መጽሐፍ - Recipe Book በዛሬው እለት በኢትዮጵያ ስካይ ላይት ሆቴል ለምረቃ በቃ።
👍53❤14👏6
የኢትዮጵያ አየር መንገድ አቪየሽን አካዳሚን ተቀላቅለው ህልምዎን ያሳኩ! ተጨማሪ መረጃዎችን ከአካዳሚያችን ድረ-ገፅ እና የፌስቡክ ገፅ ያግኙ ።
http://www.ethiopianairlines.com/eaa
https://www.facebook.com/EthiopianAviation
http://www.ethiopianairlines.com/eaa
https://www.facebook.com/EthiopianAviation
👍55❤27👏3🥰1
በአሜሪካ ኦሪገን እየተካሔደ ባለው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በጀግኖቹ አትሌቶቻችን ለተሰንበት ግደይ እና ታምራት ቶላ በተገኘው የወርቅ ሜዳሊያ እንኳን ደስ አለን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
❤120👍60🥰21👏21