Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
90.6K subscribers
3.82K photos
144 videos
2 files
414 links
ይህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው።
Download Telegram
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከመጪው ቅዳሜ ሰኔ 25 ቀን 2014 ዓ. ም ጀምሮ ወደ ህንድ ቸናይ ከተማ በሳምንት ሶስት ጊዜ የሚያደርገውን በረራ ይጀምራል። ቸናይ ከኒው ደልሒ፣ ሙምባይ እና ባንጋሎር ቀጥሎ አራተኛ የህንድ ሀገር መዳረሻችን ትሆናለች።

https://www.youtube.com/watch?v=fAbFBKuoJBQ
👍111
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ ሠራተኞች ከቀዳማዊ አፄ ኃይለ ሥላሴ ጋር ፎቶግራፍ ሲነሱ ትውስታ። #ትውስታ #የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍133😍1
ለተከታታይ አራት አመታት “የስካይ ትራክስ ምርጥ የአፍሪካ አየር መንገድ” ተሸላሚ የሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዘንድሮም በተለያዩ ዘርፎች ይወዳደራል። ሊንኩን ተጭነው በአፍሪካ ግዙፍ እና ቀዳሚ ለሆነው አየር መንገዳችን ድምፅዎን ይስጡ!
https://www.worldairlinesurvey.com/
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍38
የአስደናቂ የተፈጥሮ ገጽታ ባለቤት የሆነችውን ምድረ ቀደምት ኢትዮጵያን ይጎብኙ ! ትኬትዎን በድረ-ገፃችን ወይም በተንቀሳቃሽ ስልክ መተግበሪያችን ይግዙ ፤ እንዲሁም ቪዛዎትን በኦንላይን አገልግሎት ያግኙ ።
https://www.ethiopianairlines.com/aa/ethiopian-app
https://www.evisa.gov.et/visa/apply
#ውብኢትዮጵያ #ምድረቀደምት #የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍1810
ወደ አስደሳች የእረፍት ቀናት አብረን እንነሳ! ወደ የት መብረር ይፈልጋሉ?
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍4544👏2
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በህንድ ከኒው ዴልሒ፣ሙምባይ እና ባንጋሎር ቀጥሎ አራተኛ መዳረሻው ወደሆነችው ቸናይ ከተማ የሚያደርገውን በረራ ዛሬ ማምሻውን ጀምሯል። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍3322
ምንጊዜም በአየር መንገዳችን ሲበሩ አፍሪካዊ ጣዕም ያለው ኢትዮጵያዊ መስተንግዶአችን አይለይዎትም።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍6134
አስደሳች እና ዉጤታማ ሳምንት ይሁንልዎ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
67👍25🥰9👏7
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የስልክ ጥሪ ማዕከል አገልግሎቱን ይበልጥ በማስፋትና በማዘመን አለምዓቀፍ ጥራቱንና ደረጃውን የጠበቀ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል።
👍70👏5
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በህንድ አራተኛ መዳረሻው ወደሆነችው ቸናይ ከተማ ያደረገው የመጀመሪያ በረራ በህንድ የቱሪዝም ሚኒስቴር መስሪያ ቤት፣ በተጋባዥ እንግዶች እና በህንድ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሰራተኞች ደማቅ አቀባበል ተደርጎለታል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍54🥰2
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ሲበሩ በምስል ያስቀሩትን ማራኪ እይታ ያጋሩን @AltafSh23877906 ናቸው እናመሰግናለን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍3411
አዋሽ ሼባማይልስ የክፍያ ካርድዎን ዛሬውኑ ይውሰዱ!
ቀላልና ዘመናዊ የክፍያ አማራጭዎን በመጠቀም የሼባማይልስ ማይል የካብቱ! በእያንዳንዱ የ100 ብር ግብይት እና አገልግሎት ስድስት (6) ተጨማሪ ማይሎችን ያግኙ፡፡
https://shebamiles.ethiopianairlines.com/.../awash...
#አዋሽሼባማይልስየክፍያካርድ
👍39👏43