የአስደናቂ የተፈጥሮ ገጽታ ባለቤት የሆነችውን ምድረ ቀደምት ኢትዮጵያን ይጎብኙ ! ትኬትዎን በድረ-ገፃችን ወይም በተንቀሳቃሽ ስልክ መተግበሪያችን ይግዙ ፤ እንዲሁም ቪዛዎትን በኦንላይን አገልግሎት ያግኙ ።
https://www.ethiopianairlines.com/aa/ethiopian-app
https://www.evisa.gov.et/visa/apply
#ውብኢትዮጵያ #ምድረቀደምት #የኢትዮጵያአየርመንገድ
https://www.ethiopianairlines.com/aa/ethiopian-app
https://www.evisa.gov.et/visa/apply
#ውብኢትዮጵያ #ምድረቀደምት #የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍18❤10
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በህንድ ከኒው ዴልሒ፣ሙምባይ እና ባንጋሎር ቀጥሎ አራተኛ መዳረሻው ወደሆነችው ቸናይ ከተማ የሚያደርገውን በረራ ዛሬ ማምሻውን ጀምሯል። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍33❤22
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በህንድ አራተኛ መዳረሻው ወደሆነችው ቸናይ ከተማ ያደረገው የመጀመሪያ በረራ በህንድ የቱሪዝም ሚኒስቴር መስሪያ ቤት፣ በተጋባዥ እንግዶች እና በህንድ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሰራተኞች ደማቅ አቀባበል ተደርጎለታል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍54🥰2
አዋሽ ሼባማይልስ የክፍያ ካርድዎን ዛሬውኑ ይውሰዱ!
ቀላልና ዘመናዊ የክፍያ አማራጭዎን በመጠቀም የሼባማይልስ ማይል የካብቱ! በእያንዳንዱ የ100 ብር ግብይት እና አገልግሎት ስድስት (6) ተጨማሪ ማይሎችን ያግኙ፡፡
https://shebamiles.ethiopianairlines.com/.../awash...
#አዋሽሼባማይልስየክፍያካርድ
ቀላልና ዘመናዊ የክፍያ አማራጭዎን በመጠቀም የሼባማይልስ ማይል የካብቱ! በእያንዳንዱ የ100 ብር ግብይት እና አገልግሎት ስድስት (6) ተጨማሪ ማይሎችን ያግኙ፡፡
https://shebamiles.ethiopianairlines.com/.../awash...
#አዋሽሼባማይልስየክፍያካርድ
👍39👏4❤3
ካፒቴን አለማየሁ አበበ ለመጀመሪያ ጊዜ DC-3 የተሰኘውን አውሮፕላን ጥር 19 ቀን 1949 ዓ.ም በዋና አብራሪነት ከአዲስ አበባ በድሬዳዋና ጅቡቲ በኩል ወደ ኤደን ባበረሩበት ወቅት።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #ትውስታ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #ትውስታ
👍55🥰17❤5👏4