በአፍሪካ ትልቁና በአውሮፕላን ጥገና ዘርፍ ተቆጣጣሪ አካላት የእውቅና ሰርተፍኬት ያለው የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአውሮፕላን ጥገና ክፍል ዓለም አቀፍ የጥራት ደረጃውን ያሟላ አስተማማኝ የጥገና አገልግሎት ይሰጣል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍11🥰2
እንዳያመልጥዎ! የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሕንድ ቸናይ ለሚበሩ መንገደኞች እስከ ሐምሌ 13 ቀን 2014 ዓ. ም የሚቆይ የ 20 በመቶ የትኬት ዋጋ ቅናሽ አድርጓል። ትኬትዎን በኢትዮጵያ አየር መንገድ ተንቀሳቃሽ ስልክ መተግበሪያ ወይም በድረ ገፃችን ይቁረጡ:: ለተጨማሪ መረጃ ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ ::
https://www.ethiopianairlines.com/en-et/flash-sales-discount-on-web-and-mobile-app
https://www.ethiopianairlines.com/en-et/flash-sales-discount-on-web-and-mobile-app
❤5👍4
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከመጪው ቅዳሜ ሰኔ 25 ቀን 2014 ዓ. ም ጀምሮ ወደ ህንድ ቸናይ ከተማ በሳምንት ሶስት ጊዜ የሚያደርገውን በረራ ይጀምራል። ቸናይ ከኒው ደልሒ፣ ሙምባይ እና ባንጋሎር ቀጥሎ አራተኛ የህንድ ሀገር መዳረሻችን ትሆናለች።
https://www.youtube.com/watch?v=fAbFBKuoJBQ
https://www.youtube.com/watch?v=fAbFBKuoJBQ
YouTube
Flight to Chennai
Beginning July 2, 2022, Ethiopian Airlines, the aviation group in Africa, will start operating three times a week to Chennai, India. Chennai will be the fourth destination in India after New Delhi, Mumbai, and Bengaluru, on the widespread Ethiopian network.…
👍11❤1
ለተከታታይ አራት አመታት “የስካይ ትራክስ ምርጥ የአፍሪካ አየር መንገድ” ተሸላሚ የሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዘንድሮም በተለያዩ ዘርፎች ይወዳደራል። ሊንኩን ተጭነው በአፍሪካ ግዙፍ እና ቀዳሚ ለሆነው አየር መንገዳችን ድምፅዎን ይስጡ!
https://www.worldairlinesurvey.com/
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
https://www.worldairlinesurvey.com/
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍38
የአስደናቂ የተፈጥሮ ገጽታ ባለቤት የሆነችውን ምድረ ቀደምት ኢትዮጵያን ይጎብኙ ! ትኬትዎን በድረ-ገፃችን ወይም በተንቀሳቃሽ ስልክ መተግበሪያችን ይግዙ ፤ እንዲሁም ቪዛዎትን በኦንላይን አገልግሎት ያግኙ ።
https://www.ethiopianairlines.com/aa/ethiopian-app
https://www.evisa.gov.et/visa/apply
#ውብኢትዮጵያ #ምድረቀደምት #የኢትዮጵያአየርመንገድ
https://www.ethiopianairlines.com/aa/ethiopian-app
https://www.evisa.gov.et/visa/apply
#ውብኢትዮጵያ #ምድረቀደምት #የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍18❤10
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በህንድ ከኒው ዴልሒ፣ሙምባይ እና ባንጋሎር ቀጥሎ አራተኛ መዳረሻው ወደሆነችው ቸናይ ከተማ የሚያደርገውን በረራ ዛሬ ማምሻውን ጀምሯል። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍33❤22