Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
90.7K subscribers
3.83K photos
144 videos
2 files
414 links
ይህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው።
Download Telegram
ትልቅ ያልሙ፤ በስኬት ከፍታ ይብረሩ!
#የኢትዮዽያአየርመንገድ
የአክብሮት ሰላምታችን ከበረራ መቆጣጠሪያ ክፍል በያላችሁበት ይድረስ።
መልካም ቀን ይሁንልዎ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በኦን ላይን ቼክ ኢን ማድረጊያ ኪዮስኮች የቀልጣፋ እና ዘመናዊ አገልግሎት ተጠቃሚ ይሁኑ ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ #ታላቅጉዞወደሐገርቤት የትኬት ሽያጭ እስከ ታህሳስ 16 ቀን 2014 መራዘሙን በደስታ ይገልጻል። ለበለጠ መረጃ ከስር ያለውን ማስፈንጠርያ ይጫኑ፡፡
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
https://www.ethiopianairlines.com/en-na/great-ethiopian-home-coming
በዓለማችን በሚበርባቸው አገራት ብዛት የ4ኛ ደረጃን የያዘ ግዙፍ አየር መንገድ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
https://insightsartist.com/largest-airlines-in-the-world-by-countries-served/
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአለም አቀፍ የአየር ትራንስፖርት ማህበር (IATA) በፋርማሲዩቲካል ሎጅስቲክስ የገለልተኛ ገምጋሚ (CEIV Pharma) የልህቀት ማዕከልነት ሰርተፍኬት አገኘ፡፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይህንን ሰርተፍኬት በማግኘት ከአፍሪካ ቀዳሚው አየር መንገድ ነው፡፡ ለተጨማሪ ንባብ ሊንኩን ይጫኑ።

https://bit.ly/3esbngF
ታዋቂዋ የሆሊውድ ተዋናይት ፣ኮሜድያንና ደራሲ Tiffany Haddish በኢትዮጵያ አየር መንገድ በመብረሯ ኩራት ይሰማናል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ ብሎም የአፍሪካ ውበት እና ኩራት!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከመጪው የካቲት ወር ጀምሮ ወደ በርበራ ሶማሌ ላንድ በረራ ይጀምራል።እርሶም ጉዞዎን ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር ያድርጉ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍2
ጣፋጭ ጊዜዎን በኢትዮጵያ ሲያሳልፉ ለእያንዳንዱ ሰአት 5 ማይል ያገኛሉ። #ታላቅጉዞወደሐገርቤት #የኢትዮጵያአየርመንገድ
በምናብ ወደኋላ ተጉዘን የቀደሙትን ስናስታውስ።#ትውስታ #የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍1
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ አየር መንገዱ ከሚበርባቸው መዳረሻዎች ወደ አዲስ አበባ በሚጫኑ የእርዳታ ጭነቶች ላይ አሁን እየተሰራበት ካለው የጭነት አገልግሎት ታሪፍ የ20 በመቶ ቅናሽ ማድረጉን ሲገልጽ ታላቅ ደስታ ይሰማዋል።
እስከ መጋቢት 6 ቀን 2014 ዓ.ም በ https://cargobooking.ethiopianairlines.com/ በረራዎን በማስመዝገብ የቅናሽ እድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ!
ለተጨማሪ መረጃ በተለያዩ የአለም ሀገራት የሚገኙ ቢሮዎቻችን በ https://ethiopiancargo.azurewebsites.net/contact-us/worldwide-offices. ያግኙ ።
ደንብ እና ሁኔታዎች ተፈጻሚ ይሆናሉ።
👍1
እለታዊ የበረራ አገልግሎት ወደ ላሊበላ ከታህሳስ 25ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
https://www.ethiopianairlines.com/aa/ethiopian-app
በደማቅ ፈገግታ ተቀብለን ትህትና በተሞላው ፍፁም ኢትዮጵያዊ መስተንግዶ ልናገለግልዎ ዝግጁ ነን።

#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ከምቹ የበረራ መስተንግዶ ጋር እንጠብቅዎታለን። #የኢትዮዽያአየርመንገድ
የበረራ ጉዞዎን ምቹ እና የማይረሳ ያድርጉ ። #የኢትዮዽያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ኤርባስ A350 የተሰኘውን ግዙፍና ዘመናዊ አውሮፕላን ከሚያበሩ አምስት ግዙፍ የአለማችን አየር መንገዶች አንዱ ሆኗል። Simple Flying እንዳስነበበው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ባለፈው ዓ.ም በኤርባስ A350 አውሮፕላኖቹ 6437 መደበኛ በረራዎች አድርጓል።
#የኢትዮዽያአየርመንገድ
https://simpleflying.com/airbus-a350-operators-2021/amp/