Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
91.1K subscribers
3.87K photos
146 videos
2 files
416 links
ይህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው።
Download Telegram
https://youtu.be/dglJYEteuYI
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአህጉሪቱ በሁለተኛ ደረጃ ላይ ካለው አየር መንገድ ጋር ሲነፃፀር በሁለት እጥፍ በመላቅ የአፍሪካ መሪ አየር መንገድ ነው።  በእድገትም የአፍሪካ አስር ምርጥ አየር መንገዶች ካስመዘገቡት ድምር እድገት በላይ የሆነ ስኬትን አስመዝግቧል፡፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ስኬት #SimpleFlying እንደዘገበው፡፡  #የኢትዮጵያአየርመንገድ
@ Demis Biz ምስሉን ስላጋሩን እናመሰግናለን። እርስዎም ከእኛ ጋር ሲበሩ ያነሱትን ምስሎች በመልዕክት መቀበያ ሳጥን ይላኩልን መልሰን እናጋራዎታለን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ ስካይ ላይት ሆቴል ለመጪው የትንሳኤ በዓል ልዩ እና ጣፋጭ ኬኮችን ከተለያዩ አማራጮች ጋር ለእርስዎ እና ለቤተሰብዎ አዘጋጅቶ ይጠብቅዎታል ። መጥተው ይጎብኙን፤የመረጡትን ይውሰዱ! መልካም በዓል!!!
https://www.youtube.com/watch?v=2GSie3cmoLI የኢትዮጵያ አየር መንገድን 75 ኛ አመት አስመልክቶ የኤሮሰርቪስስ ዳይሬክተር ማስሁድ አክመል ያስተላለፉት መልዕክት።
https://www.youtube.com/watch?v=Lx_bKGWWwek የኢትዮጵያ አየር መንገድን 75ኛ አመት አስመልክቶ የፕራት እና ዊትኒ ካናዳ የአውሮፕላን ሞተር አምራች ኩባንያ ፕሬዝዳንት ማሪያ ዴላ ፖስታ ያስተላለፉት መልዕክት።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #75የስኬትአመታት
👍1
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ቻይናው ጉዋንግዶንግ ኤርፖርት እና በተመሳሳይ ከዚሁ ኤርፖርት ወደ ሌሎች የአለም ሀገራት እ.ኤ.አ በ 2020 ዓ.ም ባጓጓዘው የእቃ ጭነት ብዛት ከጉዋንግዶንግ ኤርፖርት ባለስልጣን የወርቅ ሽልማት ተቀዳጀ። ሽልማቱንም ኤርፖርቱ በደንበኞቹና በእቃ ጭነት ዙሪያ በጉዋንዡ ከተማ ባካሔደው ስብሰባ ላይ ተቀብሏል።
https://bit.ly/3u4AhZX
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #75የስኬትአመታት
https://www.youtube.com/watch?v=alb7reLpNDc የኢትዮጵያ አየር መንገድን 75ኛ አመት አስመልክቶ የታሌሲ ኢንፊኒት ኤክስፕረስ ዋና ስራ አስፈፃሚ ፌሊፔ ካርቴ ያስተላለፉት መልዕክት።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #75የስኬትአመታት
ምቾት፣ ልዩ የእንግዳ ተቀባይነት ፣ እጅግ ዘመናዊ አውሮፕላኖች እና ሰፊ ዓለም አቀፍ መዳረሻዎች ያሉትን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ምርጫዎ ያድርጉ። #የኢትዮጵያአየርመንገድ #75ስኬታማአመታት
1
መልካም ፋሲካ!
ልባዊ በሆነ አስደሳች መስተንግዶአችን ልንቀበሎ ዝግጁ ነን!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
እንኳን ለ80ኛ ዓመት የአርበኞች ቀን አደረሳችሁ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #75ስኬታማአመታት
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዓለም የአየር ጭነት አገልግሎት የ2021ን በደንበኛ አያያዝ ሽልማት ተሸለመ። ሽልማቱ የተሰጠው ግንቦት 5 ቀን 2021 እ.ኤ.አ. በቪዲዮ ኮንፈረንስ በተካሄደ የኤይር ካርጎ ዊክስ የሽልማት መርሀ ግብር ላይ ነው።
https://www.aircargoweek.com/awards-night-2019/
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጣፋጭ ምግቦቻችንን እያጣጣሙ ጉዞዎን አስደሳች ያድርጉ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የበራራ ጉዞዎን ምቹ እና ቀልጣፋ ለማድረግ እንተጋለን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #75ስኬታማአመታት
የኮቪድ-19 ክትባትን ለአለም ሀገራት በማጓጓዙ ሂደት ላይ ትልቅ አስተዋፅዖ እያበረከተ የሚገኘው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዛሬ የኮቫክስ ክትባት ወደ ማደጋስካር አጓጉዟል።