Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
90.5K subscribers
3.75K photos
140 videos
2 files
410 links
ይህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው።
Download Telegram
የዛሬውን #የመስኮትምልከታ ያጋሩን @Maeregu Eshetu ናቸው፤ እናመሰግናለን!

#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የማይረሳ እና አስደሳች ጉዞ ከእኛ ጋር ያድርጉ!
ትኬትዎን በድረገፃችን www.ethiopianairlines.com አሊያም በተንቀሳቃሽ ስልክ መተግበሪያችን https://www.ethiopianairlines.com/aa/ethiopian-app በመቁረጥ ጉዞዎን ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር ያድርጉ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የቀድሞ ሰልጣኞች በሥልጠና ላይ::
#ትውስታ #የኢትዮጵያአየርመንገድ
ከእያንዳንዱ በረራ ጀርባ የሰለጠኑ ባለሞያዎቻችን አስተማማኝ ክህሎት አለ!
መልካም የአውሮፕላን ጥገና ቴክኒሺያኖች ቀን!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ለመብረር እንኳን ደህና መጡ። መልካም የስራ ሳምንት!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ መስፍን ጣሰው በኢትዮጵያ አየር መንገድ ወቅታዊ የስራ እንቅስቃሴ ዙሪያ ከኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (EBC) ጋር ያደረጉትን ቆይታ ይከታተሉ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ Ethiopian Broadcasting Corporation
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በዛሬው የኢትዮጵያ ፕሮግራማችን የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአውሮፕላን ጥገና ክፍል (MRO) የስራ እንቅስቃሴ እናስቃኛችኋለን አብራችሁን ቆዩ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ FBC (Fana Broadcasting Corporate S.C.)
ልዩ የበረራ ቆይታ ከምርጥ ኢትዮጵያዊ መስተንግዶ ጋር በኢትዮጵያ አየር መንገድ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
መልካም ዓለምአቀፍ የበረራ መስተንግዶ ባለሙያዎች ቀን! #የኢትዮጵያአየርመንገድ
በምቾት እና በልዩ ኢትዮጵያዊ መስተንግዶ ዓለምን ይጎብኙ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ከዱባይ በመቀጠል ሁለተኛ የመንገደኞች በረራ መዳረሻ ወደሆነችው ሻርጃ ከተማ በዛሬው ምሽት አዲስ በረራ ጀመረ። #የኢትዮጵያአየርመንገድ