በኢትዮጵያ አየር መንገድ የምግብ ዝግጅት አገልግሎት ባለሞያዎች በጥንቃቄ የተዘጋጁ ምግቦችን እያጣጣሙ በኢትዮጵያ አየር መንገድ ይጓዙ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የእንግዳ አቀባበል ባህልን ከውብ የኪነ ህንፃ ጥበብ ጋር አጣምራ ወደያዘችው ድሬዳዋ በኢትዮጵያ አየር መንገድ ይጓዙ፤ ድሬዳዋን ይጎብኙ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ወደ ተለያዩ አለምዓቀፍ መዳረሻዎቻችን በምቾት ከእኛ ጋር ይብረሩ። መልካም የስራ ሳምንት ይሁንልዎ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የማይረሳ የበረራ ትዉስታ ከእርስዎ ጋር ለማድረግ ዝግጅታችንን ጨርሰናል። ይምጡ በኢትዮጵያ አየር መንገድ ይብረሩ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ