Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
90.6K subscribers
3.74K photos
140 videos
2 files
410 links
ይህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው።
Download Telegram
መጪውን የገና በዓል ውብ እና አስደሳች በሆነ ልዩ የበረራ ጊዜ እንዲያሳልፉ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይጋብዝዎታል!

#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በአቪዬሽን ኢንዱስትሪ ውስጥ የትኛውን የስራ መስክ ለመቀላቀል ይፈልጋሉ? ሀሳብዎትን ያጋሩን።

#የኢትዮጵያአየርመንገድ #የኢትዮጵያአቪዬሽንዩኒቨርስቲ
የዛሬውን #የመስኮትምልከታ ያጋሩን Ibn Sha ናቸው፤ እናመሰግናለን!

#የኢትዮጵያአየርመንገድ #እይታ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በ1950ዎቹ ለመጀመሪያ ጊዜ ተረክቦ በረራ የጀመረባቸው ባለ ጀት ሞተር ቦይንግ 720-B አውሮፕላኖች ለአየር መንገዱ ዘመን ተሻጋሪ ስኬት እንዲሁም ለአፍሪካ አቪዬሽን ዕድገት አዲስ ምዕራፍ የከፈቱ ናቸው።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #ትውስታ
ከስድስት አስርት ዓመታት በላይ በዘለቀው የላቀ የአቪዬሽን ስልጠና ግንባር ቀደም ውጤት ያስመዘገበው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ የአብራሪዎች ስልጠና ክፍል እ.ኢ.አ ከተመሰረተበት ከ1964 ዓ.ም ጀምሮ ለኢትዮጵያ እና አፍሪካ አቪዬሽን ዕድገት የራሱን ጉልህ አስተዋፅዖ እያበረከተ ይገኛል።

#የኢትዮጵያአየርመንገድ #የኢትዮጵያአቪዬሽንዩኒቨርስቲ
በምቹ እና ዘመናዊ አውሮፕላኖቻችን ከልዩ ኢትዮጵያዊ መስተንግዶ ጋር በኢትዮጵያ አየር መንገድ ይብረሩ!

#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በዘመናዊነት፣በምቾት፣ እና ልዩ መስተንግዶ በአፍሪካ ቀዳሚ በሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይብረሩ። መልካም የስራ ሳምንት ይሁንልዎ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ