Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
83.3K subscribers
2.38K photos
91 videos
2 files
300 links
ይህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው።
Download Telegram
#የኢትዮጵያአየርመንገድን ቀዳሚ ምርጫዎ ያድርጉ። መልካም ቀን።
ዓለም-አቀፍ እውቅና በተቀዳጀንበት ልዩ መስተንግዶ እየተንከባከብን ካሰቡበት እናደርስዎታለን። ኑ ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር ጉዞዎን ያቅኑ።

#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ከኢትዮጵያ አየር ሃይል ወደ ኢትዮጵያ አየር መንገድ ለስልጠና የተመደቡት የመጀመሪያዎቹ አራት አብራሪዎች። በምስሉ ላይ ከግራ ወደ ቀኝ ግርማ በዳኔ፣ አሰፋ አየለ፣ አለማየሁ አበበ እና ጋዲሳ ጉማ።

#ትውስታ #የኢትዮጵያአየርመንገድ