Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
90.5K subscribers
3.57K photos
134 videos
2 files
398 links
ይህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው።
Download Telegram
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዛሬው እለት ወደ መካከለኛው አፍሪካን ሪፐብሊኳ ዋና ከተማ ባንጉዊ አዲስ በረራን በደማቅ ስነ ስርአት አስጀምሯል፡፡
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ 11 A350-900 አውሮፕላኖችን ለማዘዝ የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ከአውሮፕላን አምራቹ ኤርባስ ጋር ተፈራረመ፡፡ስምምነቱ ተጨማሪ ስድስት አውሮፕላኖችን የመግዛት አማራጭን በውስጡ ያካተተ ነው፡
https://corporate.ethiopianairlines.com/Press-release-open-page/ethiopian-airlines-in-it-for-the-long-haul-commits-to-a-further-17-a350-900s
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በምናብ ወደኋላ ተጉዘን የቀደሙትን ስናስታውስ።
#ትውስታ #የኢትዮጵያአየርመንገድ
በላቀ አገልግሎታችን እየተደሰቱ ከእኛ ጋር በምቾት ይብረሩ።

#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ አዲሱ የባንጉዊ በረራ በአየር ማረፍያው ደማቅ አቀባበል ተደርጎለታል፡፡ #የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ ካርጎ እና ሎጂስቲክስ አገልግሎት በዘጠኝ የተለያዩ የኤክስፖርት ምድቦች ከፍተኛ አፈፃፀም ላስመዘገቡ ሦስት ላኪዎች እውቅና በመስጠት በደማቅ ስነስረአት የካርጎ ደንበኞች ቀንን አከበረ።