Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
90.5K subscribers
3.58K photos
134 videos
2 files
399 links
ይህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው።
Download Telegram
የአክብሮት ሰላምታችን ከበረራ መቆጣጠሪያ ክፍል በያላችሁበት ይድረስ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ስለምናገለግልዎ ደስታ ይሰማናል፤እንኳን ደህና መጡ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ከአፍሪካ ኩራት ጋር ከፍ ብለን እንብረር!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በኢትዮጵያዊ መስተንግዶ አስደሳች የበረራ ግዜ ያሳልፉ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
እ.ኤ.አ በ1970ዎቹ መጨረሻ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የተረከበው የመጀመሪያው ቦይንግ 727 አውሮፕላን።
#ትውስታ #የኢትዮጵያአየርመንገድ
መግለጫ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ደሴ፣ ጎንደር፣ እና ላሊበላ የሚያደርገውን የቅዳሜ እና የእሁድ በረራዎች የተሰረዙ መሆኑን እየገለጸ ወደተጠቀሱት አካባቢዎች ለመጓዝ ትኬት የቆረጡ ደንበኞቹን በረራዎቹ እንደተመለሱ ለማስተናገድ ዝግጁ መሆኑን በትህትና ይገልጻል፡፡
ለተጨማሪ መረጃ ድረ-ገጻችንን (www.ethiopianairlines.com) ይጎብኙ!
ሐምሌ 28 ቀን 2015 ዓ.ም.
የኢትዮጵያ አየር መንገድ!
መልካም የዕረፍት ቀናት ተመኘንልዎ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በሚያምር ኢትዮጵያዊ ፈገግታ በታጀበው መስተንግዶአችን ይደሰቱ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ ከሰባት የአፍሪካ ሀገራት ከ1500 በላይ የአቪዬሽን ባለሙያዎችን አስመረቀ።
#የኢትዮጵያአቪዬሽንዩኒቨርሲቲ
ምቾትዎን ጠብቀን እርስዎን በብቃት ማገልገላችን የሁልግዜም ኩራታችን ነው! #የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቱሪዝም ዘርፍ የላቀ ሚና ለተጫወቱ የጉዞ ወኪሎች የዕውቅና ሽልማት ሰጠ፡፡
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #ቱሪዝም