ET-T-1 በ #የኢትዮጵያአየርመንገድ የተመዘገበችውን የመጀመሪያዋን አውሮፕላን ይተዋወቁ! ለምን ያህል ዓመት እንዳገለገለች ይገምቱ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #ትውስታ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #ትውስታ
የስካይ ትራክስ ዘርፈ-ብዙ ሽልማቶች አሸናፊ በሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ስለምናገለግልዎ ኩራት ይሰማናል!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በአፍሪካ ምርጡ ኢኮኖሚ እና ቢዝነስ ክላስ አየር መንገድ ለመብረር እንኳን ደህና መጡ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የተንቀሳቃሽ ስልክ መተግበሪያ ተጠቅመው የሀገር ውስጥ በረራዎን ያዘምኑ፡ ትኬት በቀላሉ ይቁረጡ፣ የበረራ ቀንዎን ይቀይሩ!
https://www.ethiopianairlines.com/aa/ethiopian-app
https://www.ethiopianairlines.com/aa/ethiopian-app
ከእኛ ጋር ያለዎትን ቆይታ ልዩ እና ምቹ ለማድረግ ሁሌም እንተጋለን። መልካም ቀን!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ እንግሊዝ በረራ ማድረግ የጀመረበትን 50ኛ ዓመት አስመልክቶ የአየር መንገዳችን ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ መስፍን ጣሰው እና ሌሎች ከፍተኛ የማኔጅመንት አባላት ብራውተን የሚገኘውን የኤርባስ A350 አውሮፕላን ክንፍ ማምረቻ ፋብሪካ ጎብኝተዋል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #50ዓመታት
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #50ዓመታት