Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
90.6K subscribers
3.81K photos
144 videos
2 files
414 links
ይህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው።
Download Telegram
ለተከታታይ አራት አመታት “የስካይ ትራክስ ምርጥ የአፍሪካ አየር መንገድ” ተሸላሚ የሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዘንድሮም በተለያዩ ዘርፎች ይወዳደራል። ሊንኩን ተጭነው በአፍሪካ ግዙፍ እና ቀዳሚ ለሆነው አየር መንገዳችን ድምፅዎን ይስጡ!
https://www.worldairlinesurvey.com/
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍38
የአስደናቂ የተፈጥሮ ገጽታ ባለቤት የሆነችውን ምድረ ቀደምት ኢትዮጵያን ይጎብኙ ! ትኬትዎን በድረ-ገፃችን ወይም በተንቀሳቃሽ ስልክ መተግበሪያችን ይግዙ ፤ እንዲሁም ቪዛዎትን በኦንላይን አገልግሎት ያግኙ ።
https://www.ethiopianairlines.com/aa/ethiopian-app
https://www.evisa.gov.et/visa/apply
#ውብኢትዮጵያ #ምድረቀደምት #የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍1810
ወደ አስደሳች የእረፍት ቀናት አብረን እንነሳ! ወደ የት መብረር ይፈልጋሉ?
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍4544👏2
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በህንድ ከኒው ዴልሒ፣ሙምባይ እና ባንጋሎር ቀጥሎ አራተኛ መዳረሻው ወደሆነችው ቸናይ ከተማ የሚያደርገውን በረራ ዛሬ ማምሻውን ጀምሯል። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍3322
ምንጊዜም በአየር መንገዳችን ሲበሩ አፍሪካዊ ጣዕም ያለው ኢትዮጵያዊ መስተንግዶአችን አይለይዎትም።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍6134
አስደሳች እና ዉጤታማ ሳምንት ይሁንልዎ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
67👍25🥰9👏7
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የስልክ ጥሪ ማዕከል አገልግሎቱን ይበልጥ በማስፋትና በማዘመን አለምዓቀፍ ጥራቱንና ደረጃውን የጠበቀ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል።
👍70👏5
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በህንድ አራተኛ መዳረሻው ወደሆነችው ቸናይ ከተማ ያደረገው የመጀመሪያ በረራ በህንድ የቱሪዝም ሚኒስቴር መስሪያ ቤት፣ በተጋባዥ እንግዶች እና በህንድ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሰራተኞች ደማቅ አቀባበል ተደርጎለታል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍54🥰2
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ሲበሩ በምስል ያስቀሩትን ማራኪ እይታ ያጋሩን @AltafSh23877906 ናቸው እናመሰግናለን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍3411
አዋሽ ሼባማይልስ የክፍያ ካርድዎን ዛሬውኑ ይውሰዱ!
ቀላልና ዘመናዊ የክፍያ አማራጭዎን በመጠቀም የሼባማይልስ ማይል የካብቱ! በእያንዳንዱ የ100 ብር ግብይት እና አገልግሎት ስድስት (6) ተጨማሪ ማይሎችን ያግኙ፡፡
https://shebamiles.ethiopianairlines.com/.../awash...
#አዋሽሼባማይልስየክፍያካርድ
👍39👏43
ካፒቴን አለማየሁ አበበ ለመጀመሪያ ጊዜ DC-3 የተሰኘውን አውሮፕላን ጥር 19 ቀን 1949 ዓ.ም በዋና አብራሪነት ከአዲስ አበባ በድሬዳዋና ጅቡቲ በኩል ወደ ኤደን ባበረሩበት ወቅት።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #ትውስታ
👍55🥰175👏4
ምቹ እና አስደሳች አገልግሎት ስለምንሰጥዎ ደስታ ይሰማናል!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍5626🥰6👏1