ማስታወቂያ
የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የጥብቅና ፍቃድ ለማግኘት ይቻል ዘንድ ፈተናው ጥቅምት 03 ቀን 2016 ዓ.ም እንደሚሰጥና ፈተናው የሚሰጥበት ቦታና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች በቀጣይ ማስታወቂያ የሚገለፅ ስለመሆኑ በ23/01/2016 ዓ.ም በማስታወቂያ መነገሩ ይታወቃል፡፡
በዚሁ መሰረት የፈተና ኮድ የሚሰጠው ጥቅምት 01 እና 02 ቀን 2016 ዓ.ም በፍትህ ሚኒስቴር ሲሆን ፈተናው የሚሰጥበት ቦታ ደግሞ ፒያሳ ከጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ከፍ ብሎ በሚገኘው በአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አዳራሽ በመሆኑ ፈተናው ከሚጀመርበት ከጥዋቱ 3.00 በፊት በፈተናው ቦታ እንድትገኙና ከህግ ኮዶች በስተቀር ምንም አይነት ፅሁፍ ይዞ መገኘትም የተከለከለ መሆኑን እንድታውቁ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡
መረጃውን #share #like በማድረግ ላልደረሳቸው እንድታሳውቁ እንጠይቃለን::
መረጃዎች በፍጥነት እንዲደርሷችሁ የፌስ ቡክ ገፃችንን በሚከተለው መስፈንጠሪያ ይቀላቀሉ::
#ethiopianfederalbarassociation
የኢትዮዽያ ፌደራል ጠበቆች ማህበር
መስከረም 29 ቀን 2016ዓ.ም
አዲስ አበባ ፤