አለሕግAleHig ️
16.2K subscribers
2.85K photos
25 videos
1.86K files
3.57K links
ከጠበቃና የሕግ አማካሪ
አማራጭ የሕግ እውቀትና አገልግሎት
Alternative legal enlightenment & Service
Website: alehig.com
https://linktr.ee/alehig
WhatsApp👉 #+251920666595
Telegram👉 @MikiasMelak
የሕግ ምክርና ድጋፍ፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያ፣ #የሕግ_መረጃ
Download Telegram
#NegariappUpdate-11

በነጋሪ የሕጎችና የሰበር ውሳኔዎች መተግበሪያ

የምርጫ እና የፖለቲካ ፓርቲ ሕጎችን ተካተዋል፤

1. አዋጅ ቁጥር 1133/2011 - የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ማቋቋሚያ አዋጅ

2. አዋጅ ቁጥር 1162/2011 - የኢትዮጵያ የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና የምርጫ ሥነ ምግባር አዋጅ

3. ደንብ ቁጥር 6/2002 - የመገናኛ ብዙኃን እና የጋዜጠኞች የምርጫ አመዘጋገብ የሥነ-ምግባር ደንብ

4. ደንብ ቁጥር 3/2002 - የሀገር ውስጥ የምርጫ ታዛቢዎች ፈቃድ አሰጣጥ፣ አሰራር እና ሥነ-ምግባር ደንብ

5. ደንብ ቁጥር 2/2002 - የስነ ዜጋ እና የመራጮች ትምህርት ፈቃድ አሰጣጥ እና ስነ-ምግባር ደንብ

6. ደንብ ቁጥር 1/2001- በምርጫ ወቅት በብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በየደረጃው ስለሚቋቋም አቤቱታ ሰሚ ኮሚቴ

7. መመሪያ ቁጥር 003/2012 - ሀገር አቀፍና የክልል ፓርቲዎች ማሟላት ያለባቸውን ግዴታ ለማስፈጸም የወጣ መመሪያ

8. የምርጫ ቦርድ ደንብ ቁጥር 2/1991 - በየደረጃው የሚገኙ ምክር ቤቶች አባላት የመረጣቸውን ሕዝብ አመኔታ በሚያጡበት ጊዜ በአባልነት የሚወገዱበትን የአፈጻጸም ሥርዓት ለመወሰን የወጣ ደንብ

9. ደንብ ቁጥር 5/2001 - መንግሥት ለፖለቲካ ፓርቲዎች የሚሰጠው የፋይናንስ ድጋፍ የሚከፋፈልበትን አሠራር ለመደንገግ የወጣ ደንብ

10. አዋጅ ቁጥር 3/1983 - ስለሰላማዊ ሰልፍና ሕዝባዊ የፖለቲካ ስብሰባ ሥነ ሥርዓት የወጣ አዋጅ
ነጋሪ መተግበሪያን ሌሎች ያካፍሉ

#ሼር #አለ #Share #ALE
🟢 @lawsocieties
🟡 @lawsocieties
🔴 @lawsocieties


https://play.google.com/store/apps/details?id=com.abyssinialaw.negari&hl=en_US&gl=US