አለሕግAleHig ️
16.2K subscribers
2.88K photos
25 videos
1.87K files
3.58K links
ከጠበቃና የሕግ አማካሪ
አማራጭ የሕግ እውቀትና አገልግሎት
Alternative legal enlightenment & Service
Website: alehig.com
https://linktr.ee/alehig
WhatsApp👉 #+251920666595
Telegram👉 @MikiasMelak
የሕግ ምክርና ድጋፍ፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያ፣ #የሕግ_መረጃ
Download Telegram
ለፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት
ተገልጋዮች በሙሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ወደ ፍርድ ቤቱ  አቤቱታ፣ መልስ እና የመልስ መልስ በሰነድ ከሚቀርበው በተጨማሪ በሶፍት ኮፒ በሲዲ መቅረብ  እና ከመዝገቡ ጋር መያያዝ ያለበት መሆኑ ይታወቃል

ሆኖም ፍርድ ቤቱ የአገልግሎት አሰጣጡን ተደራሽ ለማድረግ ቀድሞ በሲዲ ብቻ ሲቀርብ ከነበረው በተጨማሪ ከቀን 18/10/2016 ዓ.ም ጀምሮ በፍላሽና በሌሎች በማንኛውም ሊገለበጡ በሚችሉ የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች አማካኝነት ሬጅስትራር ጋር በመቅረብ የሶፍት ኮፒ ቅጅዎችን ማስገባት የምትችሉ መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን

የፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት

በጠበቃና የሕግ አማካሪ 0920666595
#ጠበቃ #ሚኪያስመላክ #MikiasMelak
አለሕግ #Alehig
👆👆👆👆👆👆👆👆👆

👉Telegram👈
https://t.me/lawsocieties

👉Facebook Page 👈
https://www.facebook.com/lawsocieties/

👉YouTube 👈
https://youtube.com/@Ale_Hig

👉Website 👈
http://alehig.wordpress.com
👍111
#ደሀ_ደንብ
• ዳኝነት ሳይከፈል፣ በነፃ መዝገብ ማስከፈት ክስ ለማቅረብ የፈለገ ወገን ከፍርዱ ለሚያገኘው የዳኝነት አገልግሎት መክፈል የሚገባውን የዳኝነት ገንዘብ ለመክፈል የሚያስችል የገንዘብ አቅም የሌለው ከሆነ ክሱን ያለዳኝነት ገንዘብ በደሀ ደንብ መሠረት የማቅረብ መብት እንዳለው በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 215 ተደንግጓል፡፡

ክሱን የሚያቀርበው ወገን ድሀ በመሆኑ ምክንያት የዳኝነት ገንዘብ ሳይከፍል ክሱን አቅርቦ እንዲያሰማ ሊፈቅድለት ይገባል? የሚለው ጉዳይ ሊለይ የሚችልበት ዝርዝር አፈፃፀም ደንቡም ፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 467 እና ተከታዩ ድንጋጌዎች ተመልክቷል፡፡ እነዚህ ደንቦች ተፈፃሚነታቸው ክስ ለማቅረብ በፈለገ የተፈጥሮ ሰውም ሆነ በሕግ ሰውነት ያላቸው ወገኖችም ጭምር ነው፡፡
በዚህም መሠረት ድሀ ነኝ፤ መብቴን ለማስከበር ያለኝ ፍላጐቴ በዳኝነት ገንዘብ እንቅፋት ምክንያት ሊሰናከል አይገባም፡፡ ስለሆነም በድሀ ደንብ መሠረት ክሱን በነፃ እንዳሰማ ይፈቀድልኝ የሚል ማናቸውም ከሳሽ ድሀ መሆኑን ሊያመለክት የሚችል የሚገኝበትን የገንዘብ አቋም ማረጋገጥ ይገባዋል፡፡ ይህም ከሳሹ የሚገኝበት የገንዘብ አቋም ከተረጋገጠ በኋላ ለክሱ ሊከፈል የሚገባው የዳኝነት ገንዘብ መጠን ከሳሹ ከሚገኝበት የገንዘብ አቋም አኳያ ተገናዝቦ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 467 መሠረት ድሀ የመሆኑና ያለመሆኑ ጉዳይ ሊለይ ይገባል፡፡
ሰ/መ/ቁ. 79555 ቅጽ 14፣ ፍ/ስ/ስ/ህ/ቁ 215፣ 467
አንድ ሰው በፍርድ ሊያልቅ የሚገባው ጉዳይን ፍርድ ቤት ይዞ ሲቀርብ የዳኝነት አገልግሎት ክፍያ መክፈል ያለበት መሆኑን የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁጥር 215፣ ከ467 እስከ 479 ድረስ የተደነገጉት ድንጋጌዎች ያሳያሉ፡፡ የዳኝነት አገልግሎት መክፈል የማይችል ሰው ክስ ለማቅረብ የሚችልበት አግባብ ስለመኖሩም ተጠቃሽ ድንጋጌዎች ያስገነዝባሉ፡፡ አንድ የዳኝነት አገልግሎት ክፍያ ለመክፈል የማይችል ሰው በደሃ ደንብ ክስ ለማቅረብ የሚችል ሲሆን ለመክፈል አቅም እያለው ክስ ያቀረበ መሆኑ ከተረጋገጠ ግን መዝገቡ እንደሚዘጋ፣ የተዘጋ መዝገብ ደግሞ የዳኝነት አገልግሎት ክፍያ /ገንዘቡን/ ለመክፈል ዝግጁ እስከሆነ ድረስ የሚንቀሳቀስለት መሆኑን የሥነ ሥርዓት ሕጉ ድንጋጌዎች መንፈስና ይዘት ያስገነዝባሉ።
ሰ/መ/ቁ. 52942 ቅጽ 12፣ ፍ/ስ/ስ/ህ/ቁ 215፣ 467-479 ....ይቀጥላል --- source ፦Amharic Legal Glossary Abrham Yohanes

በጠበቃና የሕግ አማካሪ 0920666595
#ጠበቃ #ሚኪያስመላክ #MikiasMelak
አለሕግ #Alehig
👆👆👆👆👆👆👆👆👆

👉Telegram👈
https://t.me/lawsocieties

👉Facebook Page 👈
https://www.facebook.com/lawsocieties/

👉YouTube 👈
https://youtube.com/@Ale_Hig

👉Website 👈
http://alehig.wordpress.com
👍10
መደብ -የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ረዳት ዳኛ
ደመወዝ _10000+5500+1500
👍133
የገንዘብ ሚኒስቴር የደመወዝ ገቢ ግብር ለማሻሻል ጥናት መጀመሩ ታወቀ
ዝቅተኛ ገቢ ያለውን የኅብረተሰብ ክፍል ለመደገፍ በደመወዝ ገቢ ላይ የሚጣለውን የግብር ምጣኔ ለማሻሻል የገንዘብ ሚኒስቴር ጥናት መጀመሩ ታወቀ፡፡
ማንኛውም ተቀጣሪ የሚያገኘው ጠቅላላ ገቢ ከ600 ብር በላይ ከሆነ አሥር በመቶ የደመወዝ ገቢ ግብር የሚከፍል ሲሆን፣ ከአሥር ሺሕ ብር በላይ ገቢ ያለው ተቀጣሪ ደግሞ 35 በመቶ የግብር ምጣኔ ይጣልበታል፡፡ ይህ የደመወዝ ግብር ምጣኔ ዝቅተኛ ገቢ ያላቸውን የኅብረተሰብ ክፍሎች ላይ ጫና እየፈጠረባቸው በመሆኑ ማሻሻያ ለማድረግ ጥናት መጀመሩን ለማወቅ ተችሏል፡፡
https://www.ethiopianreporter.com/130806/?sfnsn=mo&fbclid=IwZXh0bgNhZW0CMTEAAR0N4gxIUZJO1XCV3Ip9LVfIM79fGyxjJM8iXmhNEQOpI8wP8HaF2YbGr40_aem_kLLsxujrpnlV6FWervIW4g&sfnsn=mo

በጠበቃና የሕግ አማካሪ 0920666595
#ጠበቃ #ሚኪያስመላክ #MikiasMelak
አለሕግ #Alehig
👆👆👆👆👆👆👆👆👆

👉Telegram👈
https://t.me/lawsocieties

👉Facebook Page 👈
https://www.facebook.com/lawsocieties/

👉YouTube 👈
https://youtube.com/@Ale_Hig

👉Website 👈
http://alehig.wordpress.com
8👍5👏4🔥2😁1
Please follow our Tiktok👇👇👇
https://vm.tiktok.com/ZMrk1ERat/
👍51
★[በ0 አመት እና በልምድ unique Marketing & promotion plc ]

Deadline: July 7, 2024

unique Marketing & promotion plc Vacancy Fresh Graduates.


Position 3: Lawyer

🔻Experience: 0 year and above

🔻Location : Addis Ababa

🌀How to Apply online??
👇👇👇👇
https://dailyjobsethiopia.com/2024/07/01/unique-marketing-vacancy/

በጠበቃና የሕግ አማካሪ 0920666595
#ጠበቃ #ሚኪያስመላክ #MikiasMelak
አለሕግ #Alehig
👆👆👆👆👆👆👆👆👆

👉Telegram👈
https://t.me/lawsocieties

👉Facebook Page 👈
https://www.facebook.com/lawsocieties/

👉YouTube 👈
https://youtube.com/@Ale_Hig

👉Website 👈
http://alehig.wordpress.com
👍51
Africa Village Microfinance wants to recruit qualified applicants for the following positions.

Position 2: Legal Attorney

Educational Qualification: LLM/LLB in Law

How to Apply
👇👇👇
https://shegerjobs.com/2024/07/02/africa-village-microfinance-vacancy-announcement-2/

Deadline: July 9, 2024

በጠበቃና የሕግ አማካሪ 0920666595
#ጠበቃ #ሚኪያስመላክ #MikiasMelak
አለሕግ #Alehig
👆👆👆👆👆👆👆👆👆

👉Telegram👈
https://t.me/lawsocieties

👉Facebook Page 👈
https://www.facebook.com/lawsocieties/

👉YouTube 👈
https://youtube.com/@Ale_Hig

👉Website 👈
http://alehig.wordpress.com
👍41
ብርሀን ኢንሺራንስ አዲስ የስራ ማስታወቂያ

Deadline: July 8, 2024

Berhan Insurance would like to invite potential candidates who fulfill the job requirement for the following post.

Position 3: Legal Officer

❇️ Qualification: BA in Management, Accounting, Business Administration, Banking & Insurance, Economics/ LLB in Law / 10th /12th grade Complete or related fields.

🌀 How to Apply Online??
  👇👇👇👇👇👇👇👇
https://dailyjobsethiopia.com/2024/07/01/berhan-insurance-vacancy-7/

በጠበቃና የሕግ አማካሪ 0920666595
#ጠበቃ #ሚኪያስመላክ #MikiasMelak
አለሕግ #Alehig
👆👆👆👆👆👆👆👆👆

👉Telegram👈
https://t.me/lawsocieties

👉Facebook Page 👈
https://www.facebook.com/lawsocieties/

👉YouTube 👈
https://youtube.com/@Ale_Hig

👉Website 👈
http://alehig.wordpress.com
👍4
#Yegna Microfinance Intitution SC#

Job Position 1 - Legal Officer-I


Job Position 2 - Loan Section Head-I

▪️Find More Details here
          💧💧💧💧💧
https://elelanajobs.com/job/yegna-microfinance-intitution-sc-july-02-24/

▪️Deadline: July 12/24

በጠበቃና የሕግ አማካሪ 0920666595
#ጠበቃ #ሚኪያስመላክ #MikiasMelak
አለሕግ #Alehig
👆👆👆👆👆👆👆👆👆

👉Telegram👈
https://t.me/lawsocieties

👉Facebook Page 👈
https://www.facebook.com/lawsocieties/

👉YouTube 👈
https://youtube.com/@Ale_Hig

👉Website 👈
http://alehig.wordpress.com
👍41
የቲክቶክ አካውንታችንን ፎሎ አደረጉልን
ሼር እና ኮፒ ሊንክ👇👇👇

https://vm.tiktok.com/ZMrkQXt9M/
👍1
የቲክቶክ አካውንታችንን ፎሎ እያደረጋችሁ።
ሼር እና ኮፒ ሊንክ👇👇👇


https://vm.tiktok.com/ZMrk4pqt4/
👍3
ኢቲ ስዊች አዲስ የስራ ማስታወቂያ

Deadline: July 10, 2024

Ethswitch invites intrested  and qualified applicants for the following vacant Positions.

Position 1: Legal clerk

🔻 Place of Work: Addis Ababa

🌀How to Apply??
👇👇👇👇👇👇👇
https://dailyjobsethiopia.com/2024/07/03/ethswitch-job-vacancy/
👍4
Ethiopia currently has millions of IVF cases per year and faces a high infertility rate. Under the current law, donor cases are not permitted, which has significant implications. Do you support changing the law to allow donor cases in Ethiopia?
Anonymous Poll
63%
Yes
24%
No
13%
Undecided
👍5😁1