#Daily_Tips: ይህንን ያውቁ ኖሯል?
1. ብሄራዊ ባንክ (Central Bank)= የገንዘብ ስርዓት ባንክ
2. ልማት ባንክ (Development Bank)= የፖሊሲ ባንክ
3. ንግድ ባንክ (Commercial Bank)= የንግድ ባንክ
3. ኢንቨስትመንት ባንክ (Investment Bank)= የመዋዕለ ሰነድ ባንክ/የካፒታል ገበያ ባንክ
Source: The Ethiopian Economist View
#Ethiopianbusinessdaily

👍12
ቀረጥና ታክስ የመክፈል ግዴታ
በህግ በተለየ ሁኔታ ካልተደነገገ ወይም በሚኒስቴሩ በተለየ ሁኔታ ካልተወሰነ በስተቀር በማናቸውም የገቢ ወይም የወጪ እቃ ላይ ቀረጥና ታክስ ይከፈላል።
ቀረጥና ታክስ የመክፈል ኃላፊነት
1. የእቃ ዲክላራሲዮን አቅራቢው በእቃው ላይ የሚከፈለውን ቀረጥና ታክስ እንዲሁም ሳይከፈል በቀረ ቀረጥና ታክስ ላይ የሚወሰነውን ቅጣትና ወለድ የመክፈል ኃላፊነት አለበት
2. የጉምሩክ አስተላላፊ ቀረጥና ታክስ እንዳይከፈል የሚያደርግ ጥፋት የፈፀመ እንደሆነ ላልተከፈለው ቀረጥና ታክስ እንዲሁም ሳይከፈል በቀረው ቀረጥና ታክስ ላይ ለተወሰነው ቅጣትና ወለድ ከዲክላራሲዮን አቅራቢው ጋር በአንድነትና በነጠላ ኃላፊ ይሆናል።
የቀረጥና ታክስ ክፍያ ስለመወሰን
1. በጉምሩከ አዋጅ ወይም በማናቸውም ሌላ ህግ በሌላ ሁኔታ ካልተደነገገ በስተቀር በገቢ ወይም በወጪ እቃ ላይ የሚከፈለው ቀረጥና ታክስ የእቃው ዲክላራሲዮን ተቀባይነት ባገኘበት ቀን ተፈጻሚነት ያለውን ህግ መሰረት በማድረግ ይወሰናል።
2. የእቃ ዲክላራሲዮን የቀረበበትን ወይም ተቀባይነት ያገኘበትን ቀን መወሰን ባልተቻለ ጊዜ በእቃው ላይ የሚከፈለው ቀረጥና ታክስ ባለስልጣኑ በሚወስነው ቀን ተፈጻሚነት ያለውን ህግ መሰረት በማድረግ ይወሰናል።
3. በእቃ ዲክላራሲዮን ላይ የተጠቀሰው ቀረጥና ታክስ በስሌት ከተገኘው ቀረጥና ታክስ የተለየ ካልሆነ በስተቀር የጉምሩክ ሹም ተከፋይ የሚሆነውን ቀረጥና ታክስ ለዲክላራሲዮን አቅራቢው ሲያስታውቀው ወዲያውኑ መክፈል አለበት።
Alternative legal enlightenment/ALE
አማራጭ የሕግ እውቀት🔴
#አለሕግ #Alehig
👆👆👆👆👆👆👆👆
👉Telegram👈
https://t.me/lawsocieties
👉Facebook Page 👈
https://www.facebook.com/lawsocieties/

👍7
በአ/አበባ ከተማ ፍ/ቤቶች የሪፎርም ስራዎች ለህግ ባለሙያዎች፣ ተገልጋዮችና ባለድርሻ አካላት የተዘጋጀ መጠይቅ
ይህ መጠይቅ የተዘጋጀው በአዲስ አበባ ከተማ ይግባኝ ሰሚ ፍ/ቤት የሪፎርም ስራዎች ቡድን ሲሆን ዓላማውም በፍ/ቤቱ እየተሰሩ ለሚገኙ የለውጥ ስራዎች የግብዐት ማሰባሰቢያነት ነው፡፡ መጠይቁንም በመረጡት የአማርኛ ወይም የእንግሊዝኛ ቋንቋዎች በመጠቀም መሙላት ይችላሉ፡፡ በመጠይቁም የሚሰጡት መረጃ ሚስጥራዊነቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ይህ መጠይቅ የተዘጋጀውም የፍ/ቤቱ ሰራተኞች ላልሆኑ የህግ ባለሙያዎችና ተገልጋይ ማህበረሰብ ክፍሎች ብቻ ነው፡፡
ስለምላሽዎ እናመሰግናለን፡፡
👇👇👇👇👇👇
https://docs.google.com/forms/d/1qAqaRe8KKT5ggJIRE_byTEyf5ZIqnDPb5RkpTpbMoWw/edit
👆👆👆👆👆👆👆👆👆
👉Telegram👈
https://t.me/lawsocieties
👉Facebook Page 👈
https://www.facebook.com/lawsocieties/
👉YouTube 👈
https://youtube.com/@Ale_Hig
👉Website 👈
http://alehig.wordpress.com

❤4👍1
ምክር ቤቱ የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥር እና አስተዳደር ረቂቅ አዋጅን መርምሮ አጸደቀ
---------------------
(ዜና ፓርላማ)፣ መጋቢት 24፣ 2016 ዓ.ም፤ የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 19ኛ መደበኛ ስብሰባ የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥር እና አስተዳደር ረቂቅ አዋጅን መርምሮ አጽድቋል፡፡
ረቂቅ አዋጁ በምክር ቤቱ አሰራርና የአባላት ስነ ምግባር ደንብ ቁጥር 6/2008 መሰረት ለቋሚ ኪሚቴ ሳይመራ ወደ ሁለተኛ ንባብ እንዲሸጋገር የድጋፍ ሞሽን ቀርቦ የጸደቀ ነው፡፡
በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ዋና ተጠሪ ሚንስትር የተከበሩ አቶ ተስፋዬ በልጅጌ ረቂቅ አዋጁን አስመልክተው ማብራሪያ አቅርበዋል፡፡
መንግስት የመኖሪያ ቤት አቅርቦትንና ፍላጎት ለሟሟላት እያደረገ ካለው ጥረት በተጨማሪ በአሁኑ ወቅት በሀገሪቱ ከተሞች የሚስተዋለውን ያልተረጋጋና ፍትሀዊ ያልሆነ የቤት ኪራይ ዋጋ የማህበረሰቡን አቅም ያገናዘበ፣ ወቅታዊና ነባራዊ ሁኔታን መሰረት ያደረገ እንዲሆን፣ የአከራይ እና የተከራይን መብት በፍትሀዊነት የሚያስጠብቅ ረቂቅ አዋጅ ስለመሆኑ አብራርተዋል፡፡
የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትሯ ክብርት ጫልቱ ሳኒ ረቂቅ አዋጁን በሚመለከት ለምክር ቤቱ አባላት ማብራሪያ ያቀረቡ ሲሆን፤ አነስተኛ ገቢ ያላቸውን የመንግስት ሰራተኞችና የከተማ ነዋሪዎችን የኑሮ ጫና ለመቀነስ የተዘጋጀ ረቂቅ አዋጅ ስለመሆኑ ጠቁመዋል፡፡
አዋጁ የመኖሪያ ቤቶችን ብቻ የሚመለከት ሲሆን የንግድ ቤቶችን በሚመለከት በሂደት የሚታይ ስለመሆኑም ሚንስትሯ ገልጸዋል፡፡
በሌላ በኩል ቀደም ሲል የነበረው አሰራር መንግስት በዘርፉ ማግኘት የነበረበትን ገቢ አለማግኘቱና ይህ አዋጅ ይህንን ችግር በመቅረፍ የከተሞችን ገቢ ማሳደግ እንደሚያስችል ተናግረዋል፡፡
ዜጎች ከሚያገኙት ገቢ ከ25 እስከ 30 በመቶ በላይ ለቤት ኪራይ ማዋል እንደማይጠበቅባቸው ወ/ሮ ጫልቱ ጠቁመው፤ አንድ ተከራይ ለሁለት ዓመት ያክል ያለምንም ጭማሪ በተከራየው ቤት ውስጥ ተረጋግቶ የመኖር መብት የሚሰጠው አዋጅ እንደሆነ አስረድተዋል፡፡
የፍትህ ሚንስትሩ ጌዲዮን ጢሞቲዮስ (ዶ/ር) በበኩላቸው አዋጁ የአከራዩን እና የተከራዩን መብት በማጣጣም የሚያስከብር ስለመሆኑ ጠቁመው፤ በሁለቱ መካከል አለመግባባት ካለ በተቆጣጣሪው አካል በሚደረግ አስተዳደራዊ ፍትህ የሚቀረፍ እንጂ በቀጥታ ጉዳዩ በፍድ ቤት እንደማይታይ ገልጸዋል፡፡
አዋጁ የመኖሪያ ቤት ችግር በስፋት በሚስተዋልባቸው ከተሞች ተግባራዊ የሚደረግ ስለመሆኑና ዝርዝር አፈጻጸሙ ግን ለከተማ መስተዳድሮችና ለክልሎች እንደሚሰጥም ተገልጿል፡፡
የምክር ቤቱ አባላት የረቂቅ አዋጁን አስፈላጊነት እና አፈጻጸሙ ላይ በትኩረት ሊታይ ይገባል ያሉትን አስተያየት ያቀረቡ ሲሆን፤ መንግስት የመኖሪያ ቤት ችግርን ለመቅረፍ እያደረገ ያለው ጥረት አበረታች ነው ብለዋል፡፡
በአዋጁ አፈጻጸም ላይ ክፍተት እንዳይፈጠርና የመልካም አስተዳደር ችግር እንዳይኖር ሚንስቴር መስርያ ቤቱም ሆነ ጉዳዩ የሚመለከተው ቋሚ ኮሚቴ ክትትልና ድጋፍ ሊያደርጉ እንደሚገባ አባላቱ አሳስበዋል፡፡
ረቂቅ አዋጁ በሶስት ድምጸ ተአቅቦ አዋጅ ቁጥር 1320/2016 ሆኖ በአብላጫ ድምጽ ጸድቋል፡፡
HPR

👍9
FB_IMG_1712081330192.jpg
81 KB
አዲሱ አዋጅ “ስለ መኖሪያ ቤት ኪራይ ውል” ዘመን ምን ዝርዝር ይዟል?
ዛሬ በፓርላማ በጸደቀው “የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥር እና አስተዳደር አዋጅ” ከተዘረዘሩ ድንጋጌዎች ውስጥ፤ “የመኖሪያ ቤት የኪራይ ውል ዘመንን” የሚመለከቱት የሚጠቀሱ ናቸው። “የመኖሪያ ቤት ኪራይ የውል ዘመን ከሁለት ዓመት ሊያንስ አይችልም” ሲል የደነገገው አዋጁ፤ ይህ የተደረገበትን ዋነኛ ምክንያት በማብራሪያው ላይ አስፍሯል።
“የአዋጁ ዓላማ የመኖሪያ ቤት ኪራይ የተረጋጋ እንዲሆን ለማድረግ በመሆኑ፤ [ውሉ] ከሁለት ዓመት ያነሰ ቢሆን አከራዩ ውሉን ለማደስ ፍቃደኛ ላይሆን ስለሚችል፤ ተከራይ በየጊዜው በቀጣይ ስለሚከራየው ቤት በመጨነቅ የተረጋጋ ህይወት እንዳይመራ ያደርገዋል” ሲል የአዋጁ ማብራሪያ አትቷል። “ከሁለት ዓመት ያለፈ ዘመን ይኑረው ቢባል ደግሞ የአከራይን መብት እንዳይጫን፤ ሚዛናዊ በሆነ መልኩ የውል ዘመኑ ከሁለት ዓመት ያላነሰ ጊዜ እንዲሆን” መደረጉን የአዋጁ ማብራሪያ አስገንዝቧል።
“አዋጁ ከመውጣቱ በፊት ከሁለት ዓመት በታች የተደረጉ የቤት ኪራይ ውሎች ላይ ይህንን አዋጅ ተግባራዊ ማድረግ ፍትሐዊ ስለማይሆን፤ በውላቸው ላይ ያጸደቁት ቤት ኪራይ የውል ዘመን ተቀባይነት እንዲያገኝ ተደርጓል” ሲል ማብራሪያው አክሏል። ከዚህ በተጨማሪ የውል ዘመን ሳይጠናቀቅ፤ የአንድ ቤት ባለቤትነት “በውርስ፣ በሽያጭ፣ በዕዳ ወይም በሌላ ማናቸውም ህጋዊ ምክንያት” ለሌላ ወገን ከተላለፈ፤ የመኖሪያ ቤት ኪራይ ውሉ ሊቋረጥ የሚችለው “ቤቱ ከተላለፈበት ጊዜ ጀምሮ የሚቆጠር የ6 ወር ማስጠንቀቂያ ለተከራይ በመስጠት ቤቱን እንዲለቅ ማድረግ እንደሚቻል ማብራሪያው” ደንግጓል። (ኢትዮጵያ ኢንሳይደር)
ዝርዝሩን ከታች ከተያያዘው ምስላዊ መረጃ ይመልከቱ

👍4❤2🥰1
ስጦታ ፈራሽ የሚሆንባቸው ምክንያቶች
የስጦታ ምንነት
በአጭሩ ለማስቀመጥ ስጦታ ማለት ሰጪው ተቀባይ ለተባለ ሌላ ሰው ከንብረቶቹ አንዱን ያለ ዋጋ የሚለቅበት ወይም ግዴታ የሚገባበት ውል ነው።
በመሆኑም ስጦታ በራሱ ውል ነው ማለት ነው።
የስጦታ ልዩ ባህሪያት
በመርህ ደረጃ ስጦት ግላዊ ተግባር ነው ይህም ማለት ስጪው እራሱ የሚያድረገው ተግባር ነው ማለት ነው። ስጦታ የሚደረገው በወኪሉ ሲሆን ደግሞ የሚሰጠው ንብረት አይነት እና ለማን እንደሚሰጥ በግልጽ ሊመለከት ይገባል። ስጦታ የሚደረገው የሰጪው ንብረት በሆነው ለይ ብቻ ነው።ስጦታ አድርጋለሁ ብሎ የተስፋ ቃል መስጠት በህጉ መሠረት ግዴታን አያስከትልም ከዚህም በተጨማሪ ስጦታ ተቀባዩ ስጦታውን እቀበላለሁ በሚል ሀሳቡን
መግለፅ ይኖርበታል።ስጦታ እንዲቀነስ ወይም እንዲሻር የሚቀርበው ጥያቄ ስጦታው ከተደረገበት ቀን አንስቶ እስከ ሁለት አመት ለዳኞች ካልቀረበ በቀር ዋጋ አይኖረውም።
የስጦታ ሥርዓት ፎርም*
ስጦታ በማይንቀሳቀሱ ንብረቶች ላይ ወይም በሚይንቀሳቀሱ ግዙፍ ንብረቶች ላይ ሊደረግ ይችላል።
በማይንቀሳቀስ ንብረቶች ላይ የሚደረግ ስጦታ በፍትሐብሔር ህግ አንቀጽ 881 ላይ በተደነገገው መሠረት በግልጽ ኑዛዜ ሥርዓት ፎርም መሠረት የሚፈጸም መሆኑን ህጉ ያስረዳል።በሌላ በኩል በማይንቀሳቀሱ ንብረቶች ለይ የሚደረገው ስጦታ በፍ/ህግ አንቀጽ 1723 መሠረት በጽሁፍ ሆኖ በፍርድ ቤት መዝገብ ወይም ውል ለማዋዋል ስልጣን በተሰጠው አካል ፊት መሆን አለበት።
በሚንቀሳቀሱ ግዙፍ ንብረቶች ላይ የሚደረግ ስጦታ በሁለት አይነት መልኩ ሊደረግ ይችላል ይህም እጅ በእጅ በሚደረግ ማስተላለፍ ብቻ ወይም ለማይንቀሳቀስ ንብረት ስጦታ በሚደረገው ፎርም ሊሰጥ ይችላሉ።
1)ያለ ዋጋ የሚደረግ የአገልግሎት ሥራ ወይም የራሱን እቃ ያለ ዋጋ ዝግጁ ማድረግ ስጦታ አይባልም የፍ/ህግ አንቀጽ 2430።
2)መንፈሳዊ ተግባርን ለመፈጸም የሚደረገው የገንዘብ መክፈል ስራ ስጦታ አይባልም የፍ/ህ አንቀጽ 2432።
3) አንድ ሰው ለሰጪው ወይም ለቤተሰቡ አገልግሎት በልማድ መሠረት ያደረገው የሥራ ዋጋ መክፈል ስጦታ አይባልም የፍ/ህ አንቀጽ 2433።
4)ወራሽነትን አልፈልግም ብሎ መተው ወይም ኑዛዜ የተደረገለትን ስጦታ አልቀበልም ማለት ስጦታ ነው ተብሎ አይቆጠርም የፍ/ህግ 2431።
በሚንቀሳቀስ ወይም በማይንቀሳቀስ ንብረቶች ለይ የተደረገው ስጦታ በህጉ በተጠቀሱት በተለያየ ምክንያቶ ፈራሽ ሊሆን የሚችሉባቸው ምክንያቶች ያሉ ሲሆን እነኚህም:-
1ኛ የሰጪው አዕምሮ ትክክል አለመሆን
ሰጪው ስጦታውን በሚያድርግበት ወቅት በአዕምሮ መታወክ(ህመም ምክንያት) በፍርድ የተከለከለ ሲሆን ያደረገው ስጦታ ፈራሽ ሊሆን ይችላል ።የፍ/ህ አንቀጽ 2437
2ኛ ግብረ ገብነት የሌለው ወይም ህገ ወጥ ምክንያት ያለበት ስጦታ ፈራሽ ነው። የፍ/ህ አንቀጽ 2438
3)በመንፈስ መጫን ምክንያት የተደረገውን ስጦታ ዳኞች ለመቀነስ ወይም ለመሻር ይችላሉ።የፍ/ህ አንቀጽ 2439
4ኛ በ ፍ/ህ አንቀጽ 2442 ሥር በሚፈቅደው መሠረት ስጦታው የተደረገው በስህተት ወይም በተንኮል የሆነ እንደሆነ ፈራሽ ይሆናል።
5 ስጦታ የተደረገው ክርክር ያለበት ሀብት ላይ ሲሆን ስጦታው ፈራሽ ይሆናል።
Alternative legal enlightenment/ALE
አማራጭ የሕግ እውቀት🔴
#አለሕግ #Alehig
👆👆👆👆👆👆👆👆👆
👉Telegram👈
https://t.me/lawsocieties
👉Facebook Page 👈
https://www.facebook.com/lawsocieties/
👉YouTube 👈
https://youtube.com/@Ale_Hig
👉Website 👈
http://alehig.wordpress.com
የስጦታ ምንነት
በአጭሩ ለማስቀመጥ ስጦታ ማለት ሰጪው ተቀባይ ለተባለ ሌላ ሰው ከንብረቶቹ አንዱን ያለ ዋጋ የሚለቅበት ወይም ግዴታ የሚገባበት ውል ነው።
በመሆኑም ስጦታ በራሱ ውል ነው ማለት ነው።
የስጦታ ልዩ ባህሪያት
በመርህ ደረጃ ስጦት ግላዊ ተግባር ነው ይህም ማለት ስጪው እራሱ የሚያድረገው ተግባር ነው ማለት ነው። ስጦታ የሚደረገው በወኪሉ ሲሆን ደግሞ የሚሰጠው ንብረት አይነት እና ለማን እንደሚሰጥ በግልጽ ሊመለከት ይገባል። ስጦታ የሚደረገው የሰጪው ንብረት በሆነው ለይ ብቻ ነው።ስጦታ አድርጋለሁ ብሎ የተስፋ ቃል መስጠት በህጉ መሠረት ግዴታን አያስከትልም ከዚህም በተጨማሪ ስጦታ ተቀባዩ ስጦታውን እቀበላለሁ በሚል ሀሳቡን
መግለፅ ይኖርበታል።ስጦታ እንዲቀነስ ወይም እንዲሻር የሚቀርበው ጥያቄ ስጦታው ከተደረገበት ቀን አንስቶ እስከ ሁለት አመት ለዳኞች ካልቀረበ በቀር ዋጋ አይኖረውም።
የስጦታ ሥርዓት ፎርም*
ስጦታ በማይንቀሳቀሱ ንብረቶች ላይ ወይም በሚይንቀሳቀሱ ግዙፍ ንብረቶች ላይ ሊደረግ ይችላል።
1)በማይንቀሳቀስ ንብረቶች ላይ የሚደረግ ስጦታ
በማይንቀሳቀስ ንብረቶች ላይ የሚደረግ ስጦታ በፍትሐብሔር ህግ አንቀጽ 881 ላይ በተደነገገው መሠረት በግልጽ ኑዛዜ ሥርዓት ፎርም መሠረት የሚፈጸም መሆኑን ህጉ ያስረዳል።በሌላ በኩል በማይንቀሳቀሱ ንብረቶች ለይ የሚደረገው ስጦታ በፍ/ህግ አንቀጽ 1723 መሠረት በጽሁፍ ሆኖ በፍርድ ቤት መዝገብ ወይም ውል ለማዋዋል ስልጣን በተሰጠው አካል ፊት መሆን አለበት።
2) በሚንቀሳቀሱ ግዙፍ ንብረቶች ለይ የሚደረግ ስጦታ
በሚንቀሳቀሱ ግዙፍ ንብረቶች ላይ የሚደረግ ስጦታ በሁለት አይነት መልኩ ሊደረግ ይችላል ይህም እጅ በእጅ በሚደረግ ማስተላለፍ ብቻ ወይም ለማይንቀሳቀስ ንብረት ስጦታ በሚደረገው ፎርም ሊሰጥ ይችላሉ።
ስጦታ እንደማድረግ የማይቆጠርባቸው ሁኔታዎች ያሉ ሲሆን እነኚህም ሁኔታዎች።
1)ያለ ዋጋ የሚደረግ የአገልግሎት ሥራ ወይም የራሱን እቃ ያለ ዋጋ ዝግጁ ማድረግ ስጦታ አይባልም የፍ/ህግ አንቀጽ 2430።
2)መንፈሳዊ ተግባርን ለመፈጸም የሚደረገው የገንዘብ መክፈል ስራ ስጦታ አይባልም የፍ/ህ አንቀጽ 2432።
3) አንድ ሰው ለሰጪው ወይም ለቤተሰቡ አገልግሎት በልማድ መሠረት ያደረገው የሥራ ዋጋ መክፈል ስጦታ አይባልም የፍ/ህ አንቀጽ 2433።
4)ወራሽነትን አልፈልግም ብሎ መተው ወይም ኑዛዜ የተደረገለትን ስጦታ አልቀበልም ማለት ስጦታ ነው ተብሎ አይቆጠርም የፍ/ህግ 2431።
ስጦታ ፈራሽ የሚሆንባቸው ምክንያቶች
በሚንቀሳቀስ ወይም በማይንቀሳቀስ ንብረቶች ለይ የተደረገው ስጦታ በህጉ በተጠቀሱት በተለያየ ምክንያቶ ፈራሽ ሊሆን የሚችሉባቸው ምክንያቶች ያሉ ሲሆን እነኚህም:-
1ኛ የሰጪው አዕምሮ ትክክል አለመሆን
ሰጪው ስጦታውን በሚያድርግበት ወቅት በአዕምሮ መታወክ(ህመም ምክንያት) በፍርድ የተከለከለ ሲሆን ያደረገው ስጦታ ፈራሽ ሊሆን ይችላል ።የፍ/ህ አንቀጽ 2437
2ኛ ግብረ ገብነት የሌለው ወይም ህገ ወጥ ምክንያት ያለበት ስጦታ ፈራሽ ነው። የፍ/ህ አንቀጽ 2438
3)በመንፈስ መጫን ምክንያት የተደረገውን ስጦታ ዳኞች ለመቀነስ ወይም ለመሻር ይችላሉ።የፍ/ህ አንቀጽ 2439
4ኛ በ ፍ/ህ አንቀጽ 2442 ሥር በሚፈቅደው መሠረት ስጦታው የተደረገው በስህተት ወይም በተንኮል የሆነ እንደሆነ ፈራሽ ይሆናል።
5 ስጦታ የተደረገው ክርክር ያለበት ሀብት ላይ ሲሆን ስጦታው ፈራሽ ይሆናል።
Alternative legal enlightenment/ALE
አማራጭ የሕግ እውቀት🔴
#አለሕግ #Alehig
👆👆👆👆👆👆👆👆👆
👉Telegram👈
https://t.me/lawsocieties
👉Facebook Page 👈
https://www.facebook.com/lawsocieties/
👉YouTube 👈
https://youtube.com/@Ale_Hig
👉Website 👈
http://alehig.wordpress.com
Telegram
ሕግ ቤት
ሕግ ቤት Access legal information
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/

👍11❤3
Forwarded from 🇪🇹የሕግ ጉዳይ
📌 We are hiring Junior Associate for one of our clients
📌 Zero Year of experience
📌 Bachelor Degree in Law
📌 Female candidates are highly encouraged
📌 To APPLY: Send your CV to jobs@thetalentfirm.cpm with subject line " Junior Associate"

👍9❤3😁1