Forwarded from አለሕግAleHig ️
በህንፃ ለሚደርስ ጉዳት የሚኖር ኃላፊነት፡- ህንፃው በመፍረስ ወይም በመደርመስ በሌላ ሰው መብት ወይም ጥቅም ላይ ጉዳት ቢያደርስ ያደርሳል ተብሎ ያልታሰበም ሆነ አልሆነ የህንፃው ባለቤት ወይም ባለይዞታ ጥፋት ያለበት መሆኑን ማስረዳት ሳያፈስልግ ተጠያቂ ይሆናል (ፍ/ብ/ሕ/ቁ. 2077)፡፡ ከሕንፃዎች ጋር በተያያዘ ኃላፊነትን የሚያስከትለው በመፍረስ ብቻ ለሚደርስ ጉዳት ሳይሆን ከሕንፃው ላይ በሚወድቁ ዕቃዎችም ጭምር ነው፡፡ በዚህ ጊዜ ኃላፊነት የሚወስደው የግድ የሕንፃው ባለቤት ሳይሆን በሕንፃው የሚኖረው ሰው ይሆናል (ፍ/ብ/ሕ/ቁ. 2080)፡፡ ይህ ጽሁፍ ለጠቅላላ እውቀት ብቻ ነው።
ለበለጠ መረጃ የሕግ ባለሙያ/ጠበቃ ያማክሩ!
+251920666595
ለበለጠ መረጃ የሕግ ባለሙያ/ጠበቃ ያማክሩ!
+251920666595
Telegram
ሕግ ቤት
ሕግ ቤት Access legal information
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/
ተከራካሪዎች ህጻናት ከሆኑ የይግባኝ ጊዜው ቢያልፍም ይግባኛቸው ይታያል።
የፌደሬሽን ምክር ቤት ውሳኔ።
procedure አላከበሩም ተብሎ substantive right አይጣስም የህጻናት እንደ ማለት አይሆንም?
#አብክመ ጠቅላይ ፍ/ቤት ደ/ብ/ም
የፌደሬሽን ምክር ቤት ውሳኔ።
procedure አላከበሩም ተብሎ substantive right አይጣስም የህጻናት እንደ ማለት አይሆንም?
#አብክመ ጠቅላይ ፍ/ቤት ደ/ብ/ም