አለሕግAleHig ️
16.2K subscribers
2.83K photos
25 videos
1.86K files
3.55K links
ከጠበቃና የሕግ አማካሪ
አማራጭ የሕግ እውቀትና አገልግሎት
Alternative legal enlightenment & Service
Website: alehig.com
https://linktr.ee/alehig
WhatsApp👉 #+251920666595
Telegram👉 @MikiasMelak
የሕግ ምክርና ድጋፍ፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያ፣ #የሕግ_መረጃ
Download Telegram
Foreigners Residing in Ethiopia without Legal Permit Urgently Required to Acquire Legal Document
The Immigration and Citizenship Service (ICS) has announced today that foreign nationals who are residing in Ethiopia without legal permit are strongly urged to acquire legal document within one month.
ICS Director General Selamawit Dawit told the media today that over 18,000 foreign nationals are living in Ethiopia with fake documents.....
Therefore, she strongly urged foreign nationals who are living in the country without legal permit to bring their document to the immigration and citizenship service from first week of January 2024.
Legal measures will be taken against those who fail to register within the dates of this announcement, it warned.
https://alehig.wordpress.com/2024/01/05/foreigners-residing-in-ethiopia-without-legal-permit-urgently-required-to-acquire-legal-document/
የታክስ ክሊራንስ

የታክስ ክሊራንስ ምስክር ወረቀት አሰጣጥ፤ የአገልግሎት ዓይነቶች እና የታክስ ክሊራንስ ምስክር ወረቀት አገልግሎት ለማግኘት መሟላት ከሚገባቸው ቅድመ ሁኔታዎች ዋና ወናዎቹ፡-

የገቢዎች ሚኒስቴር ለግብር ከፋዩ የተለያዩ አገልግሎቶችን ይሰጣል፡፡ ከነዚህም አገልግሎቶች መካከል የታክስ ክሊራንስ የምስክር ወረቀት ይገኝበታል፡፡ የታክስ ክሊራንስ፤ ታክስ ከፋዩ የታክስ ግዴታውን መወጣቱን ወይም እየተወጣ መሆኑ ሲረጋገጥ በታክስ ሰብሳቢው መሥሪያ ቤት የሚሰጥ ማረጋገጫ ነው፡፡
የታክስ ክሊራንስ ምስክር ወረቀት የሚሰጥባቸው የአገልግሎት ዓይነቶች

1. የንግድ ሥራ ፍቃድ ወይም የሙያ ፍቃድ ለማደስ ወይም ለመመለስ፤
2. በጨረታ ለመካፈል ወይም ለመሳተፍ፤
3. የተሽከርካሪዎች ወይም የኮንስትራክሽን ማሽነሪ ዓመታዊ ምዝገባና ምርመራ (ክላውዶ) ለማድረግ፤
4. የባንክ ብድር ለማግኘት፤
5. ለተሽከርካሪ ቅሪት የመድን ካሳ ለማግኘትና የሰሌዳ ለውጥ ለማድረግ፤
6. ድርጅት ስም ወይም አድራሻ ለመለወጥ፤
7. ጥቅም የሚከፈልበት የካፒታል ሃብት ለማስተላለፍ፤
8. ድርጅት በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ ለመዝጋት ወይም ዘርፍ ለመቀየር፤
9. የባለቤትነት ስም ምዝገባ የሚያስፈልገውን የንግድ ሥራ ሀብት ለመሸጥ ወይም ለማስተላለፍ፤
10. ሕጋዊ ህልውና የነበራቸው ድርጅቶች በአንድ ላይ ለማደራጀት ወይም ለማዋሀድ፤
11. የንግድ መደብር ለሌላ አካል በሽያጭ፣ በስጦታ፣ በውርስ ወይም በመሳሰሉት ለማስተላፍ፤
12. ከመቀጠር በሚገኝ ገቢ ላይ ግብር ስለመከፈሉ ለተቀጣሪው የሚሰጥ ማረጋገጫ፤
13. የከፍተኛ ትምህርት ውጪ መጋራት ተጠቃሚ በትምህርት ዘመኑ የተጋራውን ወጪ በአገልግሎት ወይም በክፍያ ስለመወጣቱ የሚሰጥ ማረጋገጫ፤
14.  ሌሎች ተመሳሳይ አገልግሎቶችን ለማግኘት፡፡
ማንኛውም ታክስ ከፋይ የታክስ ክራንስ ምስክር ወረቀት ለማግኘት ማሟላት የሚገባው ቅድመ ሁኔታ፣

1.  የታክስ ክሊራንስ ምስክር ወረቀት እንዲሰጠው በጽሑፍ ጥያቄ ማቅረብ፤
2.  ውዝፍ የታክስ ዕዳ ወይም ወቅታዊ የታክስ ክፍያ የፈጸመ መሆን፤
3.  ውዝፍ የታክስ ዕዳ ወይም ወቅታዊ የታክስ ዕዳ ለመክፈል የክፍያ ስምምነት የገባና  በውሉ መሠረት እየተከፈለ ስለመሆኑ የሚያሳይ ማስረጃ ማቅረብ፤
4.  በደረሰው የታክስ ውሳኔ ማስታወቂያ ላይ ቅሬታ ያለው ታክስ ከፋይ በታክስ ውሳኔ ቅሬታ አጣሪ የሥራ ክፍል ወይም ይግባኝ ሰሚ ኮሚሽን ወይም በየደረጃው ለሚገኝ ፍርድ ቤት ቅሬታውን አቅርቦ በመታየት ላይ የሚገኝ ስለመሆኑ የጽሑፍ ማስረጃ ማቅረብ አለበት፡፡
Alternative legal enlightenment (ALE)አለ Provided by Legal Experts.
አማራጭ የሕግ እውቀት፣
ነፃ የሕግ ምክርና ድጋፍ ሰጪ ሕግ ባለሙያዎች፣ የተለያዩ የሕግ ማብራርያ ያገኛሉ 🔴

#አለሕግ #Alehig

👉Telegram Channel 👈
https://t.me/lawsocieties

👉Facebook Page 👈
https://www.facebook.com/lawsocieties/

👉YouTube 👈
https://www.youtube.com/@Ale_Hig
Alehig /አለሕግ ውድ የክርስትና እምነት ተከታዮች እና በዓሉን ለምታከብሩ በሙሉ እንኳን ለብርኃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የሰላም፣ የደስታ እንዲሆን መልካም ምኞቱን ይገልጻል፡፡
መልካም በዓል!! @lawsocieties
@Alehig
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የማስረጃ ሕግ፦ ሕጉ እና አተገባበሩ
👇👇👇👇👆👆👆👆👆👆
በ፡ ዮሴፍ አእምሮ (ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ፣ የፌዴራል ጠበቆች ማኅበር ሥራ አስፈጻሚ)

ይህ ጽሑፍ ስለማስረጃ ሕግ ተፈጻሚነትን ከሰበር ውሳኔዎች ጋር በማገናዘብ በሰፊው ይተነትናል። በተለይ በፌዴራል ሰበር ሰሚ ችሎት ከቅጽ 1 እስከ 25 በማስረጃ ሕግና ተያያዥ ጉዳዮች ትርጉም የሰጠባቸው ውሣኔዎች በዝርዝር ያስቀምጣል።

“Take nothing on its looks, take everything on evidence. There is no better rule.” Charles Dickens
ጸሐፊውን ጠበቃ ዮሴፍ እናመሰግናል።

https://www.abyssinialaw.com/blog/the-law-of-evidence-in-ethiopia-the-law-and-the-practice
ETHIOPIAN INDUSTRIAL INPUTS DEVELOPMENT ENTERPRISE vacancy

🔽Deadline Date January 15, 2024

✔️Position 1: የስትራቴጂክ ስራ አመራር ከፍተኛ ባለሙያ
✔️Position 2:ዋና የህግ ባለሙያ
✔️Position 3:የህግ ከፍተኛ ባለሙያ
✔️Position 4:የስነ- ምግባርና ፀረ-ሙስና ከፍተኛ ባለሙያ
✔️Position 5:የኢንዱስትሪ ውጤቶች ግዥ ባለሙያ
✔️Position 6:የሽያጭ ሰራተኛ
✔️Position 7:ኮንትራት አስተዳደር ከፍተኛ ባለሙያ


🌐 How to Apply ? https://dailyjobsethiopia.com/2024/01/08/ethiopian-industrial-inputs-development-enterprise/
በዐቃቤ ሕግ ደረጃ-II
እና በጀማሪ ዐቃቤ ሕግ ደረጃ-I
መደብ አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
ተፈላጊ ብዛት፡-
ለዐቃቤ ሕግ ደረጃ-II - 40 (አርባ)
እና ለዐቃቤ ሕግ ደረጃ-I – 10 (አስር)
በተጨማሪም http://www.eag.gov.et በሚለው የተቋሙ ዌብሳይት ላይ የሚጠይቀውን መረጃ በመሙላት እና ማስረጃዎችን በማያያዝ መመዝገብ ይቻላል።
ሶማሊ ክልል ያላችሁ ጠበቆች በቴግራም @LawsocietiesBot
የምትገኙበትን ስልክና ተያያዥ መረጃዎች ላኩልን።
በፍትህ ሚኒስቴር የሚሰጡ አገልግሎቶች በብሄራዊ መታወቂያ ብቻ እንዲሰጡ ሊደረግ ነው ተባለ።

በፍትህ ሚኒስቴር የሚሰጡ አገልግሎቶች በብሄራዊ መታወቂያ ብቻ እንዲሆኑ ለማድረግ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የፍትሕ ሚኒስቴር አሳውቋል።

በዚህ መሰረት እያንዳንዱ ሚኒስቴር መስሪያ ቤት በስሩ ያሉ ሰራተኞችና ተገልጋዮች አገልግሎቱ ሙሉ ለሙሉ ወደትግበራ ከመግባቱ በፊት ብሄራዊ መታወቂያ ለማግኘት እንዲመዘገቡ እና በእጃቸው እንዲያስገቡ አቅጣጫ መሰጠቱን መ/ቤቱ አመላክቷል፡፡

የብሄራዊ መታወቂያ ለማግኘት የት መመዝገብ ይቻላል?

ለብሄራዊ መታወቂያው በተመረጡ ባንኮች ፣በገቢዎች ሚኒስቴር፣ በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ስር በሚገኘው የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮጀክት ፅህፈት ቤት ፣በዋናው ፖስታ ቤት ፣አራት ኪሎ ቤተ-መንግስት መግቢያ ፓላስ ፓርኪንግ ህንጻ 3ኛ ፎቅ ላይ አገልግሎቱ ማግኘት ይቻላል ተብሏል።

የፍትሕ ሚኒስቴር እና የተጠሪ ተቋማት ሰራተኞች ፣ ከሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ አገልግሎት የሚያገኙ ጠበቆች እና ሌሌችም የሚመለከታቸው አካላት እንዲሁም አገልግሎት ፈልገው ወደተቋሙ የሚመጡ ግለሰቦች ለብሄራዊ መታወቂያ በመመዝገብ የካርድ ህትመትን በመያዝ አስፈላጊውን ዝግጅት ማድረግ እንዳለባቸው ተቋሙ አሳስቧል።
#TikvahethMagazine
Alternative legal enlightenment (ALE)አለ
አማራጭ የሕግ እውቀት፣
🔴

#አለሕግ #Alehig

👉Telegram Channel 👈
https://t.me/lawsocieties

👉Facebook Page 👈
https://www.facebook.com/lawsocieties/

👉YouTube 👈
https://www.youtube.com/@Ale_Hig
በ2023 ኢንተርኔት በመዘጋት ዋጋ የከፈሉ 10 ሀገራት

በ25 ሀገራት 80 ሺህ ለሚጠጋ ስአት ኢንተርኔት ተዘግቶ 747 ሚሊየን ሰዎች ተጠቂ ሆነዋል።

ሩሲያ እና ኢትዮጵያ በኢንተርኔት መዘጋት ከ5 ነጥብ 6 ቢሊየን ዶላር ማጣታቸው ተገልጿል።

በ2023 ኢንተርኔት በመዘጋት ከፍተኛ ኢኮኖሚያዊ ጉዳት ያስተናገዱ 10 ሀገራትን ይመልከቱ፦https://bit.ly/47vLJ3J
👉 የማህበራዊ ሃላፊነትዎን መወጣት ፈልገዋል?  የአዎንታዊ ለውጥ አባል ሆነው የስራ ልምድ ማግኘትስ ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ ዘ-ኢንስፓየርድ ኢትዮጵያ ዩዝ አሶሴሽን በጀመረው የአንድ ወር ፕሮጀክት ላይ በነጻ በመመዝገብና የበጎ ፈቃድ ሥራዎችን በመሥራት የዚህ እድል ተጠቃሚ ይሁኑ፡፡ በምላሹም #የአባልነት_እድል#የድጋፍ_ደብዳቤ#ሰርተፊኬት እንዲሁም ለስራ ቅጥር የሚያግዝ #የስራ_ልምድ ከእኛ ዘንድ ያገኛሉ!

👉 ውስን ቀናት እና ቦታ ብቻ ስላሉን በፍጥነት ለበጎ ፈቃደኛነት ይመዝገቡ!
ሊንኩን በመጫን አሁን ይመዝገቡ!

https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSeT8ksbpWalrFAZRMpDHhNWBd_SLauEwNMe0IxFqlf9eq_uYg/viewform?usp=sf_link

Alternative legal enlightenment (ALE) አማራጭ የሕግ እውቀት፣
ነፃ የሕግ ምክርና ድጋፍ እንዲሁም የተለያየ የሕግ ማብራርያ ያገኛሉ 🔴
ጠበቃ እና ሕግ አማካሪ፣

#አለሕግ #Alehig #lawsocieties

👉Telegram Channel 👈
https://t.me/lawsocieties

👉Telegram group 👈
https://t.me/Alehig

👉Facebook Page 👈
https://www.facebook.com/lawsocieties/
@Alehig @Lawsocieties

👉YouTube 👈
https://www.youtube.com/@Ale_Hig
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Message Alehig Legal Service on WhatsApp. https://wa.me/message/YBCB4JJCETKRJ1
የኢፌዴሪ የወንጀል ሕግ እና የተሻሻለው የቤተሰብ ሕግ በቤት ውስጥ እና በትምህርት ቤት ልጆች ላይ የሚፈፀም አካላዊ ቅጣት ለመከላከል በቂ ጥበቃ አያደርጉም። ሁለቱም ሕግጋት ወላጆች እና ተመሳሳይ ኃላፊነት ያላቸው ሌሎች ሰዎች ለመልካም አስተዳደግ ሲሉ ለአካለመጠን ያልደረሱ ልጆች ላይ የሚወስዱትን እርምጃ ይፈቅዳሉ።
ልጆች አእምሯዊ እና አካላዊ ጤናቸው ተጠብቆ ጤናማ ሆነው እንዲያድጉ ከአካላዊ ጥቃት ሊጠበቁ ይገባል። ይህን የሚያረጋግጥ የሕግ ማዕቀፍ በሀገራችን ተግባራዊ መደረግ ይገባዋል።
#Humanrights #Rightsofchildren
AHRE is dedicated to the advancement of Human Rights in Ethiopia.
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የፌደራል_ጠቅላይ_ፍርድ_ቤት_የአገልግሎት_ቅድመ_ሁኔታዎች.pdf
134.8 KB
በፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት አገልግሎት ለማግኘት የሚያስፈልጉ ቅድመ ሁኔታዎች
(ፋይል ለመክፈት፣ አዲስ አቤቱታ አቅራቢ ማሟላት የሚገባቸው፣ በሬጅስትራር በኩል መልስና የመልስ መልስ ለመቀባበል መሟላት ያለባቸው፣ መልስ እና የመልስ መልስ አቀራረብ  እንዲሁም የውሳኔ ግልባጭ ለመውሰድ መሟለት ያለባቸው ቅድመ ሁኔታዎች )