የኢፌዴሪ የወንጀል ሕግ እና የተሻሻለው የቤተሰብ ሕግ በቤት ውስጥ እና በትምህርት ቤት ልጆች ላይ የሚፈፀም አካላዊ ቅጣት ለመከላከል በቂ ጥበቃ አያደርጉም። ሁለቱም ሕግጋት ወላጆች እና ተመሳሳይ ኃላፊነት ያላቸው ሌሎች ሰዎች ለመልካም አስተዳደግ ሲሉ ለአካለመጠን ያልደረሱ ልጆች ላይ የሚወስዱትን እርምጃ ይፈቅዳሉ።
ልጆች አእምሯዊ እና አካላዊ ጤናቸው ተጠብቆ ጤናማ ሆነው እንዲያድጉ ከአካላዊ ጥቃት ሊጠበቁ ይገባል። ይህን የሚያረጋግጥ የሕግ ማዕቀፍ በሀገራችን ተግባራዊ መደረግ ይገባዋል።
#Humanrights #Rightsofchildren
AHRE is dedicated to the advancement of Human Rights in Ethiopia.

Forwarded from PIN NGO
Forwarded from 🇪🇹የሕግ ጉዳይ