ስጦታ ፈራሽ የሚሆንባቸው ምክንያቶች
የስጦታ ምንነት
በአጭሩ ለማስቀመጥ ስጦታ ማለት ሰጪው ተቀባይ ለተባለ ሌላ ሰው ከንብረቶቹ አንዱን ያለ ዋጋ የሚለቅበት ወይም ግዴታ የሚገባበት ውል ነው።
በመሆኑም ስጦታ በራሱ ውል ነው ማለት ነው።
የስጦታ ልዩ ባህሪያት
በመርህ ደረጃ ስጦት ግላዊ ተግባር ነው ይህም ማለት ስጪው እራሱ የሚያድረገው ተግባር ነው ማለት ነው። ስጦታ የሚደረገው በወኪሉ ሲሆን ደግሞ የሚሰጠው ንብረት አይነት እና ለማን እንደሚሰጥ በግልጽ ሊመለከት ይገባል። ስጦታ የሚደረገው የሰጪው ንብረት በሆነው ለይ ብቻ ነው።ስጦታ አድርጋለሁ ብሎ የተስፋ ቃል መስጠት በህጉ መሠረት ግዴታን አያስከትልም ከዚህም በተጨማሪ ስጦታ ተቀባዩ ስጦታውን እቀበላለሁ በሚል ሀሳቡን
መግለፅ ይኖርበታል።ስጦታ እንዲቀነስ ወይም እንዲሻር የሚቀርበው ጥያቄ ስጦታው ከተደረገበት ቀን አንስቶ እስከ ሁለት አመት ለዳኞች ካልቀረበ በቀር ዋጋ አይኖረውም።
የስጦታ ሥርዓት ፎርም*
ስጦታ በማይንቀሳቀሱ ንብረቶች ላይ ወይም በሚይንቀሳቀሱ ግዙፍ ንብረቶች ላይ ሊደረግ ይችላል።
*1)በማይንቀሳቀስ ንብረቶች ላይ የሚደረግ ስጦታ *
በማይንቀሳቀስ ንብረቶች ላይ የሚደረግ ስጦታ በፍትሐብሔር ህግ አንቀጽ 881 ላይ በተደነገገው መሠረት በግልጽ ኑዛዜ ሥርዓት ፎርም መሠረት የሚፈጸም መሆኑን ህጉ ያስረዳል።በሌላ በኩል በማይንቀሳቀሱ ንብረቶች ለይ የሚደረገው ስጦታ በፍ/ህግ አንቀጽ 1723 መሠረት በጽሁፍ ሆኖ በፍርድ ቤት መዝገብ ወይም ውል ለማዋዋል ስልጣን በተሰጠው አካል ፊት መሆን አለበት።
*2) በሚንቀሳቀሱ ግዙፍ ንብረቶች ለይ የሚደረግ ስጦታ*
በሚንቀሳቀሱ ግዙፍ ንብረቶች ላይ የሚደረግ ስጦታ በሁለት አይነት መልኩ ሊደረግ ይችላል ይህም እጅ በእጅ በሚደረግ ማስተላለፍ ብቻ ወይም ለማይንቀሳቀስ ንብረት ስጦታ በሚደረገው ፎርም ሊሰጥ ይችላሉ።
ስጦታ እንደማድረግ የማይቆጠርባቸው ሁኔታዎች ያሉ ሲሆን እነኚህም ሁኔታዎች።
1)ያለ ዋጋ የሚደረግ የአገልግሎት ሥራ ወይም የራሱን እቃ ያለ ዋጋ ዝግጁ ማድረግ ስጦታ አይባልም የፍ/ህግ አንቀጽ 2430።
2)መንፈሳዊ ተግባርን ለመፈጸም የሚደረገው የገንዘብ መክፈል ስራ ስጦታ አይባልም የፍ/ህ አንቀጽ 2432።
3) አንድ ሰው ለሰጪው ወይም ለቤተሰቡ አገልግሎት በልማድ መሠረት ያደረገው የሥራ ዋጋ መክፈል ስጦታ አይባልም የፍ/ህ አንቀጽ 2433።
4)ወራሽነትን አልፈልግም ብሎ መተው ወይም ኑዛዜ የተደረገለትን ስጦታ አልቀበልም ማለት ስጦታ ነው ተብሎ አይቆጠርም የፍ/ህግ 2431።
ስጦታ ፈራሽ የሚሆንባቸው ምክንያቶች*
በሚንቀሳቀስ ወይም በማይንቀሳቀስ ንብረቶች ለይ የተደረገው ስጦታ በህጉ በተጠቀሱት በተለያየ ምክንያቶ ፈራሽ ሊሆን የሚችሉባቸው ምክንያቶች ያሉ ሲሆን እነኚህም:-
1ኛ የሰጪው አዕምሮ ትክክል አለመሆን
ሰጪው ስጦታውን በሚያድርግበት ወቅት በአዕምሮ መታወክ(ህመም ምክንያት) በፍርድ የተከለከለ ሲሆን ያደረገው ስጦታ ፈራሽ ሊሆን ይችላል ።የፍ/ህ አንቀጽ 2437
2ኛ ግብረ ገብነት የሌለው ወይም ህገ ወጥ ምክንያት ያለበት ስጦታ ፈራሽ ነው። የፍ/ህ አንቀጽ 2438
3)በመንፈስ መጫን ምክንያት የተደረገውን ስጦታ ዳኞች ለመቀነስ ወይም ለመሻር ይችላሉ።የፍ/ህ አንቀጽ 2439
4ኛ በ ፍ/ህ አንቀጽ 2442 ሥር በሚፈቅደው መሠረት ስጦታው የተደረገው በስህተት ወይም በተንኮል የሆነ እንደሆነ ፈራሽ ይሆናል።
5 ስጦታ የተደረገው ክርክር ያለበት ሀብት ላይ ሲሆን ስጦታው ፈራሽ ይሆናል።
Via #lawyerhenoktaye #henoktayelawoffice
Alternative legal enlightenment/ALE
አማራጭ የሕግ እውቀት🔴
#አለሕግ #Alehig
Subscribe Now!
👉YouTube 👈
https://www.youtube.com/@Ale_Hig
👉Telegram Channel 👈
https://t.me/lawsocieties
👉Facebook Page 👈
https://www.facebook.com/lawsocieties/

Telegram
ሕግ ቤት
ሕግ ቤት Access legal information
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/

👍18❤2🥰1
የሚተላለፉ የገንዘብ ሰነዶች በኢትዮጵያ የንግድ ህግ
የሀዋላ ወረቀት /Bill of Exchange/
ለመክፈል ተስፋ ሰነድ /Promisory Note/፣
ቼክ /Cheques/፣
የመንገድ ቼክ/Travellers Cheques/፣
የእቃ መጋዘን ለተቀመጡ እቃዎች ምስክር ወረቀቶች/ደረሰኞች /warehouse goods deposit certificates/ ናቸው፡፡
https://wp.me/pfoz3m-1C
(Negotiable Instruments)
የሀዋላ ወረቀት /Bill of Exchange/
ለመክፈል ተስፋ ሰነድ /Promisory Note/፣
ቼክ /Cheques/፣
የመንገድ ቼክ/Travellers Cheques/፣
የእቃ መጋዘን ለተቀመጡ እቃዎች ምስክር ወረቀቶች/ደረሰኞች /warehouse goods deposit certificates/ ናቸው፡፡
https://wp.me/pfoz3m-1C
AleHig🔴አለሕግ
የሚተላለፉ የገንዘብ ሰነዶች በኢትዮጵያ የንግድ ህግ (Negotiable Instruments)
AleHig/አለሕግ via Corporate & Business Lawyer የሚተላለፉ የገንዘብ ሰነዶች በኢትዮጵያ የንግድ ህግ (Negotiable Instruments) በሀገራችን የንግድ እንቅስቃሴ ውስጥ ንግድን ከማፋጠን እና የፋይናንስ ግብይትን ከማሳለጥ አንጻር የገንዘብነት ዋጋ ያላቻው የሚተላለፉ ሰነዶች የሚ…
👍7❤3🔥1
👉👉አደራ እና የወንጀል ኃላፊነት
በወንጀል ሕጋችን 675 መሠረት እምነት ማጉደል ማለት ለራስ ወይም ለሌላ ሰው ተገቢ ያልሆነ ብልፅግና ለማግኘት በማሰብ የሌላ ሰውን ለተወሰነ አገልግሎት (በውሰት) ወይም በአደራ የተቀበለውን ዋጋ ያለው ነገር ወይም ጥሬ ገንዘብ በሙሉ ወይም በከፊል ለራሱ ያደረገ፣ የወሰደ፣ ያስወሰደ፣ የሰወረ፣ ለራሱ ወይም ለሌላ አገልግሎት ያዋለ ወይም መሰል ድርጊቶችን የፈፀመ እንደ ነገሩ ሁኔታ በቀላል እስራት ወይም ከአምስት ዓመት በማይበልጥ እስራት ይቀጣል።
https://wp.me/pfoz3m-1L

አደራ’ በሕጎቻችን – ከጥንት እስከ ዛሬ
በኪዳኔ መካሻ ተፃፈ “የአምባሰል ማር ቆራጭ ይወጣል በገመድ፣አደራ ቢሰጡት ይበላል ወይ ዘመድ?” – ድምፃዊ ካሣ ተሰማዐፄ ዘርዐያቆብ ከ1414-1468 ዓ.ም ከዓረብኛ ወደ ግዕዝ ያስተረጎሙት እና በሥራ ላይ ያዋሉት ሕግ ፍትሐ ነገሥት ሥጋዊም ሆነ መንፈሳዊ ፍትሕን የሚመለከት በሀገራችን ታሪክ ቀዳሚ የሕግ…
👍15😱2🔥1
Foreigners Residing in Ethiopia without Legal Permit Urgently Required to Acquire Legal Document
The Immigration and Citizenship Service (ICS) has announced today that foreign nationals who are residing in Ethiopia without legal permit are strongly urged to acquire legal document within one month.
ICS Director General Selamawit Dawit told the media today that over 18,000 foreign nationals are living in Ethiopia with fake documents.....
Therefore, she strongly urged foreign nationals who are living in the country without legal permit to bring their document to the immigration and citizenship service from first week of January 2024.
Legal measures will be taken against those who fail to register within the dates of this announcement, it warned.
https://alehig.wordpress.com/2024/01/05/foreigners-residing-in-ethiopia-without-legal-permit-urgently-required-to-acquire-legal-document/

Pay attention for Legality The Immigration and Citizenship Service (ICS) has announced today that foreign nationals who are residing in Ethiopia without legal permit are strongly urged to acquire l…
👍2❤1👏1
የታክስ ክሊራንስ
የታክስ ክሊራንስ ምስክር ወረቀት አሰጣጥ፤ የአገልግሎት ዓይነቶች እና የታክስ ክሊራንስ ምስክር ወረቀት አገልግሎት ለማግኘት መሟላት ከሚገባቸው ቅድመ ሁኔታዎች ዋና ወናዎቹ፡-
የገቢዎች ሚኒስቴር ለግብር ከፋዩ የተለያዩ አገልግሎቶችን ይሰጣል፡፡ ከነዚህም አገልግሎቶች መካከል የታክስ ክሊራንስ የምስክር ወረቀት ይገኝበታል፡፡ የታክስ ክሊራንስ፤ ታክስ ከፋዩ የታክስ ግዴታውን መወጣቱን ወይም እየተወጣ መሆኑ ሲረጋገጥ በታክስ ሰብሳቢው መሥሪያ ቤት የሚሰጥ ማረጋገጫ ነው፡፡
የታክስ ክሊራንስ ምስክር ወረቀት የሚሰጥባቸው የአገልግሎት ዓይነቶች
1. የንግድ ሥራ ፍቃድ ወይም የሙያ ፍቃድ ለማደስ ወይም ለመመለስ፤
2. በጨረታ ለመካፈል ወይም ለመሳተፍ፤
3. የተሽከርካሪዎች ወይም የኮንስትራክሽን ማሽነሪ ዓመታዊ ምዝገባና ምርመራ (ክላውዶ) ለማድረግ፤
4. የባንክ ብድር ለማግኘት፤
5. ለተሽከርካሪ ቅሪት የመድን ካሳ ለማግኘትና የሰሌዳ ለውጥ ለማድረግ፤
6. ድርጅት ስም ወይም አድራሻ ለመለወጥ፤
7. ጥቅም የሚከፈልበት የካፒታል ሃብት ለማስተላለፍ፤
8. ድርጅት በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ ለመዝጋት ወይም ዘርፍ ለመቀየር፤
9. የባለቤትነት ስም ምዝገባ የሚያስፈልገውን የንግድ ሥራ ሀብት ለመሸጥ ወይም ለማስተላለፍ፤
10. ሕጋዊ ህልውና የነበራቸው ድርጅቶች በአንድ ላይ ለማደራጀት ወይም ለማዋሀድ፤
11. የንግድ መደብር ለሌላ አካል በሽያጭ፣ በስጦታ፣ በውርስ ወይም በመሳሰሉት ለማስተላፍ፤
12. ከመቀጠር በሚገኝ ገቢ ላይ ግብር ስለመከፈሉ ለተቀጣሪው የሚሰጥ ማረጋገጫ፤
13. የከፍተኛ ትምህርት ውጪ መጋራት ተጠቃሚ በትምህርት ዘመኑ የተጋራውን ወጪ በአገልግሎት ወይም በክፍያ ስለመወጣቱ የሚሰጥ ማረጋገጫ፤
14. ሌሎች ተመሳሳይ አገልግሎቶችን ለማግኘት፡፡

👍6
ማንኛውም ታክስ ከፋይ የታክስ ክራንስ ምስክር ወረቀት ለማግኘት ማሟላት የሚገባው ቅድመ ሁኔታ፣
1. የታክስ ክሊራንስ ምስክር ወረቀት እንዲሰጠው በጽሑፍ ጥያቄ ማቅረብ፤
2. ውዝፍ የታክስ ዕዳ ወይም ወቅታዊ የታክስ ክፍያ የፈጸመ መሆን፤
3. ውዝፍ የታክስ ዕዳ ወይም ወቅታዊ የታክስ ዕዳ ለመክፈል የክፍያ ስምምነት የገባና በውሉ መሠረት እየተከፈለ ስለመሆኑ የሚያሳይ ማስረጃ ማቅረብ፤
4. በደረሰው የታክስ ውሳኔ ማስታወቂያ ላይ ቅሬታ ያለው ታክስ ከፋይ በታክስ ውሳኔ ቅሬታ አጣሪ የሥራ ክፍል ወይም ይግባኝ ሰሚ ኮሚሽን ወይም በየደረጃው ለሚገኝ ፍርድ ቤት ቅሬታውን አቅርቦ በመታየት ላይ የሚገኝ ስለመሆኑ የጽሑፍ ማስረጃ ማቅረብ አለበት፡፡
Alternative legal enlightenment (ALE)አለ Provided by Legal Experts.
አማራጭ የሕግ እውቀት፣
ነፃ የሕግ ምክርና ድጋፍ ሰጪ ሕግ ባለሙያዎች፣ የተለያዩ የሕግ ማብራርያ ያገኛሉ 🔴
#አለሕግ #Alehig
👉Telegram Channel 👈
https://t.me/lawsocieties
👉Facebook Page 👈
https://www.facebook.com/lawsocieties/
👉YouTube 👈
https://www.youtube.com/@Ale_Hig
1. የታክስ ክሊራንስ ምስክር ወረቀት እንዲሰጠው በጽሑፍ ጥያቄ ማቅረብ፤
2. ውዝፍ የታክስ ዕዳ ወይም ወቅታዊ የታክስ ክፍያ የፈጸመ መሆን፤
3. ውዝፍ የታክስ ዕዳ ወይም ወቅታዊ የታክስ ዕዳ ለመክፈል የክፍያ ስምምነት የገባና በውሉ መሠረት እየተከፈለ ስለመሆኑ የሚያሳይ ማስረጃ ማቅረብ፤
4. በደረሰው የታክስ ውሳኔ ማስታወቂያ ላይ ቅሬታ ያለው ታክስ ከፋይ በታክስ ውሳኔ ቅሬታ አጣሪ የሥራ ክፍል ወይም ይግባኝ ሰሚ ኮሚሽን ወይም በየደረጃው ለሚገኝ ፍርድ ቤት ቅሬታውን አቅርቦ በመታየት ላይ የሚገኝ ስለመሆኑ የጽሑፍ ማስረጃ ማቅረብ አለበት፡፡
Alternative legal enlightenment (ALE)አለ Provided by Legal Experts.
አማራጭ የሕግ እውቀት፣
ነፃ የሕግ ምክርና ድጋፍ ሰጪ ሕግ ባለሙያዎች፣ የተለያዩ የሕግ ማብራርያ ያገኛሉ 🔴
#አለሕግ #Alehig
👉Telegram Channel 👈
https://t.me/lawsocieties
👉Facebook Page 👈
https://www.facebook.com/lawsocieties/
👉YouTube 👈
https://www.youtube.com/@Ale_Hig
Telegram
ሕግ ቤት
ሕግ ቤት Access legal information
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/
👍9❤3
Alehig /አለሕግ ውድ የክርስትና እምነት ተከታዮች እና በዓሉን ለምታከብሩ በሙሉ እንኳን ለብርኃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የሰላም፣ የደስታ እንዲሆን መልካም ምኞቱን ይገልጻል፡፡
መልካም በዓል!! @lawsocieties
@Alehig
መልካም በዓል!! @lawsocieties
@Alehig
👍14❤4👏1
ከየትኛውም የኢትዮጵያ ክልል/ጫፍ ሁነው ተገልጋዮች ለአላስፈላጊ እንግልትና ወጪዎች ሳይዳረጉ ጥራት ያለው አገልግሎት እና ፍርድ ማግኘት እንዲችሉ ፍ/ቤቱ ከኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር ያለማቸውን
ዘመናዊ የፍርድ ቤት ስርዓት አስመረቀ
👆👆👆👆👆👆👆👆👆
ከየትኛውም ቦታ ሆኖ የፍርድ ቤት አገልግሎት ማግኘት የሚያስችል፣
👆👆👆👆👆👆👆👆👆
የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር ያለማቸውን አውቶማቲክ ትራንስክሪፕሽን፣ ስማርት ቻትቦት እና ዲጂታል የመረጃ ዴስክ የያዘ የስማርት ኮርት ሩም ሲስተም በታህሳስ 27 ቀን 2016 ዓ.ም በፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ እንዲሁም ከፍተኛ የመንግሥት የስራ ኃላፊዎች እና ተጋባዥ እንግዶች በተገኙበት በይፋ ተመርቋል፡፡
በዝግጅቱ ላይ በክብር እንግድነት የተገኙት የኢፌድሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ክቡር አቶ ታገሰ ጫፎ ባስተላለፉት መልዕክት የቴክኖሎጂ መተግበሪያዎቹ ለፍ/ቤቱ ማህበረሰብ ብቻ ሳይሆን ለመላው የአገራችን ህዝብ ደስ የሚያሰኝ እና ተስፋ የሚሰጥ ምዕራፍ መሆኑን በመግለፅ እነዚህ ቴክኖሎጂዎች ተጠናክረው በሁሉም ደረጃ ባሉ ፍ/ቤቶች ተግባራዊ እንዲደረጉ በቅንጅት መስራት እንደሚገባ ገልፀዋል፡፡
ክቡር አፈ ጉባኤው አክለውም የመንግስትና የህዝብ ሃብት ሳይባክን፣ ተገልጋዮችም ለአላስፈላጊ እንግልትና ወጪዎች ሳይዳረጉ ጥራት ያለው አገልግሎት ማግኘት እንዲችሉ እንዲሁም በአገልግሎቱ ላይ ያላቸውን ቅሬታ በግልጽና በቀላሉ በማቅረብ ፈጣን ምላሽ ማግኘት እንዲችሉ የሚያግዙ የጤክኖሎጂ መተግበሪያዎቹ ከመሆናቸውም ባሻገር የመልካም አስተዳደር ችግሮች ከመሰረቱ የሚፈቱና መንግስት በትኩረት የያዘውን አገራዊ ዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ስትራቴጂ እቅድ ስኬታማ የሚያደርግ ነው ብለዋል፡፡
የፌዴራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ፕሬዝደንት ክቡር አቶ ቴዎድሮስ ምህረት ባደረጉት ንግግር የዜጎችን ፍትህ የማግኘት መብት ለማረጋገጥ እና የዳኝነት ስርዓቱን ጥራት ያለው፣ ቀልጣፋ፣ ተደራሽና ተጠያቂነት የሰፈነበት እንዲሆን ለማድረግ የተደራጀ እና ዘመናዊ የመረጃ አያያዝ ስርዓት ከመዘርጋት አኳያ በርካታ ስራዎች እንደሚጠበቁ ገልጸው ላለፈው አንድ አመት ያህል ገደማ ሲሰራባቸው ቆይተው የተመረቁት የአውቶማቲክ ትራንስክሪፕሽን (ንግግርን ወደ ጽሁፍ የሚቀይር ስርዓት)፣ ስማርት ኮርት ሩም (በቴክኖሎጂ የተደገፈ ችሎት)፣ ስማርት ቻት ቦት (የውይይት መለዋወጫ ሮቦት) እንዲሁም መረጃ መስጫ (ኢንፎርሜሽን ዴስክ)ቴክኖሎጂዎች ወደ ስራ ሲገቡ በዳኝነት ስርዓቱ ላይ የሚነሱ ቅሬታዎችን በእጅጉ እንደሚቀንሱ ገልፀዋል፡፡
ክቡር ፕሬዝደንቱ በቀጣይ ከኢትዮ ቴሌኮም እና ከኢትዮጵያ መረብ ደህንነት አስተዳደር ጋር የተጀመሩ የዳኝነት ስርዓቱን በዲጂታል የታገዘ የማድረግ ስራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል በመግለፅ ለፕሮጀክቱ መሳካት የበኩላቸውን አስተዋጽኦ ላደረጉ የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት አመራሮችና ሰራተኞችን ጨምሮ ሌሎች በሂደቱ ተሳትፎ ለነበራቸው አካላት ምስጋና አቅርበዋል፡፡
የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ኢንጂነር ወርቁ ጋቸና በበኩላቸው ፕሮጀክቱ የዳኝነት አገልግሎትን የተቀላጠፈና ለዜጎች ተጠቃሚነት ምቹ ለማድረግ የሚያስችል መሆኑን በመግለፅ ለምረቃ የበቁት የሰው ሰራሽ አስተውሎት የቴክኖሎጂ ውጤቶች በዳኝነት ስርዓቱ በስፋት እንዲተገበሩ በቀጣይም ከፌዴራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ጋር በትብብር እንደሚሰሩ ገልጸዋል፡፡
በመድረኩ ላይ የኢትዬ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈጻሚን በመወከል ንግግር ያደረጉት ቺፍ የቴክኖሎጂ ኦፊሰር አቶ ታሪኩ ደምሴ በበኩላቸው እነዚህ እና ሌሎች የዳኝነት ስርአቱን ለማዘመን የለሙ የቴክኖሎጂ ውጤቶች ውጤታማ በሆነ መንገድ ለመተግበር የሚያስችል አስተማማኝ የዋይድ ኤሪያ ኔትወርክ መሰረተ ልማት ዝርጋታ በፌደራል ፍርድ ቤቶች የተጀመረ መሆኑን ጠቅሰው ፕሮጀክቱ ሲጠናቀቅ የፍትህ ስርአቱን በእጅጉ ለማሻሻል የሚረዳ ይሆናል ብለዋል፡፡
የኢትዮጵያ መረብ ደህንነት አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር ክቡር አቶ ሰለሞን ሶካ ከፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ጋር የፍርድ ቤቱን አሰራር የሚያልቁ ደህንነታቸዉ የተጠበቀ የኮሚዩኒኬሽን ስርዓት እና የዳኝነት አገልግሎቱን በከፍተኛ ደረጃ አዉቶሜት (Automate) በማድረግ የፍርድ ቤቶችን አገልግሎት የሚያቀላጥፉ የተቀናጀ የጉዳዮች አስተዳደር መረጃ ስርዓት እና ኤሌክትሮኒክ መዛግብት አስተዳደር ስርዓት እንደሚተገበሩ ጠቁመዋል።
በዝግጅቱ የቴክኖሎጂ መተግበሪያዎቹ አተገባበር የተመለከተ ጉብኝት የተደረገ ሲሆን ለታዳሚ እንግዶች ሰፊ ገለጻ በባለሙያዎች ተሰጥቷል፡፡
የፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ኮሚዩኒኬሽን ዳይሬክቶሬት
#Federalsupremecourt
Alternative legal enlightenment (ALE)አለ Provided by Legal Experts.
አማራጭ የሕግ እውቀት፣
ነፃ የሕግ ምክርና ድጋፍ ሰጪ ሕግ ባለሙያዎች፣ የተለያዩ የሕግ ማብራርያ ያገኛሉ 🔴
#አለሕግ #Alehig
👉Telegram Channel 👈
https://t.me/lawsocieties
👉Facebook Page 👈
https://www.facebook.com/lawsocieties/
👉YouTube 👈
https://www.youtube.com/@Ale_Hig
‹‹የስማርት ኮርት ሲስተም››

👍4❤3👏1
የማስረጃ ሕግ፦ ሕጉ እና አተገባበሩ
👇👇👇👇👆👆👆👆👆👆
በ፡ ዮሴፍ አእምሮ (ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ፣ የፌዴራል ጠበቆች ማኅበር ሥራ አስፈጻሚ)
ይህ ጽሑፍ ስለማስረጃ ሕግ ተፈጻሚነትን ከሰበር ውሳኔዎች ጋር በማገናዘብ በሰፊው ይተነትናል። በተለይ በፌዴራል ሰበር ሰሚ ችሎት ከቅጽ 1 እስከ 25 በማስረጃ ሕግና ተያያዥ ጉዳዮች ትርጉም የሰጠባቸው ውሣኔዎች በዝርዝር ያስቀምጣል።
“Take nothing on its looks, take everything on evidence. There is no better rule.” Charles Dickens
ጸሐፊውን ጠበቃ ዮሴፍ እናመሰግናል።
https://www.abyssinialaw.com/blog/the-law-of-evidence-in-ethiopia-the-law-and-the-practice

Abyssinialaw
የማስረጃ ሕግ - ሕጉ እና አተገባበሩ
በሰዎች የእለት ከዕለት መስተጋብር ዉስጥ ከሚፈጠሩ ነገሮች መካከል አንዱ ቅራኔ ነዉ። ቅራኔ ሲኖር ደግሞ የመረጃ ወይም ማስረጃ ጉዳይ አብሮ ይነሳል። በተለይ ለዳኝነት አካላት ማለትም ለፍርድ ቤት፤ ለግልግል እና ለመሳሰሉት በሚቀርቡ ክርክሮች ላይ ማስረጃን ወይም መረጃን የሚመለከቱ ጉዳዮች መነሳታቸዉ አ...
👍14🔥2💩1
Forwarded from 🇪🇹የሕግ ጉዳይ
ETHIOPIAN INDUSTRIAL INPUTS DEVELOPMENT ENTERPRISE vacancy
🔽Deadline Date January 15, 2024
✔️Position 1: የስትራቴጂክ ስራ አመራር ከፍተኛ ባለሙያ
✔️Position 2:ዋና የህግ ባለሙያ
✔️Position 3:የህግ ከፍተኛ ባለሙያ
✔️Position 4:የስነ- ምግባርና ፀረ-ሙስና ከፍተኛ ባለሙያ
✔️Position 5:የኢንዱስትሪ ውጤቶች ግዥ ባለሙያ
✔️Position 6:የሽያጭ ሰራተኛ
✔️Position 7:ኮንትራት አስተዳደር ከፍተኛ ባለሙያ
🌐 How to Apply ? https://dailyjobsethiopia.com/2024/01/08/ethiopian-industrial-inputs-development-enterprise/

Dailyjobsethiopia.com
ETHIOPIAN INDUSTRIAL INPUTS DEVELOPMENT ENTERPRISE
Find the latest job vacancies in Ethiopia, reporter jobs, NGO jobs, government jobs, reporter jobs, Addis Zemen Jobs and, provide free job notification in Ethiopia, Stay updated with free notifications from dailyjobsethiopia.com
👍5❤3👎1🤝1
በዐቃቤ ሕግ ደረጃ-II
እና በጀማሪ ዐቃቤ ሕግ ደረጃ-I
መደብ አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
ተፈላጊ ብዛት፡-
ለዐቃቤ ሕግ ደረጃ-II - 40 (አርባ)
እና ለዐቃቤ ሕግ ደረጃ-I – 10 (አስር)
በተጨማሪም http://www.eag.gov.et በሚለው የተቋሙ ዌብሳይት ላይ የሚጠይቀውን መረጃ በመሙላት እና ማስረጃዎችን በማያያዝ መመዝገብ ይቻላል።

👍9
ሶማሊ ክልል ያላችሁ ጠበቆች በቴግራም @LawsocietiesBot
የምትገኙበትን ስልክና ተያያዥ መረጃዎች ላኩልን።
የምትገኙበትን ስልክና ተያያዥ መረጃዎች ላኩልን።
👍10❤3
በፍትህ ሚኒስቴር የሚሰጡ አገልግሎቶች በብሄራዊ መታወቂያ ብቻ እንዲሰጡ ሊደረግ ነው ተባለ።
በፍትህ ሚኒስቴር የሚሰጡ አገልግሎቶች በብሄራዊ መታወቂያ ብቻ እንዲሆኑ ለማድረግ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የፍትሕ ሚኒስቴር አሳውቋል።
በዚህ መሰረት እያንዳንዱ ሚኒስቴር መስሪያ ቤት በስሩ ያሉ ሰራተኞችና ተገልጋዮች አገልግሎቱ ሙሉ ለሙሉ ወደትግበራ ከመግባቱ በፊት ብሄራዊ መታወቂያ ለማግኘት እንዲመዘገቡ እና በእጃቸው እንዲያስገቡ አቅጣጫ መሰጠቱን መ/ቤቱ አመላክቷል፡፡
የብሄራዊ መታወቂያ ለማግኘት የት መመዝገብ ይቻላል?
ለብሄራዊ መታወቂያው በተመረጡ ባንኮች ፣በገቢዎች ሚኒስቴር፣ በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ስር በሚገኘው የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮጀክት ፅህፈት ቤት ፣በዋናው ፖስታ ቤት ፣አራት ኪሎ ቤተ-መንግስት መግቢያ ፓላስ ፓርኪንግ ህንጻ 3ኛ ፎቅ ላይ አገልግሎቱ ማግኘት ይቻላል ተብሏል።
የፍትሕ ሚኒስቴር እና የተጠሪ ተቋማት ሰራተኞች ፣ ከሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ አገልግሎት የሚያገኙ ጠበቆች እና ሌሌችም የሚመለከታቸው አካላት እንዲሁም አገልግሎት ፈልገው ወደተቋሙ የሚመጡ ግለሰቦች ለብሄራዊ መታወቂያ በመመዝገብ የካርድ ህትመትን በመያዝ አስፈላጊውን ዝግጅት ማድረግ እንዳለባቸው ተቋሙ አሳስቧል።
#TikvahethMagazine
Alternative legal enlightenment (ALE)አለ
አማራጭ የሕግ እውቀት፣
🔴
#አለሕግ #Alehig
👉Telegram Channel 👈
https://t.me/lawsocieties
👉Facebook Page 👈
https://www.facebook.com/lawsocieties/
👉YouTube 👈
https://www.youtube.com/@Ale_Hig
በፍትህ ሚኒስቴር የሚሰጡ አገልግሎቶች በብሄራዊ መታወቂያ ብቻ እንዲሆኑ ለማድረግ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የፍትሕ ሚኒስቴር አሳውቋል።
በዚህ መሰረት እያንዳንዱ ሚኒስቴር መስሪያ ቤት በስሩ ያሉ ሰራተኞችና ተገልጋዮች አገልግሎቱ ሙሉ ለሙሉ ወደትግበራ ከመግባቱ በፊት ብሄራዊ መታወቂያ ለማግኘት እንዲመዘገቡ እና በእጃቸው እንዲያስገቡ አቅጣጫ መሰጠቱን መ/ቤቱ አመላክቷል፡፡
የብሄራዊ መታወቂያ ለማግኘት የት መመዝገብ ይቻላል?
ለብሄራዊ መታወቂያው በተመረጡ ባንኮች ፣በገቢዎች ሚኒስቴር፣ በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ስር በሚገኘው የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮጀክት ፅህፈት ቤት ፣በዋናው ፖስታ ቤት ፣አራት ኪሎ ቤተ-መንግስት መግቢያ ፓላስ ፓርኪንግ ህንጻ 3ኛ ፎቅ ላይ አገልግሎቱ ማግኘት ይቻላል ተብሏል።
የፍትሕ ሚኒስቴር እና የተጠሪ ተቋማት ሰራተኞች ፣ ከሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ አገልግሎት የሚያገኙ ጠበቆች እና ሌሌችም የሚመለከታቸው አካላት እንዲሁም አገልግሎት ፈልገው ወደተቋሙ የሚመጡ ግለሰቦች ለብሄራዊ መታወቂያ በመመዝገብ የካርድ ህትመትን በመያዝ አስፈላጊውን ዝግጅት ማድረግ እንዳለባቸው ተቋሙ አሳስቧል።
#TikvahethMagazine
Alternative legal enlightenment (ALE)አለ
አማራጭ የሕግ እውቀት፣
🔴
#አለሕግ #Alehig
👉Telegram Channel 👈
https://t.me/lawsocieties
👉Facebook Page 👈
https://www.facebook.com/lawsocieties/
👉YouTube 👈
https://www.youtube.com/@Ale_Hig
👍10🔥3❤2
በ2023 ኢንተርኔት በመዘጋት ዋጋ የከፈሉ 10 ሀገራት
በ25 ሀገራት 80 ሺህ ለሚጠጋ ስአት ኢንተርኔት ተዘግቶ 747 ሚሊየን ሰዎች ተጠቂ ሆነዋል።
ሩሲያ እና ኢትዮጵያ በኢንተርኔት መዘጋት ከ5 ነጥብ 6 ቢሊየን ዶላር ማጣታቸው ተገልጿል።
በ2023 ኢንተርኔት በመዘጋት ከፍተኛ ኢኮኖሚያዊ ጉዳት ያስተናገዱ 10 ሀገራትን ይመልከቱ፦https://bit.ly/47vLJ3J

👍7❤3👏2😢2🔥1
👉 የማህበራዊ ሃላፊነትዎን መወጣት ፈልገዋል? የአዎንታዊ ለውጥ አባል ሆነው የስራ ልምድ ማግኘትስ ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ ዘ-ኢንስፓየርድ ኢትዮጵያ ዩዝ አሶሴሽን በጀመረው የአንድ ወር ፕሮጀክት ላይ በነጻ በመመዝገብና የበጎ ፈቃድ ሥራዎችን በመሥራት የዚህ እድል ተጠቃሚ ይሁኑ፡፡ በምላሹም #የአባልነት_እድል ፣ #የድጋፍ_ደብዳቤ ፣ #ሰርተፊኬት እንዲሁም ለስራ ቅጥር የሚያግዝ #የስራ_ልምድ ከእኛ ዘንድ ያገኛሉ!
👉 ውስን ቀናት እና ቦታ ብቻ ስላሉን በፍጥነት ለበጎ ፈቃደኛነት ይመዝገቡ!
ሊንኩን በመጫን አሁን ይመዝገቡ!
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSeT8ksbpWalrFAZRMpDHhNWBd_SLauEwNMe0IxFqlf9eq_uYg/viewform?usp=sf_link
Alternative legal enlightenment (ALE) አማራጭ የሕግ እውቀት፣
ነፃ የሕግ ምክርና ድጋፍ እንዲሁም የተለያየ የሕግ ማብራርያ ያገኛሉ 🔴
ጠበቃ እና ሕግ አማካሪ፣
#አለሕግ #Alehig #lawsocieties
👉Telegram Channel 👈
https://t.me/lawsocieties
👉Telegram group 👈
https://t.me/Alehig
👉Facebook Page 👈
https://www.facebook.com/lawsocieties/
@Alehig @Lawsocieties

Google Docs
NEED VOLUNTEERS
The Inspired Ethiopia Youth Association collaborates with Mesirat Project to provide you with an opportunity to elevate your skills and experience. We brought the opportunity to Ethiopian Youth to get a free Digital Upskilling: E-Learning Course. We will…
👍10❤3🔥3👎1
በቀዳሚ የክስ መስሚያ ቀነ ቀጠሮ
በእነዚህ ድንጋጌዎች ስር የተዘረዘሩት ተግባራት ጠቅለለ ባለ መልኩ በአራት ክፍሎች የሚመደቡ ናቸው፡፡ እነዚህም 1ኛ/ የግራ ቀኙ ተከራካሪ ወገኖችን መቅረብ ማረጋገጥ እና ባልቀረቡት ላይ ተጓዳኝ እርምጃ መውሰድ (Non-Appearance of the parties and actions on non-appearance)፣ 2ኛ/ ተከራካሪ ወገኖችን መመርመር(Examination of the Parties) 3ኛ/ የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያ እና በመቃወሚያው ላይ ስለሚሰጥ ውሳኔ(Preliminary objections and action thereof/ እና 4ኛ/ የክርክር ጭብጥ መመስረት(Framing of the Issues) የሚሉት ናቸው፡፡
እነዚህ አራት ተግባራት በቅደም ተከተል የሚፈፀሙ ሲሆን የመጀመሪያው ተግባር ሳይፈፀም ወደ ሚቀጥለው ሂደት መሸጋገር የማይቻል ስለመሆኑ ከድንጋጌዎቹ አቀራረፅ እና አደረጃጀት መረዳት ይቻላል፡፡ በዚሁ መሰረት ባልቀረበው ተከራካሪ ወገን ላይ አቋም ሳይወሰድ ተከራካሪ ወገኖችን ወደ መመርምር መሸጋገር እንዲሁም በቀረበው የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያ ላይ ተገቢ ውሳኔ ሳይሰጥ ወደ የፍሬ ነገር ጭብጥ መመስረት እና ወደ ዋናው የሙግት ደረጃ መሻገር አይቻልም ማለት ነው፡፡ የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያ ሊቀርብ የሚገባውም በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህግ ቁጥር 244 ሰር በተመለከተው አግባብ ነው፡፡
በመሰረቱ በዚህ ድንጋጌ መሰረት የሚቀርቡት የመጀመሪያ ደረጃ የክስ መቃወሚያዎች አብዛኛዎቹ በባህሪያቸው የቀረበውን ክስ በመጀመሪያው የክርክር ምዕራፍ ላይ የማቆም ውጤት ያላቸው ናቸው፡፡ በቀረበው መቃወሚያ ላይ ግልፅ አቋም ሳይያዝ ወደ ክሱ ፍሬ ነገር ክርክር እንዳይገባ የተከለከለውም ከዚሁ ባህሪው በመነሳት እንደሆነ መገንዘብ ይቻል፡፡ ይሁንና በዚህ ድንጋጌ መሰረት የሚወሰድ እርምጃ በውጤት ደረጃ የተከራካሪ ወገኖን የክርክር አድማስ የሚያጣብብ በመሆኑ አቋም ከመያዙ በፊት በመቃወሚያው ላይ ጥርት ያለ ግንዛቤና እምነት ሊኖር ይግባል፡፡ በሌላ አገላለፅ የመቃወሚያው አቀራረብ ከክሱ ስረ ነገር ክርክር ጋር ተያያዥነት ካለው እና በክርክር ሂደት ይበልጥ ጠርቶ የሚወጣ ስለመሆኑ አመላካች ሁኔታዎች ካሉ ወደዋናው ክርክር በመግባት የግራ ቀኙን የተሟላ ክርክር ሰምቶ እንደየሁኔታው አቋም መያዙ ተገቢ ነው፡፡
****
በስጦታ ውሉ ላይ በስጦታ የተላለፈው መብት በጠቅላላው መገለፁ (የሚንቀሳቀስም ሆነ የማይንቀሳቀስ ንብረቶቼን በሚል) በስጦታ አድራጊውን ንብረት ምንነት ላይ ተጨማሪ ክርክርን ይጋብዛን ከሚባል በቀር ጠቅላላ አገላለፁ የስጦታ ውሉን ዋጋ የሚያሳጠው አይደለም፡፡
*
አንድ ተከራካሪ በመጀመሪያ ደረጃ ክስ መቃወሚያነት ሳይሆን በአማራጭ የስረ ነገር ክርክር ውስጥ የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያ አንስቶ ፍርድ ቤቱ መቃወሚያውን ቢያልፈው ያነሳሁት የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያ ታልፎብኛል በሚል የሚያቀርበው መከራከሪያ ተቀባይነት የለውም።
**
ባለመሬቱ ሳይቃወም በሌላ ሰው መሬት ላይ ህንፃ የሰራ ሰው የዚሁ ህንፃ ባለሃብት እንደሆነ የፍ/ብ/ህግ ቁጥር 1179(1) ይደነግጋል፡፡ ያም ሆኖ ባለመሬቱ ከፈቀደ የህንፃውን ግምት 1/4ኛ በመክፈል ይዞታውን ሊያስለቅቅ እንደሚችል የዚሁ ድንጋጌ ንዑስ አንቀፅ 2 እና አንቀጽ 1180(2) ያስገነዝባሉ፡፡ ነገር ግን የዚህ ድንጋጌ ተግባራዊ አፈፃፃም የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ህገ መንግስት ከታወጀ በኋላ ሀገሪቱ ከምትከተለው የመሬት ስሪት ባህሪና ከዜጎችን ህገ መንግስታዊ የንብረት ባለቤትነት መብት አኳያ ተገናዝቦ ሊተረጎም የሚገባው ጉዳይ ነው፡፡
ከዚህ አንፃር ይኸው ችሎት በባዶ መሬት ላይ መብት አለን ከሚሉት ሰዎች ይልቅ ይዞታውን በእጁ አድርጎ እና ንብረት አፍርቶበት የያዘ ሰው የተሻለ መብት ያለው በመሆኑ ባለይዞታው ሳይቃወም በባዶ መሬት ላይ ቤት የሰራ ሰው የዛው ቤት ባለቤት በመሆኑ ሊለቅ አይገባም በሚል በሰ/መ/ቁ/105125 ላይ በሌሎች በርካታ መዝገቦች ላይ አስገዳጅ የህግ ትርጉም ሰጥቷል፡፡
ሰበር መዝገብ ቁጥር 193ዐዐዐ ሰኔ 25 ቀን 2ዐ13 ዓ.ም
በጠበቃ እና ሕግ አመካሪ በአብርሃም ዮሀንስ
Alternative legal enlightenment (ALE)አለ Provided by Legal Experts.
አማራጭ የሕግ እውቀት፣
ነፃ የሕግ ምክርና ድጋፍ ሰጪ ሕግ ባለሙያዎች፣ የተለያዩ የሕግ ማብራርያ ያገኛሉ 🔴
http://alehig.wordpress.com/
#አለሕግ #Alehig
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://linktr.ee/alehig
👉Telegram Channel 👈
https://t.me/lawsocieties
👉Facebook Page 👈
https://www.facebook.com/lawsocieties/
👉YouTube 👈
https://www.youtube.com/@Ale_Hig
👉Website:👈
http://alehig.wordpress.com/
(The First Hearing) ፍርድ ቤቶች ስለሚፈፅሟቸው ተግባራት በሥነ ሥርዓት ህጉ ከቁጥር 241-256 ባሉት ድንጋጌዎች ስር ተገልጿል፡፡

Attorney & Legal consultant
👍14❤2👏2👎1
Forwarded from አለሕግAleHig ️
አንድ ሰው ከቤቱ ወይም ከመኖሪያው ቦታ ጋር ወደተያያዘ ቦታ ሰው ባይኖ አጥር ግቢ ሕጋዊ ነዋሪው ፈቅዶለት ከገባ በኋላ እንዲወጣ ሲጠይቀው ያልወጣ እንደሆነ፤ ከ 3 ዓመት በማይበልጥ እሥራት ወይም በመቀጮ እንደሚቀጣ ያውቃሉ፡፡
የወንጀል ህግ አንቀጽ 604‼️
ይህ ለጠቅላላ እውቀት ብቻ ነው።
ለበለጠ መረጃ ህግ ባለሙያ ያማክሩ!
#አለ_ህግ #Ale_Hig
ሼር ለወዳጅ ዘመድ ጓደኛ።
👆👆👆👆🙏🙏🙏🙏🙏
@Lawsocieties #አለ_ህግ
#Lawsocieties @Alehig
Facebook Page
https://www.facebook.com/lawsocieties/
Telegram Channel
https://t.me/lawsocieties
👇👇👇👇👇👇👇
👉Facebook Page 👈
👆👆👆👆👆👆👆
👇👇👇👇👇👇👇👇
👉Telegram Channel 👈
👆👆👆👆👆👆👆👆

👍5❤1