የኢፌዴሪ የወንጀል ሕግ እና የተሻሻለው የቤተሰብ ሕግ በቤት ውስጥ እና በትምህርት ቤት ልጆች ላይ የሚፈፀም አካላዊ ቅጣት ለመከላከል በቂ ጥበቃ አያደርጉም። ሁለቱም ሕግጋት ወላጆች እና ተመሳሳይ ኃላፊነት ያላቸው ሌሎች ሰዎች ለመልካም አስተዳደግ ሲሉ ለአካለመጠን ያልደረሱ ልጆች ላይ የሚወስዱትን እርምጃ ይፈቅዳሉ።
ልጆች አእምሯዊ እና አካላዊ ጤናቸው ተጠብቆ ጤናማ ሆነው እንዲያድጉ ከአካላዊ ጥቃት ሊጠበቁ ይገባል። ይህን የሚያረጋግጥ የሕግ ማዕቀፍ በሀገራችን ተግባራዊ መደረግ ይገባዋል።
#Humanrights #Rightsofchildren
AHRE is dedicated to the advancement of Human Rights in Ethiopia.

👍9👏4❤3👎3
DOC-20240116-WA0012..pdf
986.3 KB
ደንብ ቁጥር-------------/2015 የፌዴራል ፍርድ ቤቶች የዳኝነት ክፍያን ለመወሰን የወጣ ደንብ
ረቂቅ ነው።
የፌዴራል ፍርድ ቤቶች የሚጠቀሙበት የዳኝነት ገንዘብ አከፋፈል የህግ
ማሻሻያ ሳይደረግበት የቆየ በመሆኑ እንዲሁም በደንቡ ያልተሸፈኑ በር
አሁን ከደረሱበት ወቅታዊ የዳኝነት አገልግሎት አሰጣጥ ደረጃና ከሚሰ
ክፍያ ማስከፈል አስፈላጊ በመሆኑ፤ በፌደራል ፍርድ ቤቶች አዋጅ ቁጥ.....
ተወካዮች ምክር ቤት ይህንን ደንብ አውጥቷል፡፡
https://t.me/lawsocieties
👍7❤1
የፌደራል_ጠቅላይ_ፍርድ_ቤት_የአገልግሎት_ቅድመ_ሁኔታዎች.pdf
134.8 KB
በፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት አገልግሎት ለማግኘት የሚያስፈልጉ ቅድመ ሁኔታዎች
(ፋይል ለመክፈት፣ አዲስ አቤቱታ አቅራቢ ማሟላት የሚገባቸው፣ በሬጅስትራር በኩል መልስና የመልስ መልስ ለመቀባበል መሟላት ያለባቸው፣ መልስ እና የመልስ መልስ አቀራረብ እንዲሁም የውሳኔ ግልባጭ ለመውሰድ መሟለት ያለባቸው ቅድመ ሁኔታዎች )
(ፋይል ለመክፈት፣ አዲስ አቤቱታ አቅራቢ ማሟላት የሚገባቸው፣ በሬጅስትራር በኩል መልስና የመልስ መልስ ለመቀባበል መሟላት ያለባቸው፣ መልስ እና የመልስ መልስ አቀራረብ እንዲሁም የውሳኔ ግልባጭ ለመውሰድ መሟለት ያለባቸው ቅድመ ሁኔታዎች )
👍9👏2
We are #hiring!
LHR is looking for a #Project_Coordinator, who will be responsible for, among others, coordinating the legal aid services in police stations located in Addis Ababa and supervising the activities of other consortium members in Adama and Hawassa. Apply before January 26, 2024!
https://www.ethiojobs.net/display-job/518166/Project-Coordinator.html?fbclid=IwAR1-YChtO5mT7yzRHwf-_5aXabpSUJCpw4IO2YDlVKUeVrixrZFDiU63ugY
#Ethiopia #jobopportunities #HiringNow #projectcoordinator #LegalAidServices #jobopening

Facebook
#hiring – Explore
explore #hiring at Facebook
ማሳሰቢያ!
ከዚህ በፊት አጭበርባሪዎች በኢትዮጵያ አየር መንገድ የእቃ ጭነት አገልግሎት (ካርጎ) በኩል ለተለያዩ ግለሰቦች ዕቃ እንደተላከላቸው አስመስሎ በመደወል እና ሐሰተኛ የእቃ ጭነት መለያ ቁጥር Air Waybill (AWB) በመጠቀም የተላከውን ዕቃ ለመቀበል የሚከፈል በሚል ክፍያ በመጠየቅ እንዲሁም ስራ ፈላጊዎችን በኢትዮጵያ አየር መንገድ ለመቀጠር ለምዝገባ እና ለተለያዩ ወጪዎች በሚል ገንዘብ በማስከፈል የማታለል ተግባር ላይ መሰማራታቸውንና ማሕበረሰቡ ይህንን አውቆ አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲያደርግ ማሳሰባችን ይታወቃል፡፡
በቅርቡም የካናዳ መንግስት የስራ እና የትምህርት እድል እንዳወጣ እና ተቋማችን ከዚህ ጉዳይ ጋር በተያያዘ ሰው እንደወከለ እንዲሁም መመዝገብ ለሚፈልጉም ሁሉ ክፍያ የሚፈፅሙበት የባንክ አካውንትም አንዳሳወቀ በማስመሰል ደብዳቤ በማዘጋጀት ሰዎችን የማታለል ተግባር ላይ አጭበርባሪዎች መሰማራታቸውን ደርሰንበታል፡፡
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዕቃ ለተላከላቸው ደንበኞቹ ዕቃቸው መድረሱን እና ወደ ድርጅቱ በመምጣት አስፈላጊ ሂደቶችን እንዲያስጀምሩ ከማሳወቅ ውጪ ምንም አይነት ቅድመ ክፍያ እንዲከፍሉ በስልክ የማይጠይቅ መሆኑን፣ ለስራ ቅጥር ምንም አይነት ቅድመ ክፍያ የማይጠይቅ እና ከማንኛውም አይነት ኤጀንት ጋር አብሮ የማይሰራ መሆኑን እና ለስራም ሆነ ለትምህርት ወደ የትኛውም ሀገር ሰዎችን የመላክ ስራ ላይ እንዳልተሰማራ ለማሳወቅ ይወዳል፡፡
ስለሆነም ማሕበረሰቡ ይህንን ተገንዝቦ አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲያደርግ ለማሳሰብ እንወዳለን። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
Facebook Page
https://www.facebook.com/lawsocieties/
👉Facebook Page 👈
👉Telegram Channel 👈
Website
http://alehig.wordpress.com/

👍12
Forwarded from አለሕግAleHig ️ (Lawyer Mike 🔊የህግ ባለሙያ)
👉የቀብሩን ሥነ-ሥርዓት የሚመለከቱትን ትዕዛዞች ለመስጠት
እያንዳንዱ ውርስ ከአምስት መቶ የኢትዮጵያ ብር የማይበልጥ የኑዛዜ ስጦታ ለማድረግ፣
አካለ መጠን ላላደረሱ ልጆቹ አስተዳዳሪን ወይም ሞግዚትን የሚመለከቱ ውሳኔዎችን ለመስጠት ነው፡፡
በቃል የሚደረግ ኑዛዜ ውስጥ ከብር አምስት መቶ በላይ ኑዛዜ ተደርጎ ከሆነ ከአምስት መቶ ብር በላይ ያለው ተቀናሽ ይሆናል፡፡ በቃል የተደረገ ኑዛዜ ከተደረገበት ከሶስት ወር በኋላ ተናዛዡ በህይወት የቆየ እንደሆነ ኑዛዜው ተፈፃሚ አይሆንም ወይም ፈራሽ ይሆናል፡፡ ምክንያቱም ተናዛዡ ያንያህል ጊዜ ሳይሞት ከቆየ በግልጽ የሚደረግ ኑዛዜን ወይም በተናዛዡ ፅሁፍ የሚደረግ ኑዛዜን ለማድረግ እድል አለው ተብሎ ይገመታል፡፡
በሌላ በኩል ብዙ ኑዛዜዎች ካሉ አብሮ ተፈፃሚ ሊሆኑ በሚችሉበት መጠን ልዩ ልዩ ኑዛዜዎች አብረው ተፈጻሚ ይሆናሉ፡፡ ነገር ግን የሁለት ኑዛዜዎች ቃላት ሁለቱም ሊፈፀሙ ያልቻሉ ወይም የተቃረኑ እንደሆነ በኋላ የተደረገው ኑዛዜ ቅድሚያ ይሰጠዋል፡፡
በአጠቃላይ ንብረቱን በኑዛዜ ማስተላለፍ የሚፈልግ ሰው ሶስቱን የኑዛዜ አይነቶች ፎርማሊቲያቸውን በሟሟላት እንደየሁኔታው ሊጠቀምባቸው ይችላል፡፡ ኑዛዜ አድራጊው የኑዛዜ ቃላት ተፈፃሚነት እንዲያገኙ በህጉ የተቀመጡትን መስፈርቶች በጥንቃቄ መከተል አለበት፡፡ ይህ ካልሆነ ኑዛዜው ውድቅ ስለሚሆን የተናዛዡ ፍላጎት ተፈፃሚ አይሆንም ማለት ነው፡፡
የኑዛዜ ማስረጃ ወይም ማረጋገጫ
በኑዛዜው የሰፈረውን ቃልና ኑዛዜው መኖሩን ማስረዳት ያለበት በዚህ ኑዛዜ ተጠቃሚ ነኝ የሚለው ሰው ነው፡፡ በግልፅ የሚደረግ ኑዛዜ ወይም በተናዛዡ ፅሁፍ የተደረገ ኑዛዜ መኖር የሚረጋገጠው የኑዛዜውን ፅሁፍ ዋናውን በማቅረብ ወይም ለማዋውል ስልጣን በተሰጠው ሰው ዘንድ ወይም ፍርድ መዝገብ ቤት ሹም ተክክለኛ ሆኖ የተመሰከረ አንድ ግልባጭ በማቅረብ ነው፡፡ ኑዛዜዎቹን ለማስፈፀም በማናቸውም ሌላ መንገድ ለማስረዳት አይቻልም፡፡ ነገር ግን በጥፋት ወይም በቸልተኝነት ኑዛዜው እንዲጠፋ ካደረገ ሰው የጉዳት ኪሳራ ለማግኘት ከሆነ በማናቸውም አይነት መንገድ ኑዛዜዎችን ማስረዳት ይቻላል፡፡
በአጠቃላይ በአንድ ኑዛዜ ተጠቃሚ ነኝ የሚል ሰው ሁለት ነገሮችን በመሰረታዊነት ማስረዳት ያለበት ሲሆን እነሱም በተናዛዡ የተደረገውን ኑዛዜ በማቅረብ የኑዛዜን መኖር እና የኑዛዜውን ይዘት በማስረዳት ማለትም እሱ የኑዛዜው ተጠቃሚ (beneficiary) መሆኑን ማስረዳት ናቸው፡፡
በንቃተ ህግ ትምህርትና ስልተጠና ዳይሬክቶሬት የተዘጋጀ
https://t.me/alehig
https://t.me/lawsocieties
#አለሕግ #ህግ #AleLaw #አለጠበቃ #አለሕግአማካሪ #አለሕግ ነገረፈጅ #አለShare #lawsocieties
ይህ ለጠቅላላ እውቀት ብቻ ነው።
ለበለጠ መረጃ ህግ ባለሙያ ያማክሩ!
#አለሕግ #AleHig
ሼር ለወዳጅ ዘመድ ጓደኛ።

Telegram
አለሕግAleHig ️
ከጠበቃና የሕግ አማካሪ
አማራጭ የሕግ እውቀትና አገልግሎት
Alternative legal enlightenment & Service
Website: alehig.com
https://linktr.ee/alehig
WhatsApp👉 #+251920666595
Telegram👉 @MikiasMelak
የሕግ ምክርና ድጋፍ፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያ፣ #የሕግ_መረጃ

👍20❤2
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
👆👆👆👆👆👆👆👆👆
ተወዳዳሪዎችን በመጋበዝ በዐቃቤ ሕግ ደረጃ-II እና በዐቃቤ ሕግ ደረጃ-I መደብ አወዳድሮ ለመቅጠር በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ማስታወቂያ ማውጣቱ ይታወቃል።
በማስታወቂያው የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች ይህን ሊንክ https://forms.gle/gsVXMso8EnAsPEvc9 ተጭናችሁ በተገቢው በመሙላት ባላችሁበት ሆናችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
👉Facebook Page 👈
👉Telegram Channel 👈
Website
http://alehig.wordpress.com
👆👆👆👆👆👆👆👆👆
የኢፌዲሪ ፍትሕ ሚኒስቴር
ተወዳዳሪዎችን በመጋበዝ በዐቃቤ ሕግ ደረጃ-II እና በዐቃቤ ሕግ ደረጃ-I መደብ አወዳድሮ ለመቅጠር በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ማስታወቂያ ማውጣቱ ይታወቃል።
በማስታወቂያው የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች ይህን ሊንክ https://forms.gle/gsVXMso8EnAsPEvc9 ተጭናችሁ በተገቢው በመሙላት ባላችሁበት ሆናችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ፍትሕ ሚኒስቴር
👉Facebook Page 👈
👉Telegram Channel 👈
Website
http://alehig.wordpress.com
👍3❤2
በተከራካሪው የተወከለው ጠበቃ ሌል ችሎት ስለተደረበበት ክርክሩ በሚሰማበት ቀን መቅረብ ባለመቻሉ መዝገቡ ከተዘጋ እንደነገሩ ሁኔታ በቂ ምክንያት በመሆኑ የተዘጋው መዝገብ ሊከፈት ይገባል።
ሰ.መ.ቁ. 182136 ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም
በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ.74 [2] ደንጋጌ መሰረት “በቂ ሆኖ የሚገመት እክል” ምን እንደሆነ የተመለከተ ባይሆንም አመልካች ቀጠሮ ለመቅረት የቻለዉ በምን ምክንያት እንደሆነ አጠቃላይ ሁኔታዉን መመርመር የሚያስፈልግ ሆኖ፣ አመልካች በራሱ ጉድለት ወይም ቸልተኛነት ቀጠሮዉን ሳይከታተል ቀርቶ ካልሆነ በስተቀር፣ ፍትሕ የማግኘትና የመከራከር መብት ከግምት በማስገባት አመልካችን የገጠመዉ እክል እንደበቂ ምክንያት በመውሰድ ለተጠሪ [መዝገቡ የተዘጋው በክልል ሰበር ችሎት በነበረው ክርክር ነው] ተገቢ ኪሳራና ወጪ በማስከፈል፣ የተዘጋዉ መዝገብ ተከፍቶ ክርክሩ እንዲሰማ መድረጉ አግባብ ነዉ። በመሆኑም አመልካች ክርክሩን በጠበቃ ለማካሄድ ወስኖ በሕጉ አግባብ ተገቢዉን ዉክልና ሰጥቶ እያለ ጠበቃዉ ችሎት በሚሰጠዉ ቀነ ቀጠሮ ተገኝቶ አመልካችን ወክሎ ተገቢዉን ክርክር የማቅረብ ኃላፊነት ይኖርበታል። ነገር ግን ጠበቃ የተለያዩ ደንበኞች ሊኖሩት ስለሚችል ፍ/ቤት በሚሰጠዉ ቀነ ቀጠሮ በተቻለ መጠን ለደንበኞቹ ተገቢዉን የጥብቅና አገልግሎት መስጠት በሚያስችለዉ አግባብ አጀንዳዉን አስማምቶ ቀጠሮ እንዲያዝለት ለፍ/ቤቱ ማመልከት ይጠበቅበታል። ይህም ሆኖ ቀጠሮ ተደራርቦበት በአንድ ጊዜ በተለያዩ ችሎቶች የሚቀርበበትን እድል በማዛባቱ ምክንያት የባለጉዳዩ መዝገብ ከፍ ሲል በተጠቀሰዉ የህጉ ድንጋጌ መሰረት ተዘግቶ እንደሆነ፣ አጠቃላይ የነገሩን ሁኔታ በመመርመር፣ የአመልካች የመከራከርና ፍትሕ የማግኘት መብት ታሳቢ በማድረግ መዝገቡ ተከፍቶ ክርክሩ እንዲሰማ ማድረጉ ተገቢ ነዉ።
#ጠበቃ #አብርሀምዮሀንስ
ይህ ለጠቅላላ እውቀት ብቻ ነው።
ለበለጠ መረጃ ህግ ባለሙያ ያማክሩ!
Alternative legal enlightenment(ALE)#አለሕግ Affordable&Accessible Legal Expertise አማራጭ የሕግ እውቀት፣ ነፃ የሕግ ምክርና ድጋፍ፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያ፣ የሕግ ማብራርያ አለ፣ መሰረታዊ የሕግ እውቀት ያገኛሉ።
#አለሕግ #Alehig
👉Telegram Channel 👈
https://t.me/lawsocieties
👉Facebook Page
https://www.facebook.com/lawsocieties/
👉YouTube 👈
https://www.youtube.com/@Ale_Hig
Telegram
ሕግ ቤት
ሕግ ቤት Access legal information
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/
👍14🔥2
Breaking News .......
The former Ethiopian Investment commission deputy commisioner and the current Ethio post CEO, Mrs. Hana Arayaselassie, become the new Head of the Ethiopian Investment commission .
Alternative legal enlightenment(ALE)#አለሕግ Affordable&Accessible Legal Expertise
#አለሕግ #Alehig
👉Telegram Channel 👈
https://t.me/lawsocieties
👉Facebook Page
https://www.facebook.com/lawsocieties/
👉YouTube 👈
https://www.youtube.com/@Ale_Hig
❤9👍6👎2
ሰበር መዝገብ ቁጥር 93501 መጋቢት 12 ቀን 2006 ዓ/ም
አንድ አውራሽ ኑዛዜ ትቶ በሞተና ኑዛዜው ወራሾች በተገኙበት ጊዜ ተነቦ ሲገኝ በኑዛዜው ላይ ተቃውሞ ያለው ወራሽ ተቃውሞውን ሊያነሳ የሚችልበት የጊዜ ገደብ
የፍ/ብ/ሕ/ቁጥር 973 እና 974 ድንጋጌዎች ከውርስ ንብረት ድልድል ጋር ተያይዞ ኑዛዜው የማይፀናበትን ሁኔታ በሚመለከቱ ጉዳዮችን መሰረት በማድረግ በሚቀርቡት ተቃውሞች ላይ ተግባራዊ መሆን ያለባቸውን የይርጋ ጊዜያትን የሚያሳዩ እንጂ በሕግ ጥበቃ የተደረጉትን ከኑዛዜ አደራረግ ስርዓትና ከውርስ የመነቀል ጉዳዮች ጋር እንዲሁም
ይህ ችሎት የፍ/ብ/ሕ/ቁጥር 973 እና 974 ድንጋጌዎች በኑዛዜው መነበብ ጊዜ የነበሩና ያልነበሩ ሰዎች ኑዛዜው ላይ የሚቀርቡትን መቃወሚያ በምን ያህል ጊዜ ማቅረብ እንደአለባቸው በመለየት የሚያስቀምጡ ድንጋጌዎች መሆናቸውን፣ ከድንጋጌዎች ይዘትና መንፈስ ምላሽ የሚያስፈልገው አቢይ ጥያቄ ግን በኑዛዜው ላይ ሊቀርብ የሚችለው መቃወሚያ አይነት ምን እንደሆነ ግን ግልፅ የሆኑ ምክንያቶችን እንደማያስቀምጥ፣ነገር ግን የፍ/ብ/ሕ/ቁጥር 973(1) ይዘት ሲታይ መቃወሚያው መሰረት ማድረግ ያለበት ኑዛዜው አይጸናም ወይም አንዱ በኑዛዜው የተነገረ ቃል አይፀናም በማለት መቃወሚያ ማቅረብ እንደሚችሉ ጥቅል በሆኑ አገላለፅ ያስቀመጠ ሲሆን አንድ ኑዛዜ አይፀናም ወይም በኑዛዜው ላይ የተነገረ ቃል አይፀናም የሚባልባቸውን ሕጋዊ ምክንያቶችን ዝርዝር በሆነ ወይም አመላካች በሆነ ሁኔታ አላማስቀመጡን፣እንዲህ መሆኑ ግን የድንጋጌውን ትክክለኛ ተፈፃሚነት ለመለየት ሌሎች የውርስ ህግ ድንጋጌዎችን በማስተሳሰርና ተገቢውን የሕግ አተረጋጎም በመከተል በድንጋጌ ስር የሰፈረውን የሕግ አውጪውን ሐሳብ ለመየት አይቻልም ወደሚለው ድምዳሜ የማያደርስ መሆኑን፣ አንድ ኑዛዜ አይጸናም የሚባልባቸውን ሕጋዊ ምክንያቶች ምን ምን እንደሆኑ በቅድሚያ ማየቱ ተገቢ መሆኑን፣ የኑዛዜ በህግ ፊት ያለመፅናትን የሚያስከትሉ ምክንያቶች የኑዛዜው በሕግ ፊት ውድቅ የሆነ መሆን ወይም የኑዛዜ መሻር መሆናቸውን ስለኑዛዜ አደራረግ ፎርማሊቲ የሚያወሱትንና ስለኑዛዜ መሻር የሚደነግጉትን በፍ/ብ/ሕ/ቁጥር 881 እና 898 ተከታይ ድንጋጌዎች ስር ያሉትን ቁጥሮች በማየት የምንረዳው ጉዳይ ስለመሆኑ፣ድንጋጌዎቹ አንድ ኑዛዜ በሕግ ፊት የሚፀናው በሕጉ አግባብ በተዘረጋው ስርዓት ተደርጎ የተገኘ ከሆነ እና በሕጉ አግባብ ያልተሻረ መሆኑ ሲረጋገጥ መሆኑን እንደሚያሳዩ፣ ኑዛዜው በሕግ ፊት የሚጸናው ሕጉን ተቃራኒ ሆኖ እስካልተገኘ ድረስ መሆኑን፣ኑዛዜው በህግ የተቀመጠውን የአጻጻፍ ስርዓት ተከትሎ መከናወን ያለበት ከመሆኑም በላይ ሕጉ ለተናዛዡ የሠጠውን የመብት አድማስ ሳያልፍ በወራሽ መብት ላይም ተፈፃሚ እንዲሆን በሚያስችል መልኩ ተደርጎ መገኘት እንደአለበት፣አውራሽ ኑዛዜ ማድረግ የራሱ የግሉ ስራ እና መብቱ ስለመሆኑ ሕጉ በፍ/ብ/ሕ/ቁጥር 857 ያስቀመጠው በሕጉ ገደብ የተደረገባቸውን ሁኔታዎችን ሳያልፍ እንዲደረግ በማሰብ መሆኑን የፍ/ብ/ሕ/ቁጥር 857 ድንጋጌውን ስለኑዛዜ አደራረግ ስርዓትና ከውርስ ስለመነቀል ከሚደነግጉነት ድንጋጌዎችና ሌሎች በአውራሹ ገደብ የሚያደርጉት የውርስ ህግ ድንጋጌዎችን በአንድ ላይ በማንበብ የምንገነዘበው ጉዳይ ስለመሆኑ ዘርዝሮ በሕግ የተከለከለን ነገር አንድ አውራሽ በኑዛዜ አስፍሮ ቢገኝና በፍ/ብ/ሕ/ቁጥር 973 እና 974 ድንጋጌዎች አግባብ ኑዛዜው ሲነበብ ቢኖር ወይም ባይኖር ተቃውሞ ማቅረብ የግድ የሚል ነው ወይስ? በሕጉ ጥበቃ የተደረገለትን መብት ለማስከበር የሚችልበት ሁኔታ እንዳለ በማመን በሌሎች በውርስ ሕጉ በተመለከቱት የይርጋ ሕግ ድንጋጌዎች መሰረት ጥያቄውን ማቅረብ ይችላል? የሚለውን የሕግ ጥያቄ አንስቶ በመጨረሻም ላይ በሕጉ ጥበቃ የተደረለትን መብት የሚጎዳ ተግባር ተፈፅሞ ሲገኝ ተቃውሞ መቅረብ ያለበት ሕጉ በግልጽ ተቃውሞው መቅረብ ያለበትን የጊዜ ገደብ አስቀምጦ ሲገኝ እንደሆነና ተቃውሞ አቅራቢ ለተቃውሞው አቀራረብ በሕጉ የተደረገ የጊዜ ገደብ መኖሩን ሊያውቅ እንደሚገባ እንዲሁም ሕጉ ስለተቃውሞ አቀራረብ በግልጽ ባላስቀመጠበትና ሕጉ መብቱን በጠበቀበት ሁኔታ ግን በሕግ የተከለከለ ተግባር የፈጸመ ሰው ወይም የዚሁን ሰው ተግባር እንዲያጣራ በሕጉ አግባብ ኃላፊነትና ተግባር የተሰጠው ሰው ተግባሩን ለባለመብቱ ከገለፀበት ጊዜ ጀምሮ በሚቆጠርና ለሌላ ህጋዊ ምክንያት የተቀመጠውን የይርጋ ጊዜ መሰረት አድርጎ በባለመብቱ ላይ ክርክር ሊያቀርብ የሚችልበት የይርጋ ሕግ ጽንሰ ሃሳብ አለመኖሩን በአቢይ ምክንያትነት ይዞ የፍ/ብ/ሕ/ቁጥር 973 እና 974 ድንጋጌዎች ከውርስ ንብረት ድልድል ጋር ተያይዞ ኑዛዜው የማይፀናበትን ሁኔታ በሚመለከቱ ጉዳዮችን መሰረት በማድረግ በሚቀርቡት ተቃውሞች ላይ ተግባራዊ መሆን ያለባቸውን የይርጋ ጊዜያትን የሚያሳዩ እንጂ በሕግ ጥበቃ የተደረጉትን ከኑዛዜ አደራረግ ስርዓትና ከውርስ የመነቀል ጉዳዮች ጋር እንዲሁም በሌላ ሰው ንብረት ላይ ኑዛዜ ተደርጎ ሲገኝ በንብረቱ ላይ መብት አለን የሚሉት ሰዎች የሚያነሱትን ጥያቄ ሁሉ የሚሸፍኑ አይደለም በማለት ደምደሞ ስለ ድንጋጌዎች አፈጻጸም በአዋጅ ቁጥር 454/1997 አንቀጽ 2(1) በየትኛውም እርከን የሚገኝ ፍርድ ቤት የሚያስገድድ የህግ ትርጉም በሰ/መ/ቁጥር 70292 መጋቢት 13 ቀን 2005 ዓ/ም በዋለው ችሎት ሰጥቶአል፡፡
ከዚህ አንፃር ጉዳዩን ስንመለከተው የተጠሪ የዳኝነት ጥያቄ ሟች እናታቸው ያደረጉት ኑዛዜ በተዘዋዋሪ ያለምክንያት ከውርስ የነቀላቸውና የጎዳቸው መሆኑን የሚጠቅስና ከፍ/ብ/ሕ/ቁጥር 938 እና 939 ድንጋጌዎች ይዘትና መንፈስ ታይቶ የሚወሰን በመሆኑ ለጉዳዩ አግባብነት ያለው የይርጋ ድንጋጌ በፍ/ብ/ሕ/ቁጥር 973 እና 974 ድንጋጌዎች ስር የተመለከተው ሁኖ አልተገኘም፡፡ ይሁን እንጂ የፍ/ብ/ሕ/ቁጥር 973 እና 974 ስር የተመለከቱተት ድንጋጌዎች ለጉዳዩ አግባብነት የላቸውም ማለት ግን በሌላ ድንጋጌ አግባብ የይርጋው ክርክር አይታይም ማለት አይደለም፡፡ጥያቄው የይርጋ ጊዜ ገደብ የለውም ሊባል የሚችልበት ምክንያት የለም፡፡ክርክሩ የሚካሄደው በአባትም ሆነ በእናት በሚገናኙና የሁሉቱንም መብትና ግዴታ ለመውረስ በሚችሉ የመጀመሪያ ደረጃ ወራሾች መካከል ነው፡፡ በመሆኑም የወራሽነት ጥያቄ አንድ ወራሽ በሌላ በወራሽነት የውርስ ሀብት በያዘ ሰው ላይ ክስ ሲያቀርብ ተፈፃሚነት ባላቸው የፍ/ብ/ሕ/ቁጥር 1000 (1) እና (2) ደንጋጌዎች ስር በተመለከቱት ደንቦች መሰረት የሚገደብ ነው፡፡በዚህም መሰረት የውርስ ንብረት ይገባኛል ጥያቄ መጠየቅ ያለበት ንብረቱ በሌላ ወራሽ መያዙ ከታወቀበት ጊዜ ጀምሮ በሦስት አመት ጊዜ መሆኑን እና በማናቸውም ጊዜ ግን ከአስራ አምስት አመት በኋላ ሊቀርብ የማይገባ መሆኑን ነው፡፡እነዚህ ድንጋጌዎች ተፈጻሚነት ያላቸው በወራሾች መካከል ስለመሆኑም ይህ ችሎት አግባብነት የላቸውን የውርስ ሕግ ድንጋጌዎችን በመመርመር በአዋጅ ቁጥር 454/97 መሰረት በየትኛውም እርከን የሚገኝ ፍርድ ቤት የሚያስገድድ የሕግ ትርጉም በመ/ቁጥር 15974 እና በሌሎች በርካታ መዛግብት ሰጥቶበታል፡፡ለጉዳዩ አግባብነት ያለው ድንጋጌ የፍ/ብ/ሕ/ቁጥር 1000 መሆኑን ተገንዝበናል፡፡ለዚህ ጉዳይም ተፈፃሚነት ያለው በፍ/ብ/ሕ/ቁጥር 1000 ስር የተመለከተው የይርጋ ጊዜ ነው፡፡
አብርሀም ዮሀንስ
https://t.me/lawsocieties
http://alehig.wordpress.com
https://t.me/alehig
Telegram
ሕግ ቤት
ሕግ ቤት Access legal information
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/
👍11❤2🔥1
Public #Access To #Legal #Information In Ethiopia
🎙Key Note Speaker: Mikias Melak
Public access to legal information in Ethiopia encompasses the availability and accessibility of legal resources like laws, cases, policies, and institutions for the general populace. It plays a crucial role in advancing the rule of law, human rights, democracy, and good governance in the country.
Despite Ethiopia's ratification of various international and regional human rights instruments affirming citizens' right to access justice and information, barriers exist. These hurdles include poverty, illiteracy, language disparities, geographical distance, corruption, discrimination, and lack of awareness.

👍15❤2
አለሕግAleHig ️
Public #Access To #Legal #Information In Ethiopia 🎙Key Note Speaker: Mikias Melak Public access to legal information in Ethiopia encompasses the availability and accessibility of legal resources like laws, cases, policies, and institutions for the general…
To overcome these challenges, diverse initiatives by the government, civil society, and development partners aim to enhance public access to legal information. The Ethiopian Institutions of Ombudsman (EIO) leads the implementation of the 2008 Freedom of Expression and Access to Information Proclamation, monitoring progress and ongoing efforts. Additionally, Public Information Noble (PIN) Ethiopia collaborates with IEYA ongoing advocacy to ATI focuses on training, manuals, procedures, and awareness campaigns to address both demand and supply aspects of access to information.
The Alehig/አለሕግ platform is set to contribute significantly by providing searchable databases of Ethiopian laws, cases, and legal resources. It also includes audio files tailored for lawyers with visual impairments, ensuring inclusivity in legal information access.
Mikias Melak Birhanie
Attorney & consultant at law

👍14❤2
Screenshot_20240120-183542.png
763.9 KB
ማስታወቂያ
የምስራቅ ጉራጌ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ንዑስ የዳኞች አስተዳደር ጉባኤ ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ እጩ ዳኞችን መልምሎ ማሾም ይፈልጋል።
https://t.me/lawsocieties
👍5