አለሕግAleHig ️
16.2K subscribers
2.85K photos
25 videos
1.86K files
3.57K links
ከጠበቃና የሕግ አማካሪ
አማራጭ የሕግ እውቀትና አገልግሎት
Alternative legal enlightenment & Service
Website: alehig.com
https://linktr.ee/alehig
WhatsApp👉 #+251920666595
Telegram👉 @MikiasMelak
የሕግ ምክርና ድጋፍ፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያ፣ #የሕግ_መረጃ
Download Telegram
AAU SCHOOL OF LAW
60th An-versary & The First Alumini Convention

የ 1992 ተመራቂዎች
ከቀኝ ወደ ግራ
ዶ/ር ወንድማገኝ (Head of the Law School)
ዶ/ር ዳንኤል ወ/ገብርኤል
አቶ ማሞ ምህረቱ (ብሔራዊ ባንከ ገዥ)
አቶ ያለለት ተሾመ (ጠበቃና የህግ አማካሪ)
ዶ/ር ሲሳይ አለማሁ
አቶ አብርሃም ዮሐንስ (ጠበቃና የህግ አማካሪ)
አቶ ሮባ መገርሳ (የቀድሞ Chief Executive Officer of the Ethiopian Shipping and Logistics Corporation አሁን በግል ስራ ላይ የተሰማሩ)
ለአቶ አብርሃም ዮሐንስ (ጠበቃና የህግ አማካሪ)
የተበረከ እውቅና ነው።

እኛም እንላለን አለ_ህግን ወክለን
የእውቅናው ሰርተፊኬት ያንሰዋል።


ስለህጎች ተደራሽነት ከተነሳ አቶ አብርሃም ዮሐንስ (ጠበቃና የህግ አማካሪ) ለህግ ተማሪዎች እና ለህግ ባለሙያዎች አልፎ ለማህበረሰቡ ያበረከተው ከቃላት በላይ ነው።

አቶ አብርሃም ዮሐንስ (ጠበቃና የህግ አማካሪ) እናመሰግናለን። 🙏🙏🙏🙏

👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
#Share #ሼር
#አለ_ህግ #Alehig
@lawsocieties @AleHig
https://t.me/lawsocieties
ሀብት በስጦታ ሲተላለፍ

ግብር የሚከፈልበት ሀብት በስጦታ ሲተላለፍ ስጦታ ተቀባዩ የካፒታል ሀብት በማስተላለፍ የሚገኝ ገቢ ግብር ይከፍላል ፡፡ ግብሩም የሚሰላው ሀብቱን በስጦታ በማስተላፍ የሚከፈለው ታክስ የሚታሰበው በስጦታ በተላለፈ ንብረት የመጀመሪያ ዋጋ እና ንብረቱ በስጦታ በተላለፈበት ጊዜ ባለው ዋጋ መካከል በሚታየው ልዩነት ላይ ሆኖ በስጦታ ከተላለፈው ሀብት የገበያ ዋጋ ላይ ለሀብቱ የተደረገው ወጪ ከተቀነሰ በኃላ በሚቀረው የገቢ መጠን ላይ ነው ፡፡

ገቢዎች- www.mor.gov.et
የፌደራል ጠቅላይ ዕቃቤ ሕግ

የመጀመሪያ ደረጃ የክስ መቃወሚያ (preliminary objection) ሲባል ምን ማለት ነው?

__
ሰላም እንዴት ናችሁ ውድ የፌስ
ቡክ ገጻችን ተከታታዮች ብዙውን ጊዜ በዜና አውታሮች ፍርድ ቤቱ በነ እገሌ የክስ ሂደት ላይ የመጀመሪያ ደረጃ የክስ መቃወሚያ ለመስማት ቀጠሮ ሰጠ ሲባል እንሰማለን ለመሆኑ የመጀመሪያ ደረጃ የክስ መቃወሚያ ሲባል ምን ማለት ነው? ለዛሬ በዚሁ አርዕሰት ላይ እናንተን ያስተምራል ያልነውን ጥንቅር ወደናንተ ልናደርስ ወደድን ተከታተሉን፡፡
የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያ ማለት ተከሳሹ ስለ ክሱ ማመልከቻ ፎርም ወይም በክስ ማመልከቻ የተገለፀውን ነገር የሚቃወምበት ስርዓት ነው፡፡የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያ አላማ ፍርድ ቤት እና ተከራካሪ ወገኖች ወደ ክርክሩ ፍሬ ነገር ሳይገቡ መነሳት ያለባቸውን ነጥቦች በማንሳት ውሳኔ በመስጠት ጊዜ መቆጠብ ነው፡፡ በወ/መ/ሥ/ሥ/ሕ ውስጥ የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያ ሊነሳባቸው የሚችሉ ነጥቦች በዝርዝር ተቀምጠዋል፡፡
የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያ የክሱን ይዘት በተመለከተ ሊቀርብ ይችላል፡፡ይህም ማንኛውም የክስ ማመልከቻ ቀንና ዓመተ ምህረት የተፃፈበት እና የተፈረመበት እንዲሁም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እንዲገልፅ ያስፈልጋል፡፡እነዚህም ተከሳሽ የተከሰሰበት ወንጀል እንዲሁም የወንጀሉ መሰረታዊ ነገር እና ሁኔታዎች፤ወንጀሉ የተፈፀመበት ጊዜ እና ስፍራ ተገቢ በሆነ ጊዜም በደል የደረሰበት ሰው ስም ወይም ወንጀሉ የተፈፀመበት ንብረት፣ተከሳሽ ድርጊቱን በመፈፀም የተላለፈው የህግ አንቀጽ መያዝ አለበት፡፡ክሱ ግልፅ እና የተከሳሽን የመከላከል መብት የማያጣብብ መሆን አለበት፡፡
በመሆኑም እነዚህ ነገሮች ግልፅ ባልሆኑ እና ባልተሟሉ ጊዜ ተከሳሽ የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያ ማንሳት ይችላል፡፡ በተጨማሪ በወ/መ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ 130/2 ስር የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያ የሚያስነሱ ነገሮች ተዘርዝረው ይገኛሉ፡፡
• ተከሳሽ በዚሁ ነገር ክስ በሌላ ፍርድ ቤት ተጀምሮ በቀጠሮ ያለ መሆኑ
• በዚሁ ክስ ከዚህ በፊት ተከሶ ነፃ የወጣ ወይም የጥፋተኝነት ውሳኔ የተሰጠበት መሆኑ
• ክስ የቀረበበት ወንጀል በይርጋ ህግ የታገደ ወይም ምህረት ወይም ይቅርታ የተደረገለት መሆኑ ከተረጋገጠ፡፡ ይርጋ ማለት አንድ የወንጀል ድርጊት ተፈፅሞ ክስ ለማቅረብ በ1996 ዓ.ም በወጣው የወንጀል ህግ የተቀመጠው የጊዜ ገደብ ማለት ነው፡፡በወንጀል ህግ አንቀጽ 219 ስር እንደተደነገገው የይርጋ ዘመን የሚታሰበው የቅጣት ማከበጃ ወይም ማቅለያ ሁኔታዎች ግምት ውሰጥ ሳይገቡ በወንጀል ህጉ ልዩ ክፍል የተደነገገው ከፍተኛ ቅጣት መሰረት በማድረግ ነው፡፡የይርጋ ዘመኑ መቆጠር የሚጀምረው ጥፋተኛው የወንጀል ድርጊቱን ከፈፀመበት አንስቶ ነው፡፡ለምሳሌ ከአምስት ዓመት በማይበልጥ ፅኑ እስራት የሚያስቀጣ ወንጀል ወንጀሉ በተፈፀመ በአስር አመት ውስጥ ክስ መቅረብ አለበት፡፡አስር አመት ካለፈ ግን ክስ ማቅረብ አይቻልም ማለት ነው፡፡
• ከሌሎች ወንጀለኞች ጋር በተከሰሰ ጊዜ እና ለብቻው ተነጥሎ ክሱ ባይታይለት የሚጎደው መሆኑን፣
• ክሱን ለማቅረብ በህጉ መሰረት ፈቃድ ያልተሰጠ መሆኑ ለምሳሌ ተከሳሽ በአለም አቀፍ ህግ ዲፕሎማቲክ ኢሙኒቲ የማይከሰስ እንደሆነ፣
• በሌላው ችሎት የቀረበው ክስ ሳይፈፀም በዚህ የወንጀል ክስ ሊሰጥ የማይገባ መሆኑ
• ለፈፀማቸው ተግባሮች ኀላፊ አለመሆን ፤ለምሳሌ የተከሳሽ አድሜ ከዘጠኝ አመት በታች ከሆነ፣ በወንጀል ህግ አንቀጽ 48 ላይ እንደተመለከተው ማንም ሰው በእድሜ ፣ በህመም ፣ባልታሰበ የእድገት መዘግየት ወይም ጥልቅ በሆነ የአዕምሮ የመገንዘብ ችሎታ መቃወስ ወይም የወንጀል ድርጊት በሚፈፅምበት ጊዜ የድርጊቱን አይነት ወይም ውጤት ለመገንዘብ ወይም በዚህ ግንዛቤ መሰረት ራሱን ለመቆጣጠር በፍፁም ያልቻለ ሲሆን ኢ-ኃላፊ ስለሚሆን አይቀጣም፡፡
ከላይ የተዘረሩት ነጥቦች ባጋጠሙ ጊዜ ተከሳሽ እራሱ ወይም ጠበቃ ካለው በጠበቃው አማካኝነት በመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያነት ሊያነሳ ይችላል፡፡
ነገር ግን ፍርድ ቤቱ ሲጠይቀው ተከሳሹ የክሱን ማመልከቻ ወዲያውኑ ካልተቃወመ በቀር ቆይቶ እንዲህ ያለውን መቃወሚያ ነገሩ በሚሰማበት በሌላ ጊዜ ሊነሳ የሚችለው ፍርድ ቤቱን የሚፀና ፍርድ ለመስጠት የሚያግደው ከሆነ ብቻ ነው (ወ/መ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ.130/3)፡፡
ከዚህ ጋር በተያያዘ ተከሳሽ አንድ ጊዜ ተከሶ በተቀጣበት ወንጀል ድጋሚ ሊከሰስ እንደማይገባ ይህም በመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያነት ባይነሳም በማንኛውም ጊዜ ሊነሳ እንደሚችል የሚያሳየንን የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በሰ/መ/ቁ 72304 የሰጠውን ውሳኔ እንደ አብነት ማየት አስፈላጊ ነው፡፡
ጉዳዩ ባጭሩ ተከሳሽ በስር ፍርድ ቤት በቀላል አካል ጉዳት ማድረስ ወንጀል ተከሶ ከተቀጣ በኃላ ተበዳይ በመሞታቸው ዐቃቤ ህግ ድጋሚ በቸልተኝነት ሰው መግደል ወንጀል ክስ ሲያቀርብ ተከሳሽ እንደ መጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያ ሳያነሳ ቀርቶ በኃላ በተመሳሳይ ወንጀል ድጋሜ ያለመከሰስ መብት principle of double jeopardy ይነካል ማለቱ ተገቢ አይደለም ብሎ የተከራከረበት ጉደይ ነው፡፡
ሰበር በውሳኔ ዝርዘሩ ላይ እንዳስቀመጠው “ አንድ ሰው በወንጀል ህግ እና ስነ ስርዓት ተከሶ የመጨረሻ ፍርድ በተሰጠበት ጉዳይ ጥፋተኛ ሆኖ ተቀጥቷል ወይም ነፃ ተለቋል የሚለው መከራከሪያ በመጀመሪያ የወንጀል ክስ የክስ መቃወሚያ ሆኖ መቅረብ ያለበት መሆኑ በወ/መ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 130 የተደነገገ ሲሆን ፍርድ ቤቱ የቀረበው የክስ መቃወሚያና ማስረጃ በመመርመር ውሳኔ መስጠት ያለበት መሆኑ በወ/መ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 131 ተደንግጓል፡፡ሆኖም አንድ ተከሳሽ በወንጀል ተከሶ በመጨረሻ ፍርድ በነፃ በተለቀቀበት ወይም በተቀጣበት የወንጀል ድርጊት በድጋሜ ያለመከሰስ ያለመጠየቅ መብት መሰረታዊ እና ህገ መንግስታዊ መብት በመሆኑ ክርክሩ በሚካሄድበት በማናቸውም ደረጃ ሊነሳ የሚችልና በማስረጃ ተረጋግጦ በተገኘ ጊዜ ፍርድ ቤቶች ተቀብለው ብይን ሊሰጡበት የሚገባ መሆኑ በውሳኔው አስፍሯል፡፡
ከመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያ ጋር ሊምታታ የማይገባው መቃወሚያ በማለት ተከራካሪ ወገኖች እንደ አስፈላጊነቱ ዐቃቤ ሕግም ይሁን ተከሳሽ በክርክር ወይም ምስክር በሚሰማበት ጊዜ ጣልቃ የሚገቡበት ስነ ሥርዓት ነው፡፡
ለምሳሌ ምስክር በሚሰማበት ጊዜ ለምስክሩ በዋና ጥያቄ ላይ መሪ ጥያቄ ቢቀርብ ወይም ምስክሩ ከተመለከተው ወይም ከሚያውቀው ነገር ባሻገር ግላዊ አስተያየቱን ወይም ግምቱን እንዲሰጥ ቢጠየቅ ወይም ከጉዳዩ ጋር የማይገናኝ ጥያቄ ቢጠየቅ ተከራካሪ ወገኖች መቃወሚያ አለኝ ብለው ፍርድ ቤቱን በማስፈቀድ ምስክሩ መልስ እንዳይመልስ ማድረግ ይችላሉ፡፡
https://t.me/lawsocieties
Forwarded from PIN NGO
Today is International Day for Universal Access to Information.

This day is celebrated annually on September 28th to recognize the importance of access to information and its role in promoting democracy, development, and equality. The day was proclaimed by the United Nations Educational, Scientific and Cultural Organization (UNESCO) General Conference in 2015, following the adoption of the 38 C/Resolution 57 declaring 28 September of every year as International Day for Universal Access to Information (IDUAI). The 74th UN General Assembly proclaimed 28 September as the International Day for Universal Access to Information (IDUAI) at the UN level in October 2019.

This year, the International Day for Universal Access to Information will focus on the importance of the online space for access to information. The global celebration will take place in Oxford, UK on September 28th, 2023. The opening session will be followed by a high-level roundtable, which will discuss access to information and internet disruptions in the context of the Vienna Declaration adopted at the World Conference on Human Rights. A series of three panels will focus on internet accessibility and connectivity; the role of governments, judiciary and information commissioners in securing the proper functioning of the internet as an enabler of the right to information and other human rights; as well as the need for international cooperation in the field of strengthening access to information for human rights and achievement of the Goals of Agenda 2030.

The expansion of laws related to information helps in building inclusive institutions access the world.

Public Information Noble (PIN)

Facebook:
https://www.facebook.com/PublicInformationNoble?mibextid=ZbWKwL

Twitter :👇👇👇👇👇
https://twitter.com/PINNGO_org?t=xKZd2ejDdUIKvS4bkrdZ5A&s=09

Telegram: 👇👇👇👇
https://t.me/PublicInformationNoble


YouTube:
https://youtube.com/@PublicinformationNoblePIN?si=xVQQAoiVF-nqw1dN


LinkedIn: https://www.linkedin.com/groups/9504680


TikTok:
https://vm.tiktok.com/ZMjNEvekB/

Website: https://www.pinngo.org

Email:
support@pinngo.org;
info@pinngo.org
#Tsehay Insurance S.C#

▪️1 - Cashier
▪️2 - Accountant
▪️3 - Legal Officer
▪️4 - Engineer I
▪️5 - Mechanic
▪️6 - Senior Underwriting Officer
▪️7 - General Service and Facility Management Officer
▪️8 - Branch Manager
▪️Find More Details here
          💧💧💧💧💧
https://elelanajobs.com/job/tsehay-insurance-s-c-sept-28-23/

▪️Deadline: October 02/23
Forwarded from 𝐄𝐩𝐡𝐫𝐞𝐦 𝐇.
ከውሽማው ጋር ለማሳለፍ ሲል ለሚስቱ ታግቻለሁ ያለው ሰው 16 ሺህ ዶላር ካሳ እንዲከፍል ተፈረደበት🙈

የ35 ዓመቱ ፖል ሊራ አውስትራሊያዊ ሲሆን ባለትዳርም ነው። ግለሰቡ ከውሽማው ጋር ለመዝናናት ሲል ለሚስቱ ባልታወቁ ሰዎች እንደታገተ የጽሁፍ መልዕክት እንዲደርሳት ያደርጋል።

ከዚህ በተጨማሪም ይህ ግለሰብ በመልዕክቱ ጉዳዩን ለፖሊስ እንዳትናገር ያስጠነቀቀ ቢሆንም ሚስት ግን ለባሏ ደህንነት ስትል ለፖሊስ ማመልከቷ ተገልጿል።

ጥቆማ የደረሰው ፖሊስም ባደረገው ክትትል ፖል ሊራ ታግቶ ሳይሆን ከውሽማው ጋር ለመዝናናት ሲል የፈጠረው ምክንያት መሆኑን ደርሶበታል።

ግለሰቡ ሳይታገት በሀሰት ታግቻለሁ በሚል ከትዳር አጋሩ ውጪ የዝሙት ወንጀል ከመፈጸሙ ባለፈ የፖሊስን ጉልበት፣ ጊዜ እና ሀብት ያላግባብ እንዲባክን አድርጓል በሚል ፖሊስም ላባከነው ጊዜ 16 ሺህ ዶላር እንዲከፈለው ጠይቋል። ምን ይሄ ብቻ የሶስት ዓመት ማህበራዊ አገልግሎት እንዲሰጥም ተፈርዶበታልም ብለዋል።

😂😂😂🙄🙄🙄🙄🙄
#Ethio-Djibouti Railway (EDR)#

▪️1 - Senior Accountant, project Finance
▪️2 - Senior GL & Treasury Accountant
▪️3 - Legal Advisor, Commercial Contract and Conveyance
▪️4 - Lawyers
▪️5 - Legal Officer

▪️6 - Archivist
▪️7 - Secretary
▪️8 - Executive Secretary
▪️9 - Senior Accountant ( contract)
▪️10 - Accountant ( Contract)
▪️11 - Auto Driver (contract)
▪️12 - Driver II (Dam Truck and Liquid Truck) (contract)
▪️13 - Auditor
▪️14 - Senior Auditor performance audit
▪️15 - Senior Auditor IT audit
▪️16 - Senior Auditor Operational audit
▪️Find More Details here
          💧💧💧💧💧
https://elelanajobs.com/job/ethio-djibouti-railway-edr-sept-28-23/

▪️Deadline: October 05/23
African Union ሠራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

Position: Legal Counsel (USD 78,138.00 per Year)


📚ትምህርት ዓይነት እና ደረጃ:
Master’s degree in Public or Private International Law and/or the Law of International organizations

🇪🇹የስራ ቦታ ፡ Addis Ababa

🧭የምዝገባ ጊዜ ፡ እስከ ጥቅምት 6, 2016

ስለ ስራው ሙሉ መረጃ ለማየት  እና ለማመልከት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ👇
https://tikusjobs.com/job/legal-counsel/


ወደፊት የምናወጣቸው የስራ ማስታወቂያዎች በፍጥነት እንዲደርስዎ እነዚህን ገፆች ይወዳጁ!👇

Website | Facebook | Telegram
Ethio-Djibouti Railway ሠራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

Position:
1: DRIVER II (DAM TRUCK AND LIQUID TRUCK)
2: SENIOR AUDITOR OPERATIONAL AUDIT
3: DRIVER II (DAM TRUCK AND LIQUID TRUCK)
4: SENIOR AUDITOR IT AUDIT
5: DRIVER II (DAM TRUCK AND LIQUID TRUCK)
6: SENIOR AUDITOR PERFORMANCE AUDIT
7: DRIVER I (ISUZU)
8: AUDITOR
9: AUTO DRIVER
10: ACCOUNTANT
11: EXECUTIVE SECRETARY
12: SENIOR ACCOUNTANT
13: SECRETARY
14: LEGAL OFFICER
15: LAWYERS
16: ARCHIVIST
17: LEGAL ADVISOR, COMMERCIAL, CONTRACT AND CONVEYANCE
18: SENIOR ACCOUNTANT, PROJECT FINANCE
19: SENIOR GL & TREASURY ACCOUNTANT


📚ትምህርት ዓይነት እና ደረጃ:
Bachelors’ degree in Engineering, IT, Finance, Accounting, Secretarial Services, Law, or a related field, 8, 12 Grade or 10 Grade Completed

🇪🇹የስራ ቦታ ፡ Dire-Dawa, Lebu, Dewalle

🧭የምዝገባ ጊዜ፡ እስከ መስከረም 24, 2016

ስለ ስራው ሙሉ መረጃ ለማየት  እና ለማመልከት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ👇
https://tikusjobs.com/job/ethio-djibouti-railway-vacancy/


ወደፊት የምናወጣቸው የስራ ማስታወቂያዎች በፍጥነት እንዲደርስዎ እነዚህን ገፆች ይወዳጁ!👇

Website  |  Facebook  | Telegram
United Nation Economic Commission for Africa (ECA) በሚከተሉት የስራ መደቦች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

Position: Associate Programme Officer


📚 ትምህርት ዓይነት እና ደረጃ:-
Advanced university degree (Master’s degree or equivalent) in law, international development, business administration, programme/ project management, or other relevant discipline

🇪🇹 የስራ ቦታ ፡ Addis Ababa

🧭የምዝገባ ጊዜ፡ እስከ ጥቅምት 16, 2016

ስለ ስራው ሙሉ መረጃ ለማየት እና ለማመልከት ቀጣዩን ሊንክ ይጠቀሙ👇
https://tikusjobs.com/job/associate-programme-officer/


ወደፊት የምናወጣቸው የስራ ማስታወቂያዎች በፍጥነት እንዲደርስዎ እነዚህን ገፆች ይወዳጁ!👇

Website | Facebook | Telegram
Awash Bank would like to invite qualified and competent applicants to apply for the following vacant post.

Qualification:  Computer Science, Information Technology , Information Systems , Banking & Finance, Accounting, Management ,  Economics ,  Financial Economics, Risk management ,  Law or other related fields.

How to Apply                   
👇👇👇                       
https://shegerjobs.net/awash-bank-vacancy-announcement-6/
Deadline: Oct 1, 2023
Forwarded from አለሕግAleHig ️ (Lawyer and Consultant)
በውልና ማስረጃ ምዝገባ ጽ/ቤት ሳይመዘገብ በተወካይ አማካይነት የተደረገ የቤት ሽያጭ ውል ውሉ ስለመደረጉ በተወካዩ ታምኖ ሆኖም ወካዩ ውል መኖሩን ከካደ ህጋዊ ውጤት አይኖረውም።

ውሉ ፈርሶ ተዋዋዮች ወደነበሩበት መመለስ ይኖርባቸዋል።

ሰ/መ/ቁጥር 215444
ጥቅምት 02 ቀን 2015 ዓ/ም

#አለ_ህግ #Ale_Hig #Lawsocieties
https://t.me/lawsocieties
ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ

የፍትሕ ሚኒስቴር እጩ ዐቃቤ ሕግ ደረጃ 3 አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል።
በመሆኑም ከዚህ በታች የሰፈረውን መስፈርት የምታሟሉ ሁሉ ማስታወቂያው ከወጣበት ከመስከረም 18/2016 ዓ.ም ጀምሮ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጸለን።

የኢፌዲሪ ፍትሕ ሚኒስቴር
ለሕግ ፣ ለፍትሕ ፣ ለርትዕ