አለሕግAleHig ️
16.2K subscribers
2.85K photos
25 videos
1.86K files
3.57K links
ከጠበቃና የሕግ አማካሪ
አማራጭ የሕግ እውቀትና አገልግሎት
Alternative legal enlightenment & Service
Website: alehig.com
https://linktr.ee/alehig
WhatsApp👉 #+251920666595
Telegram👉 @MikiasMelak
የሕግ ምክርና ድጋፍ፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያ፣ #የሕግ_መረጃ
Download Telegram
Forwarded from PIN NGO
#Vacancy
Do you want to make a difference in your society?
Do you have any skills or qualifications and #experiences that you can use to help others?

If yes, then you are invited to join Public Information Noble (PIN), an NGO/CSO that works on the right to access information in Ethiopia.
PIN is seeking volunteers from all fields and sectors, such as health, law, engineering, economy, accounting, IT, production and others. You can be a student or a graduate of any level of education.
You can also be a public servant (government employee) or a private sector employee and self employed. The only requirement is that you have a passion for promoting access to information.

By volunteering with PIN, you will not only help others, but also benefit yourself. You will access information and gain opportunities to learn more about your career, education, life and expertise.
As a volunteer, you will work remotely via online platforms or phone calls.

You don't need to travel or relocate. You can work from anywhere in Ethiopia. You will be involved in accessing information from public bodies and other service providers.

You will also help raise awareness about the right of all persons to seek, obtain and communicate any information held by public bodies, except for some information that is legally restricted.

Although there is no salary, you will receive a certificate of appreciation from PIN.

You will also gain valuable experience and skills in the field of access to information.

If you are interested, please follow and share our PIN's social media platforms:


Facebook: 👇👇👇👇
[https://www.facebook.com/PublicInformationNoble?mibextid=ZbWKwL]

Twitter :👇👇👇👇👇
[https://twitter.com/PINNGO_et?t=xKZd2ejDdUIKvS4bkrdZ5A&s=09]

Telegram: 👇👇👇👇
[https://t.me/PublicInformationNoble]

Website:👇👇👇👇👇
[https://www.pinngo.org]



Emails:

support@pinngo.com

info@pinngo.com

publicinformationnoble@gmail.com

#AccessToInformation
#ፒን
#PIN
#PINNGO
ለፌደራል ጥብቅና ሙያ ተፈታኞች የፈተና ውጤት

***********************

በፌደራል በማናቸውም ደረጃ ፍ/ቤቶች የተፈታኝ ጠበቆች ውጤት በአዋጅ ቁ.1249/2013 አንቀፅ 77 መሰረት በተቋቋመው የጥብቅና ሙያ የመግቢያ ፈተና ኮሚቴ Exam Committee ይፋ ተደርጓል:: የማለፊያ ነጥቡ 50 እና ከዚያ በላይ ውጤት ላስመዘገቡ መሆኑን እንገልፃለን::

የማለፊያ ነጥቡን ያስመዘገቡ ተፈታኞች በአዋጁ አንቀፅ 79 መሰረት ለተቋቋመው የጥብቅና ፈቃድ ገምጋሚ ኮሚቴ Licensing Committee ሰነዶቻቸውን በማቅረብ የሚመረመር እና የጥብቅና ሙያን ለመቀላቀል መስፈርቱን ላሟሉት ባለሙያዎች የፌደራል የጥብቅና ፈቃድ የሚሰጣቸው ይሆናል::

የጠበቆች ማህበር የማለፊያ ውጤቱን ላገኙ ተፈታኞች እንኳን ደስ አላችሁ! እያለ መስፈርቱን አሟልታችሁ ፈቃድ የምትወስዱ ባለሙያዎች ለሀገራችን የህግ ስርአት መዳበር ከፍ ባለ ስነምግባር ሀላፊነታችሁን እንደትወጡ በማሳሰብም ጭምር ነው::

መረጃውን #share በማድረግ ላልደረሳቸው እንድታሳውቁ እንጠይቃለን::

መረጃዎች በፍጥነት እንዲደርሷችሁ የፌስቡክ ገፃችንን በሚከተለው መስፈንጠሪያ ይቀላቀሉ::

https://www.facebook.com/ethiopianbarassociation?mibextid=LQQJ4d

የኢትዮዽያ ፌደራል ጠበቆች ማህበር

ነሀሴ 15 ቀን 2015ዓ.ም
አዲስ አበባ ፤
የእርቅ ስምምነትን በተመለከተ 5 መሰረታዊ ጉዳዮች
1-በኢትዮጵያ ህግ ሁለት ዓይነት የእርቅ ስምምነቶች አሉ። በአስማሚና ያለአስማሚ የሚደረግ የእርቅ ስምምነት
2-ያለ አስማሚ የሚደረግ የእርቅ ስምምነት በአዋጅ ቁ. 1237/2013 አይገዛም።
3- ያለ አስማሚ ከፍርድ ቤት ውጭ የተደረገ የእርቅ ስምምነት እንደ ፍርድ ቤት ውሳኔ አስገዳጅነት ኖሮት አፈጻጸም ሊጠየቅበት አይችልም። የሚፈጸመው እንደ ማንኛውም ውል እንዲፈጸም ክስ በማቅረብ ነው፣
...እና ሌሎች መሰረታዊ ነጥቦች

https://youtu.be/Q60Ko65cmnE
Forwarded from አለሕግAleHig ️ (TransparencyE TE)
"መኖር ማለት አለመሞት ከሆነ እስትንፋስ ያለው ሁሉ እየኖረ ነው።
ግን መኖር ማለት እራስን መሆን፣
ለዓላማ መቆም፣
ህሊናን አለመዘንጋት፣
ፍርድን አለማጓደል፣
ለራስ ብቻ ሳይሆን ለሌላው እራስን መስዋዕት ማድረግ ብሎም አርአያ የሚሆን ነገር ጥሎ ማለፍ ከሆነ ስንቶቻችን ነን በህይወት ያለነው?" ዶክተር #ምህረት_ደበበ
⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️
#law #societies @lawsocieties
ከእነዚህ ውስጥ "በክርክር ውስጥ ክርክር [በመዝገብ ውስጥ መዝገብ]" አንደኛው ነው። በከሟች አባቴ በኪራይ የያዘውን የውርስ ሀብት ይመልስልኝ በሚል በቀረበ ክስ ላይ ተከሳሽ ቤቱን ከሟች በሽያጭ ውል እንዳገኘው መልስ ሲሰጥ የሚጸና የማይንቀሳቀስ ንብረት ሽያጭ ውል አለ ወይስ የለም? ብሎ ጭብጥ ይዞ ማከራከርና ውሳኔ መስጠት የሚራይ ውልን በሚመለከት የፍርድ ቤት መዝገብ ውስጥ ሌላ የሽያጭ ውል መዝገብ የመክፈት ያክል ነው።
https://youtu.be/EvGqeUjjOK0
ከሰራተኝነት ወደ አምራችነት!

ቀኑን ሙሉ በስራ ሲባክኑ መዋልና ምርታማነት ሁለት የተለያዩ ነገሮች ናቸው፡፡ አንዳንድ ሰዎች ቀኑን ሙሉ ወዲህና ወዲያ ስላሉ ብቻ ስኬታማ የሆኑ ይመስላቸዋል፡፡ ነገር ግን ቀኑን ሙሉ ስራ መስራት ማለት ውጤታማና ምርታማ መሆን ማለት አይደለም፡፡

ለምሳሌ፣ በአንዳንድ መስሪያ ቤቶች ውስጥ ሰራተኞች ብዙ ናቸው፣ አምራቾች ግን ጥቂት ናቸው፡፡ በግል ሕይወታችንም ቢሆን ተመሳሳይ ሁኔታ ሊከሰት ይችላል፡፡ ከጠዋት እስከማታ፣ ሳምንቱን ሙሉ ስነባክንና ስንሯሯጥ ውለንና ከርመን መጨረሻ ላይ ያመረትነው (ያከናወንነው) ነገር ከሌለ ጊዜያችንን በከንቱ አባክነናል፡፡

በጣም እየሰራን ወራትና አመታት አስቆጥረን ብዙም ለውጥ ካላየን ምናልባት ምክንያቱ የምንሰራው ስራ ምርታማ የመሆኑን ጉዳይ ስላላሰብንበት ይሆናል፡፡ በዚህ ጉዳይ ላይ በሚገባ ማሰብ ማለት ሁሉን ነገር ከዋናው ዓላማችንና ከግባችን አንጻር መቃኘት ማለት ነው፡፡

ከሰራተኝነት ወደ አምራችነት ለመዘዋወር አንዱ መንገድ በየቀኑ የምንሰራቸውን ስራዎች ቅደም ተከተል ማውጣት ነው፡፡ ይህንን ተግባር ለምንድን ነው የምተገብረው? ሌላ ሊቀድም የሚገባው ስራ ይኖር ይሆን? እዚህ ቦታ ዛሬ የምሄደው ለምንድነው? ሌላ ቀን ብሄድ ምን ችግር አለበት? ይህ የማደርገው ነገር ማከናወን ከምፈልገው ከዋናው አላማዬ ጋር ምን ግንኙነት አለው? . . .  እና የመሳሰሉትን ጥያቄዎች መጠየቅ እጅግ ወሳኝ ጉዳይ ነው፡፡

ሰራተኝነት ማለት የተገኘውንና ፊታችን የመጣውን ነገር ሁሉ ሲሰሩ መዋል ማለት ነው፣ አምራችነት ማለት ከአላማ አንጻር መስራት ማለት ነው፡፡ ሰራተኝነት ቢዚ ያደርገናል፣ አምራችነት ውጤታማ ያደርገናል፡፡ ሰራተኛ ሆነን አምራች ላንሆን እንችላለን፣ አምራች ሆነን ግን ሰራተኛ ላለመሆን አንችልም፡፡

ብዙ አጠናለሁ (ስራ) ውጤቴ (ምርት) ግን ጥሩ አይደለም . . . ብዙ አይነት ተግባሮች አከናውናለሁ (ስራ)፣ ነገር ግን የገቢዬ ምንጭ (ምርት) ግን አይጨምርም . . . ይኸው ብዙ ስደክም (ስራ) አመታት ሆነኝ፣ ሕይወቴ ግን ምንም ለውጥ የለውም (ምርት) . . . ብዙ ጓደኞች አሉኝ (ስራ)፣ ነገር ግን ከማንም ጋር የጠለቀና ውጤታማ ወዳጅነት እንደለኝ አይሰማኝም (ምርት) . . . ፡፡

ከላይ የተጠቀሱት አይነትና መሰል ስሜቶች ካሉብህ በሁኔታው በሚገባ አስብበት፡፡ ከሰራህ አይቀር ለምርታማነት ስራ፡፡ ከሮጥክ አይቀር ለማሸነፍ ሩጥ፡፡ ከለፋህ አይቀር ውጤት ለማግኘጥት ልፋ፡፡
Dr-Eyob-Mamo
Forwarded from አለሕግAleHig ️ (Alemwaza)
Where are the lawyers, the natural leaders in Ethiopia!?

Most of the greatest leaders and change agents in the world are Lawyers. The notable ones being Abraham Lincoln, Gandhi, Mandella, Barack Obama, even the President-Elect Joe-all Lawyers.

What about in Ethiopia? Lawyers are busy with rhetorics and opportunism while others play the game (of course, very badly). So, Comrades, it is time to live up to what the discipline is all about-leadership! Come out from your temporary refuge and lead the nation to leave some legacy behind. Or else, you will remain playing Low-year!
By Moges Zewdu Teshome
@lawsocieties
https://t.me/lawsocieties
የሕገ_መንግሥት_ጉዳዮች_አጣሪ_ጉባዔ_የጉዳዮች_አቀራረብና_አወሳሰን_መመሪያ.pdf
366.3 KB
Share 'የሕገ_መንግሥት_ጉዳዮች_አጣሪ_ጉባዔ_የጉዳዮች_አቀራረብና_አወሳሰን_መመሪያ.pdf'
የሰበር ችሎት በ2014 ዓ/ም /የቀበሌ ቤቶችን አስመልክቶ ከሰጣቸው ውሳኔዎች በሰ/መ/ቁ 228002 የቀድሞ አቋሙነሰ /በግልፅ ባይጠቀስም/ የሚቀይር ነው። በዚህ መዝገብ በተሰጠው የህግ ትርጉም ቤቱ የቀበሌ መሆኑን የሚያሳይ ቅፅ 003 እና 004 በሌሉበት ለረጅም ጊዜ በመንግስት አካል ተይዞ መቆየቱ ብቻ በመንግስት /በቀበሌ/ የተወረሰ ነው ሊያስብለው አይችልም።


https://youtu.be/Aj5YQCNrynI?feature=shared
ልዩነታቸው አደናጋሪ የሆኑ 5 የህግ ቃላት
የጊዜ ገደብ እና ይርጋ፥ በጽሑድ መደረግና በጽሑፍ መረጋገጥ ያለበት ውል፥ የልዩነት ሀሳብ እና የመስማሚያ ሀሳብ፥ የውል መሰረዝ እና የውል መፍረስ፥ ሐራጅ እና ጨረታ

https://youtu.be/2KXflpkGQ6g