#State_of_Emergency
ነገ በአማራ ክልል እንደ አስፈላጊነቱ በየትኛውም የሀገሪቱ አካባቢ ላይ ተግባራዊ እንዲደረግ በሚኒስትሮች ም/ቤት የታወጀው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርቦ የሕዝብ ተወካዮች በሚሰጡት ድምፅ የመጨረሻ ውሳኔ ያገኛል።
ምክር ቤቱ፤ ከቀናት በፊት በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ላይ መርምሮ ውሳኔ ለማሳለፍ ለነገ ሰኞ 8 ሰዓት ለምክር ቤት አባላት አስቸኳይ የስብሰባ ጥሪ ያቀረበ ሲሆን በዚሁ መሰረት አባላት ተሰብስበው ውሳኔ ያሳልፋሉ ተብሎ ይጠበቃል።
ሕጉ ምን ይላል ?
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በሥራ ላይ ባለ ጊዜ የታወጀ ከሆነ በ48 ሰዓታት ውስጥ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንደሚቀርብ፣ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሁለት ሦስተኛ ድምፅ ተቀባይነት ካላገኘ ወዲያውኑ እንደሚሻር የሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 93 ንዑስ አንቀጽ ሁለት (ሀ) ይደነግጋል።
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በሥራ ላይ ባልሆነበት ወቅት የታወጀ እንደሆነ በአሥራ አምስት ቀናት ውስጥ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መቅረብ እንዳለበት፣ የምክር ቤቱን ሁለት ሦስተኛ ድምፅ ተቀባይነት ካላገኘም ወዲያውኑ እንደሚሻር የሕገ መንግሥቱ ቀጣይ አንቀጽ ይደነግጋል።
6ኛው ዙር ምርጫ በተለያዩ አካባቢዎች ተከስቶ በነበረ ግጭትና አለመረጋጋት ሳቢያ በተሟላ ሁኔታ ባለመከናወኑ፣ በሥራ ላይ የሚገኘው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ካሉት 547 ወንበሮች መካከል የተወሰኑት የተጓደሉ ናቸው።
በአጠቃላይ አሁን በሥራ ላይ በሚገኘው ምክር ቤት መቀመጫ የያዙ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ብዛት 427 መሆኑን ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ መረጃ መረዳት ይቻላል።
በመሆኑም በሚኒስትሮች ምክር ቤት የታወጀውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ም/ ቤቱ በሁለት ሦስተኛ ድምፅ ማፅደቅ ይኖርበታል በሚለው ሕገ መንግሥታዊ ድንጋጌ መሠረት፣ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ሊፀና የሚችለው ከአጠቃላይ የምክር ቤቱ አባላት ማለትም በስድስተኛው ዙር ተመርጠው በምክር ቤቱ መቀመጫ ከያዙት 427 ተወካዮች መካከል 285 የሚሆኑት የድጋፍ ድምፅ ከሰጡ ነው።
ከተጠቀሱት 427 ተመራጮች ውስጥ 142 የምክር ቤት አባላት የተቃውሞ ድምፅ ከሰጡ ግን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ቀሪ ሊሆን ይችላል።
በም/ቤቱ ወንበር ካገኙ አጠቃላይ 427 አባላት ወስጥ 410 የሚሆኑት በገዢው ፓርቲ ብልፅግና አቅራቢነት ተወዳድረው የተመረጡ የሕዝብ ተወካዮች ሲሆኑ፣ ከእነዚህ ውስጥ ደግሞ 125 ያህሉ በአማራ ብልፅግና ፓርቲ አቅራቢነት የተወዳደሩና የክልሉን ሕዝብ የሚወክሉ ናቸው።
ከብልፅግና ፓርቲ ውጪ በአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) አቅራቢነት ተወዳድረው የተመረጡ አምስት የሕዝብ ተወካዮች ሲኖሩ፣ በኢዜማ አቅራቢነት ተወዳድረው የተመረጡ ሌሎች አራት የሕዝብ ተወካዮች እንደሚገኙም ይታወቃል።
ይሁን እንጂ ከዚህ ቀደም ለምክር ቤቱ በቀረቡ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጆች ላይ ለተሰጠው ድምፅ ሥሌት የተደረገው በዕለቱ የነበረውን የምክር ቤቱ ምልዓተ ጉባዔ መሠረት አድርጎ በመሆኑ፣ የታወጀው አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለምክር ቤት በሚቀርብበት ወቅት የሚኖረው የድምፅ አሰጣጥ ሥሌት በዕለቱ የሚኖረውን ምልዓተ ጉባዔ ታሳቢ የሚያደርግ ይሆናል።
በመሆኑም የሁለት ሦስተኛ ድምፅ ሥሌቱ ከላይ የምክር ቤቱን ጠቅላላ አባላት መሠረት በማድረግ ከተገለጸው ውጤት ያነሰ የድጋፍ እና ተቃውሞ ድምፅ የመከሰት ዕድሉ ሰፊ ነው።
(የሕግ ጉዳይ ማብራሪያ ከሪፖርተር ጋዜጣ)
@tikvahethiopia

ስለ ይዞታ እና የቀዳሚነት ግዥ ይገባኛል የማለት መብት
በ፡ ሙሉቀን ሰዒድ
በዚህ አጭር ጽሑፍ የይዞታ ትርጉም ምን እንደሆነ፣ ይዞታን መሠረት ያደረገ የሁከት ይወገድልኝ ክስ በምን አግባብ ሊቀርብ እንደሚችልና ይህ ክስ ከባለቤትነት ክርክር ጋር ያለው ልዩነት ምን እንደሆነ፣ ሁከት ይወገድልኝ የሚል ክስ ሲቀርብ ፍርድ ቤቶች የሚይዙት ጭብጥ በተመለከተ ዳሰሳ ተደርጎበታል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ የቀዳሚነት ግዥ ይገባኛል የማለት መብት ትርጓሜው ምን እንደሆነና ቀዳሚ የመግዛት መብት ካለው መሀከል ባልና ሚስትን፣ ወራሾችን በተመለከተ በህጉ ሊስተናገዱ የሚችሉበት አግባብ ለማየት ተሞክሯል፡፡
በመጨረሻም የቅድሚያ ግዥ መብት ያለው ሰው በሚገዛበት ጊዜ ስላለው የሽያጭ ስነ- ስርዓት፣ ግድግዳና ጣራቸው በአንድ በኩል የተያያዙ ቤቶችን በተመለከተ በቅድሚያ ግዥ መብት ሊስተናገዱ የሚችሉበት የህግ አግባብና የዘመዶች በቅድሚያ የመግዛት መብትን እስመልክቶ በጽሁፍ በወፍ በረር ቅኝት ተደርጎበታል፡፡
መልካም ንባብ!
https://www.abyssinialaw.com/blog/possessory-action-and-priority-acquisition

Abyssinialaw
ስለ ይዞታ እና የቀዳሚነት ግዥ ይገባኛል የማለት መብት
በዚህ አጭር ጽሁፍ የይዞታ ትርጉም ምን እንደሆነ፣ ይዞታን መሰረት ያደረገ የሁከት ይወገድልኝ ክስ በምን አግባብ ሊቀርብ እንደሚችልና ይህ ክስ ከባለቤትነት ክርክር ጋር ያለው ልዩነት ምን እንደሆነ፣ ሁከት ይወገድልኝ የሚል ክስ ሲቀርብ ፍርድ ቤቶች የሚይዙት ጭብጥ በተመለከተ ዳሰሳ ተደርጎበታል፡፡ ከዚህ...
ክስ ይዛወርልኝ
• በመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት በመታየት ላይ ያለ ጉዳይ የግዛት ስልጣን በሌለው ሌላ ፍርድ ቤት ወይም በዛው ፍርድ ቤት በሌላ ችሎት ተዛውሮ እንዲታይ በመጠየቅ በተከራካሪዎች የሚቀርብ አቤቱታ
በአንድ ወረዳ ፍ/ቤት በመታየት ላይ ያለ ጉዳይ ወደ ሌላ ወረዳ ፍ/ቤት ተዛውሮ እንዲታይ አንደኛው ወገን ሲያመለክት ተገቢ ምክንያቶች መኖራቸው ተረጋግጦ በክስ ይዛወርልኝ አቤቱታው እንደየሁኔታው አግባብነት ያለው ውሳኔ ሊሰጥ የሚችል ስለመሆኑ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 31 ተመልክቷል፡፡ በዚህ ድንጋጌ መሰረት የክስ ይዛወርልኝ አቤቱታ ለማቅረብ ጉዳዩ በክርክር ሂደት ላይ የሚገኝ መሆን ይኖርበታል፡፡ በስር ፍ/ቤት ክስ ተመስርቶ ፋይል ባልተከፈተበት ወይም ቀድሞ የተዘጋ መዝገብ ባልተንቀሳቀሰበት ሁኔታ የሚቀርብ የክስ ይዛወርልኝ አቤቱታ የክስ ምክንያት የለውም፡፡
ሰ/መ/ቁ. 93171 ቅጽ 16፣ ፍ/ስ/ስ/ህ/ቁ. 31
የክስ ይዛወርልኝ ጥያቄ /Change of Venue/ የሚስተናገድበትን አግባብ ህጉ የዘረጋው ስርዓት ያለ ሲሆን በ1958ቱ የፍትሐብሔር ስነ ሥርዓት ህግ አንቀጽ 31 ስር የተመለከተው አንዱ ነው፡፡ ከዚህ ህግ በኋላ በፌደራልም ሆነ በክልሎች የወጡት የፍርድ ቤቶች ማቋቋሚያ አዋጆች ተመሣሣይ ይዘት ያለውን ድንጋጌ ስራ ላይ አውለው ይገኛል፡፡ አንድ ክስ ወደ ሌላ ስፍራ ሊዛወር የሚችልበትን አግባብ ከሚደነግጉት የስነ ስርዓት ህግ ድንጋጌዎች ይዘትና መንፈስ መገንዘብ የሚቻለው ደግሞ ጥያቄው ከተከራካሪ ወገኖች የሚቀርብ መሆኑና ህጋዊ ምክንያቶች ተብለው በህጉ ከተመለከቱት ሁኔታዎች ውስጥ አንዱ መሟላት ያለበት መሆኑን ነው፡፡
ሰ/መ/ቁ. 66945 ቅጽ 11፣ ፍ/ስ/ስ/ህ/ቁ.
31
ኢትዮ-ሕግ🇪🇹⚖️🇪🇹Ethio-Law
ለቴሌግራም መረጃ ሊንኩን ይጫኑ
#EthioLawtips
#አለ_ህግ #Ale_Hig #Lawsocieties
#ሼር #Share
https://t.me/lawsocieties
https://t.me/AleHig

Telegram
ሕግ ቤት
ሕግ ቤት Access legal information
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/

ለአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ ንግድ ቀጣና ስምምነት መሳካት የግል ዘርፉ ሚና ወሳኝ ነው።
========================
አዲስ አበባ 10/12/2015ዓ.ም (ንቀትሚ) ኢትዮጵያ የፈረመችበትና ተግባራዊ ለማድረግ እየተንቀሳቀሰችበት የምትገኝበት የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ ንግድ ቀጣና ስምምነት ዓላማዎች መሳካት የግል ዘርፉ ተሳትፎ ወሳኝ ነው፡፡
የንግድ ቀጣናው ስለሚፈጥራቸው እድሎችና ፈተናዎች ግንዛቤውን ማሳደግ፤ ለብሄራዊ የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣናው ትግበራ ስትራቴጂ ግብአት መስጠት፤ በብሄራዊ የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ትግበራ ኮሚቴ አባል በመሆን ማገዝ፤ በቀሪዎቹ የድርድር ጉዳዮች ላይ የመንግስትን አቋም መደገፍ ወይም ተፅእኖ መፍጠር እንዲሁም በንግድ ቀጣናው ውስጥ በንግድና ኢንቨስትመንት መሳተፍ የግል ዘርፉ ተሳትፎውን ሊያረጋግጥባቸው የሚችሉ ጉዳዮች ናቸው፡፡
ጥናቶችን በማድረግና ምክረ ሀሳቦችን ለመንግስት በማቅረብ የፖሊሲ፣ የህግና ተቋሟዊ ማሻሻያዎች እንዲደረጉ ጫና ማድረግ ብሎም ከመንግስት ጋር ግልፅና መደበኛ ውይይቶችን በማድረግ በአህጉራዊ ነፃ ንግድ ቀጣናው ዙሪያ የነቃ ተሳትፎ በማድረግ ተጠቃሚነቱን እና ተወዳዳሪነቱን ማረጋገጥ እና ጉዳቱን መቀነስ እንደሚያስፈልግ የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ ንግድ ቀጣውን አስመልክቶ በተሰጠው ስልጣና ላይ ተብራርቷል፡፡
http://www.motri.gov.et
Ethiopian ministry of trade and regional itegration

የፍቅረኛውን ምስል ያለፈቃዷ ያጋራው ሰው 1 ነጥብ 2 ቢሊዮን ዶላር እንዲከፍል ተወሰነበት
ግለሰቡ ፍቅረኛውን ለመበቀል ሲል የእርቃን ፎቶዎችን ከፈቃዷ ውጪ በማህበራዊ ትስስር ገጾች ላይ አጋርቷል ተብሏል።
ሙሉውን ያንብቡ፦
https://am.al-ain.com/article/man-fined-us-posting-lover-photo

አል ዐይን ኒውስ
የፍቅረኛውን ምስል ያለፈቃዷ ለብዙዎች ያጋራው ሰው 1 ነጥብ 2 ቢሊዮን ዶላር እንዲከፍል ተቀጣ
ፎቶዎቿ በበርካታ የማህበራዊ ትስስር ገጾች ላይ የተጋሩባት እንስት የስነ ልቦና ጉዳት ደርሶብኛል በሚል ክስ መመስረቷ ተገልጿል
የልጅን ስም የማውጣት ቀዳሚ መብት የአባት ነው 😁
ሴቶች እንዳትናደዱ እኔ አላልኩም ህጉ ነው የፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ 34 (1)የአንድን ልጅ የግል ስም የሚመርጠው አባቱ ወይም አባቱ በሌለ ግዜ የእናቱ ቤተ ዘመድ ነው::
(2) ለልጁ ሁለተኛ የግል ስም እናቱ ወይም እርስዋ እንደሌለች የእናቱ ቤተ ዘመዶች መርጠው ቢያወጡለት ይችላሉ ምን ለማለት ነው ከባሎቻችሁ ጋር ብዙ ስም ለማውጣት አትከራከሩ በህጉ አግባብ ቀዳሚ መብት የነርሱ ነው ::
via Tigist Kibret
#አለ_ህግ #Ale_Hig #Lawsocieties
#ሼር #Share
https://t.me/lawsocieties
https://t.me/AleHig
ሴቶች እንዳትናደዱ እኔ አላልኩም ህጉ ነው የፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ 34 (1)የአንድን ልጅ የግል ስም የሚመርጠው አባቱ ወይም አባቱ በሌለ ግዜ የእናቱ ቤተ ዘመድ ነው::
(2) ለልጁ ሁለተኛ የግል ስም እናቱ ወይም እርስዋ እንደሌለች የእናቱ ቤተ ዘመዶች መርጠው ቢያወጡለት ይችላሉ ምን ለማለት ነው ከባሎቻችሁ ጋር ብዙ ስም ለማውጣት አትከራከሩ በህጉ አግባብ ቀዳሚ መብት የነርሱ ነው ::
via Tigist Kibret
#አለ_ህግ #Ale_Hig #Lawsocieties
#ሼር #Share
https://t.me/lawsocieties
https://t.me/AleHig
Telegram
ሕግ ቤት
ሕግ ቤት Access legal information
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/
አለሕግAleHig ️
የልጅን ስም የማውጣት ቀዳሚ መብት የአባት ነው 😁 ሴቶች እንዳትናደዱ እኔ አላልኩም ህጉ ነው የፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ 34 (1)የአንድን ልጅ የግል ስም የሚመርጠው አባቱ ወይም አባቱ በሌለ ግዜ የእናቱ ቤተ ዘመድ ነው:: (2) ለልጁ ሁለተኛ የግል ስም እናቱ ወይም እርስዋ እንደሌለች የእናቱ ቤተ ዘመዶች መርጠው ቢያወጡለት ይችላሉ ምን ለማለት ነው ከባሎቻችሁ ጋር ብዙ ስም ለማውጣት አትከራከሩ በህጉ አግባብ…
የፍታብሔር ህጉ አንቀጽ 34(1) ስንመለከት የእናት ስም የማውጣት ደረጃ 3ኛ ላይ ሆኖ እናገኘዋለን🤔🤔...
መጀመሪያ #አባት እሱ ከሌለ #የእናት_ቤተዘመዶች(እዚህ ጋር የአባት ቤተሰብ ለማለት ተፈልጎ የጽሑፍ ስህተት ይመስለኛል ምክንያቱም አንቀጽ 34(2) ላይ እናት ከሌለች የእናት ቤተዘም ይላል) ሶስተኛ ደረጃ ላይ ደግሞ #እናት ተቀምጣለች የፍትሐብሔር ህጉ አንቀጽ 34(2) ላይ ተቀምጧል።
እዚህ ጋር ማየት ያለብን ነገር የፍትሐብሔር ህጉ አንቀጽ 34(1) እና 34(2) ላይ የተቀመጠው ከFDRE ህገመንግስት አንቀጽ 35 ጋር በግልጽ ይቃረናል ህገመንግስቱ ሴት በሁሉም ነገር(በቤተሰብ፣ ንብረት በማስተዳደር፣ንብረት በማፍራት....) ከወንድ እኩል መብት አላት ይላል። የህገመንግስቱን እና የፍትሐብሔር ህጉን Hierarchy ስንመለከት ህገመንግስቱ ከላይ ሆኖ እናገኘዋለን ይህ ማለት የፍትሐብሔር ህጉ አንቀጽ 34 በህገመንግስቱ አንቀጽ 35 የተሻረ ነው።
እና ምን ለማለት ነው ባሎቻችሁ እኛ በህጉ መሰረት የልጃችንን የመጀመሪያ ስም የማውጣት ተቀዳሚ መብት አለን ካሉ እንዳተሰሙ ለማለት ነው።😂
Via Ephrem H/mariam
https://t.me/lawsocieties
#አለ_ህግ #Ale_Hig #Lawsocieties
#ሼር #Share
https://t.me/lawsocieties
https://t.me/AleHig
መጀመሪያ #አባት እሱ ከሌለ #የእናት_ቤተዘመዶች(እዚህ ጋር የአባት ቤተሰብ ለማለት ተፈልጎ የጽሑፍ ስህተት ይመስለኛል ምክንያቱም አንቀጽ 34(2) ላይ እናት ከሌለች የእናት ቤተዘም ይላል) ሶስተኛ ደረጃ ላይ ደግሞ #እናት ተቀምጣለች የፍትሐብሔር ህጉ አንቀጽ 34(2) ላይ ተቀምጧል።
እዚህ ጋር ማየት ያለብን ነገር የፍትሐብሔር ህጉ አንቀጽ 34(1) እና 34(2) ላይ የተቀመጠው ከFDRE ህገመንግስት አንቀጽ 35 ጋር በግልጽ ይቃረናል ህገመንግስቱ ሴት በሁሉም ነገር(በቤተሰብ፣ ንብረት በማስተዳደር፣ንብረት በማፍራት....) ከወንድ እኩል መብት አላት ይላል። የህገመንግስቱን እና የፍትሐብሔር ህጉን Hierarchy ስንመለከት ህገመንግስቱ ከላይ ሆኖ እናገኘዋለን ይህ ማለት የፍትሐብሔር ህጉ አንቀጽ 34 በህገመንግስቱ አንቀጽ 35 የተሻረ ነው።
እና ምን ለማለት ነው ባሎቻችሁ እኛ በህጉ መሰረት የልጃችንን የመጀመሪያ ስም የማውጣት ተቀዳሚ መብት አለን ካሉ እንዳተሰሙ ለማለት ነው።😂
Via Ephrem H/mariam
https://t.me/lawsocieties
#አለ_ህግ #Ale_Hig #Lawsocieties
#ሼር #Share
https://t.me/lawsocieties
https://t.me/AleHig
Telegram
ሕግ ቤት
ሕግ ቤት Access legal information
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/
Forwarded from Higawinet
ይህንን ቻናል ለወዳጅ ዘመድ በማጋራት ስለ ህግ አጠቃላይ እውቀት እና መረጃ ጅንዲኖራቸው በማድረግ ተመስጋኝ ይሁኑ።
👆👆👆👆👆👆👆
#አለ_ህግ የቴሌግራም ቻናል
ጠቃሚ በመሆኑ ጓደኞቼ እና ወዳጅ ዘመዶቼን በማጋራት ሼር በማድረግ እንዲጠቀሙ አደርጋለሁ።
ማን ያውቃል የትኛው መረጃ ለማን እንደሚጠቅም...
ብቻ ሼር አደርጋለሁ።
አለ ህጎች በርቱ። #Ale_Hig #Lawsocieties #Share #ሼር @Lawsocieties
https://t.me/lawsocieties
👆👆👆👆👆👆👆
#አለ_ህግ የቴሌግራም ቻናል
ጠቃሚ በመሆኑ ጓደኞቼ እና ወዳጅ ዘመዶቼን በማጋራት ሼር በማድረግ እንዲጠቀሙ አደርጋለሁ።
ማን ያውቃል የትኛው መረጃ ለማን እንደሚጠቅም...
ብቻ ሼር አደርጋለሁ።
አለ ህጎች በርቱ። #Ale_Hig #Lawsocieties #Share #ሼር @Lawsocieties
https://t.me/lawsocieties
Telegram
ሕግ ቤት
ሕግ ቤት Access legal information
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/
አለሕግAleHig ️
ይህንን ቻናል ለወዳጅ ዘመድ በማጋራት ስለ ህግ አጠቃላይ እውቀት እና መረጃ ጅንዲኖራቸው በማድረግ ተመስጋኝ ይሁኑ። 👆👆👆👆👆👆👆 #አለ_ህግ የቴሌግራም ቻናል ጠቃሚ በመሆኑ ጓደኞቼ እና ወዳጅ ዘመዶቼን በማጋራት ሼር በማድረግ እንዲጠቀሙ አደርጋለሁ። ማን ያውቃል የትኛው መረጃ ለማን እንደሚጠቅም... ብቻ ሼር አደርጋለሁ። አለ ህጎች በርቱ። #Ale_Hig #Lawsocieties #Share #ሼር @Lawsocieties…
It seems like this post is discussing a law-related channel and its purpose of providing information and updates to law professionals and students. The author is encouraging engagement and inviting discussions on various topics related to law. Good initiative! Keep sharing valuable content.
👍👍👍👍
👍👍👍👍
Worth Reading the Key learnings from "How to Live on 24 Hours a Day" by Arnold Bennett, along with illustrative examples:
1. Value Time Wisely:
Recognise the true worth of time and avoid wasting it on trivial activities. Instead of endlessly scrolling through social media, use that time constructively, such as reading a book or acquiring a new skill.
2. Prioritise Meaningful Pursuits:
Give precedence to activities aligned with personal aspirations and contentment. If physical fitness is a priority, allocate time for regular exercise over less significant commitments.
3. Establish a Structured Routine:
Create a well-organized daily routine to optimize time utilization. Designate specific time blocks for work, family, hobbies, and self-improvement.
4. Eliminate Time Drains:
Identify and remove activities that consume time without adding value. Minimize excessive TV viewing and social media engagement to free up hours for more purposeful endeavors.

Continued.... 👆👆👆👆👆👆
5. Make Commuting Time Count:
Maximise commuting time by engaging in productive pursuits. Utilize public transport time for reading or listening to educational podcasts.
6. Harness Brief Time Intervals:
Capitalise on short gaps in your day for productive tasks. Use waiting periods or breaks for tasks like responding to emails or brainstorming ideas.
7. Intentional Leisure Time:
Approach leisure time with purpose. Plan and allocate time for enjoyable recreational activities rather than aimless weekends.
8. Prioritise Quality over Quantity:
Focus on effectiveness rather than filling every hour with tasks. Dedicate focused and efficient hours to work instead of dragging tasks over extended periods.
9. Regular Self-Reflection:
Reflect on daily time usage and make necessary adjustments. Allocate a few minutes each day to review time allocation and identify areas for enhancement.
10. Strive for Balance: Embrace a balanced lifestyle to prevent burnout. Allocate time for rest, relationships, recreation, and personal goals alongside work commitments.
These insights and examples highlight practical strategies from "How to Live on 24 Hours a Day" that empower individuals to manage their time effectively and lead more fulfilling lives.
https://t.me/lawsocieties
#አለ_ህግ #Ale_Hig #Lawsocieties
#ሼር #Share
https://t.me/lawsocieties
https://t.me/AleHig
5. Make Commuting Time Count:
Maximise commuting time by engaging in productive pursuits. Utilize public transport time for reading or listening to educational podcasts.
6. Harness Brief Time Intervals:
Capitalise on short gaps in your day for productive tasks. Use waiting periods or breaks for tasks like responding to emails or brainstorming ideas.
7. Intentional Leisure Time:
Approach leisure time with purpose. Plan and allocate time for enjoyable recreational activities rather than aimless weekends.
8. Prioritise Quality over Quantity:
Focus on effectiveness rather than filling every hour with tasks. Dedicate focused and efficient hours to work instead of dragging tasks over extended periods.
9. Regular Self-Reflection:
Reflect on daily time usage and make necessary adjustments. Allocate a few minutes each day to review time allocation and identify areas for enhancement.
10. Strive for Balance: Embrace a balanced lifestyle to prevent burnout. Allocate time for rest, relationships, recreation, and personal goals alongside work commitments.
These insights and examples highlight practical strategies from "How to Live on 24 Hours a Day" that empower individuals to manage their time effectively and lead more fulfilling lives.
https://t.me/lawsocieties
#አለ_ህግ #Ale_Hig #Lawsocieties
#ሼር #Share
https://t.me/lawsocieties
https://t.me/AleHig
Telegram
ሕግ ቤት
ሕግ ቤት Access legal information
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/
ለፌደራል ጠበቆች የህግ አማካሪዎች እና የጥብቅና ድርጅቶች አዲስ መረጃ ‼️
******
የኢትዮጵያ ፌደራል ጠበቆች ማህበር ለፌደራል ጠበቆች የህግ አማካሪዎች እና የጥብቅና ድርጅቶች የግብር አከፋፈል ላይ ለአመታት የቀጠሉ እና ባለፉት ሁለት አመታት ደግሞ እጅግ ተባብሰው የቀጠሉ የህግ እና የአሰራር ችግሮችን ለመቅረፍ በርካታ ጥረቶች እየተደረጉ መሆናቸውንና ማህበሩም የሚደርስበትን ውጤት በየግዜው እንደሚያሳውቅ መግለፁ ይታወሳል::
- በዚህም ደረጃ "ሐ" ግብር ከፋይ ጠበቆችን በተመለከተ በተደረገው ከፍተኛ ጥረት ሁሉም ጠበቆች እና የህግ አማሪዎች በየቅርንጫፎቻቸው መስተንግድዎ እንዲያገኙ ተደርጎ ተጠናቋል::
የደረጃ "ሀ" እና "ለ" ግብር በተመለከተ በጠበቆች ማህበር አስተባባሪነት ከፍትህ ሚ/ር እና ከገንዘብ ሚኒስቴር በተውጣጡ ባለሙያዎች የተደረገው ጥናት ከተቀመጡ መደምደሚያና መጠቁሞች Conclusions & Recommendations አብዛኞቹ በፖሊሲ አውጪው አካል ተቀባይነት ማግኘታቸውን ለማብሰር እንወዳለን::
ይህንኑም የገንዘብ ሚ/ር በቀን 05/12/2015ዓ.ም በፃፈው ደብዳቤ ለማህበሩ አሳውቋል:: በዚሁ መሰረት ፤
- ማናቸውም - ገቢውን ለማመንጨት ፤ -ስራውን ዋስትና ለመስጠት እና - ስራውን ለማስቀጠል የሚወጡ የጠበቆች ወጪዎች በሙሉ በተቀናሽነት እንዲያዙ ተወስኗል::
- ይህም ሲሆን ለምሳሌ ለመኪና ታርጋ ቁጥር (ኮድ 2 መሆን አለመሆኑ) ፤ የንግድ ፍቃድ አለመኖር እና ተያያዥ በግብር ሰብሳቢው መ/ቤት ይቀርቡ የነበሩ ምክንያቶች ቀሪ እንዲሆኑ ተወስኗል::
በሌላ በኩል ይህ መመሪያ ለተጠናቀቀው የግብር ዘመን ሊፈፀም ስለሚችልበት ሁኔታ የማህበሩ አመራር ከግብር ሰብሳቢው መ/ቤት ጋር በደብዳቤና በአካል ንግግሮችን እያደረገ ያለ ሲሆን የዚህኑ ውጤት በቅርብ ቀናት በተመሳሳይ የምናሳውቅ ይሆናል:: በተያያዘ የደረጃ ሀ እና ለ ግብር ከፋዮች በአንዳንድ ቅርንጫፎች የገጠመው ችግር በዚሁ መፍትሄ እንዲሰጠው እየተሰራ መሆኑን አውቃችሁ እንድትጠበቁ ማህበሩ ይገልፃል::
ለግንዛቤ ይረዳ ዘንድ የገንዘብ ሚኒስቴርና በማህበሩ የተፃፉ ሁለት ደብዳቤዎችን አያይዘናል::
የኢትዮዽያ ፌደራል ጠበቆች ማህበር
ነሀሴ 12 ቀን 2015ዓ.ም
አዲስ አበባ ፤

ከይዞታ ይለቀቅልኝ አቤቱታ ጋር ካርታ ይምከንልኝ የሚል ዳኝነት የአስተዳደር አዋጅ 1183/2012 ን ሳይከተል ፌደራል መጀመሪያ ደርጃ ፍ/ቤት አቤቱታ ማቅርብ ስለመቻሉ@mkBaleaderaw