አለሕግAleHig ️
16.2K subscribers
2.85K photos
25 videos
1.86K files
3.57K links
ከጠበቃና የሕግ አማካሪ
አማራጭ የሕግ እውቀትና አገልግሎት
Alternative legal enlightenment & Service
Website: alehig.com
https://linktr.ee/alehig
WhatsApp👉 #+251920666595
Telegram👉 @MikiasMelak
የሕግ ምክርና ድጋፍ፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያ፣ #የሕግ_መረጃ
Download Telegram
የአሰሪና ሰራተኛ ይርጋን በሚመለከት
የስራ ውል ማቋረጥ ያልታተመ የሰበር ውሳኔ

 የሰበር መዝገብ ቁጥር 221210.
አንድ አሰሪ ስራውን እንዳይሰራ ቢታገድና ፍቃዱ ባይታደስለትም ለሰራተኞቹ የስንበት ደብዳቤ ሰጥቶ የስራ ውሉን እሰካላቋረጠ ድረስ ሰራተኞቹ
በአሰሪና ሰራተኛ አዋጅ ቁጥር
1156/2011. አንቀጽ 163(4) መሰረት የሥራ ውል በመቋረጡ ምክንያት በሠራተኛውም ሆነ በአሠሪው የሚቀርብ ማንኛውም የክፍያ ጥያቄ የሥራ ውሉ በተቋረጠ በ6 ወር ጊዜ ውስጥ ካልቀረበ በይርጋ የታገዳል በሚለው ድንጋጌ መሰረት የይርጋ መከራከሪያን ማንሳት አይችልም።
ጠበቃና የህግ አማካሪዳንኤል ፍቃዱ
Forwarded from Lawyer and Consultant
Peace.pdf
505.7 KB
#የቀብድ ግብይት አዋጪ ነው! በዋጋ ንረት ወቅት ያለወለድ አበዳሪ አካል ተጎጂ ነው።

ለወዳጃችሁ የዛሬ ዓመት ያበደራችሁትን ገንዘብ ዘንድሮ ሲከፍል ያንኑ ነው። በማህበራዊ ምክንያት የገንዘቡ የመግዛት አቅም ስለተዳከመ ወዳጅ ወለድ አስቦ አይሰጥም! አበዳሪ ለማካካሻ ወለድ አይጠይቅም።


በተመሳሳይ ቀብድ ቀድሞ ተቀባይ በማህበራዊ ተፅዕኖ የዋጋ ለውጥ ላለመፍጠር ይገደዳል። በተቃራኒው ቀብድ ቀድሞ በመክፈል የተፃፈም ሆነ ያልተፃፈ ስምምነት ውስጥ የወደቀ ሸማች ነባር ዋጋ ለመክፈል እድል ያገኛል።


#ለምሳሌ ዛሬ 3ሺ ብር ለተባላችሁት እቃ ከወር በኋላ 3ሺ ብር ይዛችሁ ብትመጡ 4ሺ ብር ቢገባ ዋስትና የላችሁም! ነገር ግን በማህበራዊ ዋስትና ዘዴ ባንዱ #ቀብድ ከወር በፊት 1ሺ ብር ከፍላችሁ ቢሆን ከወር በኋላ 4ሺ ብር ዋጋ ላይ ላትወድቁ ትችላላችሁ።


ሻጮች የእጅ በእጅ ክፍያ እና የቀብድ ክፍያ መካከል ረጅም የጊዜ ልዩነት እና የዋጋ ልዩነት ላይፈጥሩ ይችላሉ የሚለው ታሳቢ ተደርጎ #እድሉ_ያላችሁ ሰዎች ለመሸመት ለወሰናችሁት ቁስ ፈጣን ውሳኔ ከሌላችሁ የዋጋ ንረት ተገማች ስላልሆነ በቀብድ መገበያየት መጥፎ አይደለም።


የዋጋ ንረት የመቀነስ ባህሪ ባለው ገበያ ላይ የቀብድ ተጠቃሚ ሻጭ ነው። በቀብድ 4ሺ ብር ያሰረው ዋጋ በገበያ ተመን 3ሺ ብር ቢወርድ ዋጋ ለመቀነስ ላይገደድ ይችላል።

የዋጋ ንረት እና የገንዘብ የመግዛት አቅም መዳከሙ ካልቀረ ለመሸመት ያሰቡትን በፍጥነት መሸመት ወይም እድሉ ካለ በቀብድ የጊዜ የዋጋ ለውጥን መቀነስ ይቻላል።

በቅርቡ አንዲት ልጅ ፈርኒቸር ቤት ትከራከራለች። "የዛሬ ወር ጫማ መደርደሪያ 2,800ብር እንዲሰራልሽ 500ብር ቀብድ ስጪ ሲለኝ ስላልወሰንኩ ዛሬ ላይ ያንኑ ምርት 4,000ብር ገብቷል አለኝ" ትላለች ሻጭ "ያንቺ ጥፋት ነው! ያኔ ወስነሽ ቢሆን በቅናሹ ይሰራልሽ ነበር! አሁንም ካልወሰንሽ በቀጣይ የሚደርስበትን የግብዓት ዋጋ አላውቅም" ይላል። Via #WaseAlpha
https://t.me/lawsocieties
*የፍትህ አካላት ስንል
ማን ማንን ያካትታል.....
⁉️
👇👇👇👇👇👇👇
1.
2.
3.
4.
5.
....
ሰው ብዙ የተፈጥሮ ህጎችን ጥሷል ወይም ተላልፏል ‼️⚖️
ነገር ግን አንድ የተፈጥሮ ህግን መሻር (መተላለፍ) ቢፈልግም አልቻለም ወደፊትም አይችልም‼️
ይህ ህግ ምንድን ነው⁉️
https://t.me/lawsocieties
ያለ እድሜ ጋብቻ 31 vs 12👈
#Update

በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የህግ ትምህርት ረዳት ፕሮፌሰር የሆኑት አቶ ቴዎድሮስ ምህረት የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ሆነው ተሾሙ፡፡

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንትን ሹመት ያጸደቀው፤ በሶስት ድምፅ ተዐቅቦ በአብላጫ ድምጽ መሆኑን ኢትዮጵያ ኢንሳይደር ዘግቧል።

Photo Credit : ኤፍ ቢ ሲ
#Update

ወይዘሮ አበባ እምቢአለ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ምክትል ፕሬዝዳንት ሆነው ተሹመዋል።

ምክር ቤቱ የወይዘሮ አበባ እምቢአለን ሹመት በሙሉ ድምፅ አፅድቋል።

ወ/ሮ አበባ በአማራ ክልል ምዕራብ ጎጃም ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት በዳኛነት ፣ የፌደራል ስነምግባር እና ፀረ ሙስና ኮሚሽን አቃቤ ህግነት፣ በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በዳኛነት አገልግለዋል።

አቶ ቴዎድሮስ ምህረት (ፕሬዜዳንት) እና ወ/ሮ አበባ እምቢአለ (ምክትል ፕሬዜዳንት) በጉባኤው ፊት ቀርበው ቃለ-መሐላ ፈጽመዋል።
#tikvahethiopia