233903.pdf
615.1 KB
ሰ/መ/ቁ 233903 ጥቅም 08 ቀን 2015 ዓ.ም
በወንጀል ጉዳይ ተከሳሽ የመኖሪያ አድራሻው ሌላ ቦታ መሆኑ እንዲሁም የስራ ሁኔታው ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ የሚያንቀሳቅሰው መሆኑ በሚል የዋስትና መብቱ ሊያጣ አይገባም።
በመዝገቡ ላይ የችሎቱ ሐተታ እንደሚከተለው ይነበባል።
“በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሕገመንግስት አንቀጽ 32 ለማንኛውም ኢትዮጲያዊ ከተረጋገጠው የመዘዋወር መብት አኳያ አመልካቾች በሐገሪቱ አካባቢ የመዘዋወር እና የመኖሪያ ቦታ የመመስረት መብት አላቸው ፡፡ ስለሆነም አመልካቾች የሌላ ቦታ ነዋሪ መሆናቸው ብቻውን በሕገ መንግስቱ አንቀፅ 19 ንዑስ አንቀፅ 6 የተረጋገጠላቸው በዋስ የመልቀቅ መብት እንዲነፈግ የማድረግ እና በሕገ መንግስቱ አንቀፅ 25 የተደነገገውን በሕግ ፊት እኩል የመሆንና እኩል የሕግ ጥበቃ የማግኘት መብትን የሚጥስ በመሆኑ ተቀባይነት ያለው ምክንያት አይደለም፡፡”

ሊሞቱ የደረሱ ሰዎች የሚቆጫቸው
10 ነገሮች
#Ethiopia | በተለያየ ህመም ምክኒያት በህይወት ጥቂት ጊዜ የቀራቸው ሰዎች ቀሪ ጊዜያቸውን ያለ ስቃይ እንዲያሳልፉ ህክምና የሚያገኙበት ቦታ Hospice ይባላል። ሆስፒስ ውስጥ የሚሰሩ የጤና ባለሞያዎች እነዚህን ከጥቂት ሳምንታት እስከ ጥቂት ወራት የቀራቸው ሰዎች በህይወታቸው ምን እንደሚቆጫቸው ጠይቀዋቸው የሚከተሉትን 10 ነጥቦች አግኝተዋል።
1) ደስተኛ አልነበርኩም- ህይወቴን በሚገባ enjoy አላደረግሁም።
2) በእውቀት ራሴን አላሳደግሁም። ለመማር ብዙ እድል ነበረኝ ግን አልተማርኩም።
3) እራሴን አልተንከባከብኩም-ጥሩ እንቅልፍ አልተኛሁም፤ ስፖርት አልሰራሁም፤ አመጋገቤ ላይ አልተጠነቀቅኩም፤ የጤና ምርመራ በሰአቱ አላደረግሁም።
4) የኖርኩት በቂምና በጥላቻ ነው-ሁሉም ነገር እንደዚህ ማለፉ ለማይቀር ለምን በቂምና በጥላቻ ራሴንም ሰዎችንም ጎዳሁ?
5) ለቤተሰቤ ጊዜ አልሰጠሁም-ላይ ታች ስል ከልጆቼ ጋር አልተጫወትኩም፤ ወላጆቼን እንደምወዳቸው አልነገርኳቸውም። አብሬያቸው ጊዜ አላሳለፍኩም።
6) ሰዎችን አልረዳሁም- ብዙ የእኔን እርዳታ የሚፈልጉ ሰዎች ነበሩ። አቅሙ እያለኝ እኔ ግን 'ቢዚ' ስለነበርኩ አልደረስኩላቸውም።
7) ህልሜን አልኖርኩም- ለብዙ አመታት ለአንድ መስሪያቤት ተቀጥሬ ነው የሰራሁት እንጂ የራሴን ህልም አልኖርኩም።
8) ያለምክኒያት ነው የለፋሁት- በማይጠቅሙኝ ነገሮች ተጠምጄ በጣም ስለፋ ነበር።
9) ለሰዎች ፍቅሬን አልገለፅኩም- ለምወዳቸው ሰዎች 'እወድሀለሁ' ወይም 'እወድሻለሁ' አላልኩም።ፍቅሬን ከመግለፅ ይልቅ እኮሳተራለሁ።
10) ሀይማኖትን እንቅ ነበረ- መንፈሳዊነትን እጠላ ነበር። አሁን መጨረሻዬ ላይ እስከምደርስ ወደ አምላኬ ዞር አላልኩም ነበር።
ዶ/ር ወዳጄነህ ማህረነ https://t.me/lawsocieties

ሞት መቼ እንደሚመጣ አይታወቅም። በየሰአቱ በአለማችን 7500 ሰዎች ይሞታሉ። በየቀኑ በአለም አቀፍ ደረጃ 180ሺ ሰዎች ይሞታሉ። ሞት ማን ጋር መቼ እንደሚመጣ አይታወቅም። ደስተኛ ሆነን፣ ህልማችንን እየኖርን፣ ራሳችንን እየተንከባከብን፣ብዙም ኮስታራ ሳንሆን፣ ከምንወዳቸው ሰዎች ጋር ጊዜ እያሳለፍን በይቅርታ ልብ እንዲሁም በመንፈሳዊነት መኖር ሞት ሲመጣ እዳንፀፀት የሚያግዙ ነጥቦች ይመስሉኛል።
ያለ አእምሮ ጤና፤ ጤና የለም!!!
ዶ/ር ወዳጄነህ ማህረነ Dawit Dreams ላይ ከተናገረው የተወሰደ።
https://t.me/lawsocieties

Telegram
ሕግ ቤት
ሕግ ቤት Access legal information
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/

https://www.ethiopianreporter.com/113716/
የሲቪል ማኅበራት ራሳቸው የሚፈጥሩትን የጥቅም ግጭት የሚፈታ ሥርዓት እንዲያበጁ የሚያስገድድ በመመርያ ወጣ

ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 Best and reliable news source in Ethiopia
የሲቪል ማኅበራት ራሳቸው የሚፈጥሩትን የጥቅም ግጭት የሚፈታ ሥርዓት እንዲያበጁ የሚያስገድድ በመመርያ ወጣ - ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 Best And Reliable News Source…
ሁሉም የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች የጥቅም ግጭቶች ሲፈጠሩ፣ የሚፈቱበትና አስተዳደራዊ ዕርምጃዎችን የሚወስዱበት ሥርዓት በራሳቸው እንዲፈጥሩ የሚያስገድድ መመርያ ወጣ፡፡ ከዚህ በፊት ሕግ ስላልወጣና የማይገደዱ ቢሆንም፣ በዚህ መመርያ ግን ሁሉም ማኅበራት
ከገቢዎች ጋር የተያያዙ ህጎችን ያውቃሉ‼️.....
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
👉የፌደራል የገቢ ግብር አዋጅ ቁጥር 979/2008
👉የፌደራል የገቢ ግብር ደንብ ቁጥር 410/2009
👉ከገቢ ግብር ነፃ የተደረጉ ገቢዎች አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1/2011
👉የአሰሪና ሠራተኛ አዋጅ ቁጥር 1156/2011
👉የትርፍ ሰዓት መመሪያ ቁጥር 133/2010
👉የከፍተኛ ትምህርት አዋጅ ቁጥር 351/1995
👉የወጪ መጋራት ደንብ ቁጥር 154/2000
👉የወጪ መጋራት መመሪያ ማሻሻያ ቁጥር 2/2009
።።።።ሼር ይደረግ።።።።
https://t.me/lawsocieties
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
👉የፌደራል የገቢ ግብር አዋጅ ቁጥር 979/2008
👉የፌደራል የገቢ ግብር ደንብ ቁጥር 410/2009
👉ከገቢ ግብር ነፃ የተደረጉ ገቢዎች አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1/2011
👉የአሰሪና ሠራተኛ አዋጅ ቁጥር 1156/2011
👉የትርፍ ሰዓት መመሪያ ቁጥር 133/2010
👉የከፍተኛ ትምህርት አዋጅ ቁጥር 351/1995
👉የወጪ መጋራት ደንብ ቁጥር 154/2000
👉የወጪ መጋራት መመሪያ ማሻሻያ ቁጥር 2/2009
።።።።ሼር ይደረግ።።።።
https://t.me/lawsocieties
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
Telegram
ሕግ ቤት
ሕግ ቤት Access legal information
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/
Forwarded from አለሕግAleHig ️ (Lawyer Mike 🔊የህግ ባለሙያ)
"ውድ #የአለ_ህግ ቤተሰቦች የ #Ale_Hig ን ዩቲዩብ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።
https://www.youtube.com/@Lawsocieties
https://www.youtube.com/@Lawsocieties
በጣም ጠቃሚ የፍታሐቤር ስነስራዓት ሕግ ክፍል ሶስት
ተከራካሪ ወገኖች በአቤቱታቸው ላይ የጠቀሷቸውን የሰው ማስረጃዎች ሊለውጡ (ሊቀይሩ) የሚችሉበት አግባብ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ ሕ/ቁ. 223/2/,234 ሰመቁ 45984 ቅጽ 9
በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 28ዐ መሠረት መዝገብ ሊዘጋ የሚችልበት አግባብ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ ህ/ቁ. 280(69(2)( 70(መ), 71(2) ሰመቁ 39581 ቅጽ 9
በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 421 መሠረት ክስ ለመመስረት የሚቻልበት አግባብ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ ህ/ቁ. 418(421 ሰመቁ 37214 ቅጽ 9
በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 216 መሠረት በድጋሚ ክስ እንዳይቀርብ ሊደረግ የሚችልበት አግባብ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ ህ/ቁ. 216(3) ሰመቁ 44883 ቅጽ 9
ሐሰተኛ ቃል ተሰጥቷል በሚል ፍ/ቤት በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 481 መሠረት የጥፋተኝነትና የቅጣት ውሣኔ ሊሰጥ የሚችልበት አግባብ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ ህ/ቁ. 481 የወንጀል ህግ ቁ. 452(1 ሰመቁ 43005 ቅጽ 9
በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 6 መሠረት ውሣኔ ወይም ትዕዛዝ ለሰጠ ፍ/ቤት አቤቱታ ሊቀርብ የሚችልበት አግባብ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ ህ/ቁ. 6 እና ሰመቁ 45839 ቅጽ 9
በፍ/ብሔር ሥነ-ሥርዓት ህግ መሠረት ተጨማሪ ማስረጃ ሊቀርብ የሚችልበት አግባብ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ ህ/ቁ. 256( 345( 327
ከኢትዮጵያ ውጪ በሚገኝ ፍርድ ቤት የተሰጠ ፍርድ በኢትዮጵያ ፍርድ ቤቶች እውቅና ሊሰጠው ወይም ተቀባይነት ሊኖረው የሚችልበት አግባብየፍ/ብ/ሥ/ሥ/ ህ/ቁ. 5, 456-461 ሰመቁ 59953 ቅጽ 12
በህግ /ፍርድ/ ኃይል የተወሰደ ንብረት ሊመለስ የሚችልበት አግባብየፍ/ብ/ሥ/ሥ/ ህ/ቁ. 349/1/ ሰመቁ 44238 ቅጽ12
ከሀራጅ ሽያጭ ጋር በተያያዘ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 447 እና 453 ትርጉምና ሊፈፀሙ የሚችሉበት አግባብየፍ/ብ/ሥ/ሥ/ ህ/ቁ. 447, 45 ሰመቁ56130
የልዩ አዋቂ ምስክሮች በፍ/ቤት የሚሾሙበት፣ የሙያ ግዴታቸውን የሚያከናውኑበት እና ፍ/ቤቶችም የሚቀርበውን ሙያዊ ምስክርነት ሊቀበሉ የሚችሉበት አግባብ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ ህ/ቁ. 136 ሰመቁ 44522
አስቀድሞ በፍርድ ያለቀ ጉዳይ ጋር በተያያዘ “ቀጥተኛ የፍሬ ነገር ጭብጥ” በሚል የተቀመጠው ሃረግ ትርጉምየፍ/ብ/ሥ/ሥ/ ህ/ቁ. 5, 244/2/ ሰመቁ 62330 ቅጽ 12
በተከሳሽ ወይም ከሳሽ ሞት ምክንያት በፍ/ቤት በመካሄድ ላይ የነበረ ክርክር በተቋረጠ ጊዜ ክርክሩ በወራሾች አማካኝነት ሊቀጥል የሚችልበት ሁኔታና በህጉ የተቀመጠው የጊዜ ገደብ ተፈፃሚ ሊሆን የሚችልበት አግባብ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ ህ/ቁ.49(1), 55(2
በንብረት ሊይ በፌ/ቤት የተሰጠን የእግዴ ትዕዛዝ በፌ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 158 መሠረት መሌሶ ሇማንሳት ስሇሚቻሌበት አግባብ የፌ/ብ/ሥ/ሥ/ ህ/ቁ. 158
በፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 74(2) መሰረት ፍ/ቤቱ የተዘጋን የይግባኝ አቤቱታን እንደገና ስለሚያይበት አግባብበፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ ቁ 74(2) ሰመቁ94511 ቅጽ 17
በፍርድ የተከለለከለ ሰው የፍቺ ጥያቄ ስለሚያቀርብበት አግባብ ሰመቁ 1`03791 ቅጽ 17

ዳኝነት
• ፍርድ ቤት ተከሳሹ ከጠየቀው የተለየ
ወይም በላይ ዳኝነት ሊሰጥ አይችልም፡፡
ውል ባለመፈጸሙ ምክንያት ተከሳሽ የወሰደውን ቅድሚያ ክፍያ እጥፍ እንዲመለስ ዳኝነት ከጠየቀ መፍትሔ ሊሰጠው የሚችለው ቀብድ ስለሚከፈልበት ሁኔታ አስመልክቶ በተቀመጡት ድንጋጌዎች እንጂ የመቀጮ ስምምነት ላይ ተፈጻሚ በሚሆኑት የህግ ድንጋጌዎች መሰረት አይደለም፡፡
ክርክር የሚመራውና ዳኝነት የሚሰጠው በህጉ በተዘረጋው ስርዓት መሰረት ነው፡፡ በህጉ ከተዘረጋው የክርክር አመራርና የዳኝነት አሰጣት ስርዓት ውጪ ክርክር የመምራትና ዳኝነት የመስጠት አካሄድ የዳኝነት ሰጪ አካሉን ገለልተኝነት ጥያቄ ውስጥ የሚያስገባ መሆኑ የሚታመን ነው፡፡ አንድ ፍርድ ቤት ዳኝነት የሚሰጠው በተከራካሪ ወገን የተጠየቀ ሁኖ በሕጉና በውሉ የተፈቀደ መሆኑን በጥንቃቄ አረጋግጦ ሲሆን ተከራካሪ ወገን በሕጉ ወይም በውሉ የተፈቀደለትን መፍትሔ ለማግኘት በግልጽ ዳኝነት መጠየቅ የሚገባው መሆኑን ስለክስ አመሰራረትና የመከላከያ መልስ አቀራረብን የሚደነግጉት የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ 222፣ 234፣ 235፣ 236 እና 83 ድንጋጌዎች ከፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ 224 እና 182 ድንጋጌዎች ይዘትና መንፈስ ጋር ተዳምረው ሲታዩ የምንረዳው ጉዳይ ነው፡፡
እነዚህ ድንጋጌዎች የዳኝነት ጥያቄ አይነትና መጠኑን በክሱ ማመልከቻ በግልጽ መስፈር ያለበት መሆኑን ያሳያል፡፡
የፍ/ብ/ስ/ስ/ህ/ቁ 224 ድንጋጌ ጠቅላላ ይዘቱ ሲታይም ከሳሹ በጉዳዩ ላይ የሚጠይቀው ዳኝነት ፍርድ ቤቱ የክሱን ጭብጥና የማስረጃውን አካባቢ ሁኔታ መሰረት በማድረግ ትክክለኛ መስሎ የታየውን ፍርድ ሊሰጥ እንደሚችል ያስገነዝባል፡፡
የፍ/ብ/ስ/ስ/ህ/ቁ 241 ድንጋጌ መሰረታዊ አላማ ተከራካሪ ወገኖች በጽሑፍ ያቀረቡትን ክርክር ለማብራራትና በፍ/ብ/ስ/ስ/ህ/ቁ 246-248 ድንጋጌዎች አግባብ ጭብጥ ለመመስረት እንዲያግዝ ሲሆን በጽሑፍ ማመልከቻው ላይ ያልሰፈረን ዳኝነት ለመጠየቅ የሚያስችል ያለመሆኑን የድንጋጌው ይዘትና መንፈስ ያስረዳል፡፡ ተከራካሪ ወገኖች በመጀመሪያው ክርክር ላይ ካቀረቡት በቀር ሌላ ተጨማሪ ሙግት ወይም ሌላ ማስረጃ ማስቀረብና መመርመር የሚያስፈልግ ከሆነ ወይም ቀድሞ የተያዘው ጭብጥ የሚሻሻል ወይም ተጨማሪ ጭብጥ የሚያዝ መሆኑ ከታመነም በፍ/ብ/ስ/ስ/ህ/ቁ 255 እና 251 አግባብ የሚፈፀም እንጂ ያለህጋዊ ምክንያት በማናቸውም የክርክር ደረጃ የቀረበ ክርክር ሁሉ ተቀባይነት የሚያገኝበት የክርክር አመራር የለም፡፡
ሰ/መ/ቁ 86510 ቅጽ 15፣ ፍ/ስ/ስ/ህ/ቁ. 83፣ 182፣ 222፣ 224፣ 234፣ 235፣ 241፣ 236፣ 246-248፣ 251፣ 255
@2019, Abrham Yohanes

Addis Ababa university
STUDENTS LAW REVIEW
✨Call for contribution ✨
The Addis Ababa University Student Law Review, which is a student run legal journal, is calling for submissions to its 7th publication Volume. Submissions from undergraduate students is highly encouraged and prioritized.
Manuscripts can be submitted as articles, reflections, book reviews, or case comments.
Each manuscript should be written in Times New Roman, 12 font size, and 1.5 line spacing. All citations should follow the Oxford University Standard for the Citation of Legal Authorities (OSCOLA).
Articles, case comments, and reflections shall not exceed 7,000 words. Book reviews should be no more than 5,000 words.
Manuscripts are either accepted either in Amharic or English.
Submissions should be sent in soft copy NO LATER THAN February 28, 2023 via
Email: Aauslr2022@gmail.com
For any further inquiries, please contact the Review at
+251961455073
+251977280078
The Editorial Team