አለሕግAleHig ️
16.2K subscribers
2.84K photos
25 videos
1.86K files
3.56K links
ከጠበቃና የሕግ አማካሪ
አማራጭ የሕግ እውቀትና አገልግሎት
Alternative legal enlightenment & Service
Website: alehig.com
https://linktr.ee/alehig
WhatsApp👉 #+251920666595
Telegram👉 @MikiasMelak
የሕግ ምክርና ድጋፍ፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያ፣ #የሕግ_መረጃ
Download Telegram
የጥብቅና ፍቃድ ማዉጣት ለምትፈልጉ የዩኒቨርሲቲ መምህራን የተላለፈ ጥሪ
----------------------

በአዲሱ የጥብቅና ፈቃድ አሰጣጥ እና አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 1249/2013 የዩኒቨርሲቲ መምህራን የጥብቅና ፍቃድ አግኝተዉ በጥብቅናና የህግ ማማከር አገልግሎት መሳተፍ የሚችሉ ስለመሆኑ በተደነገገዉ መሰረት የጥብቅና ፍቃድ ማግኘት የሚያስችለዉን ቅድመ ሁኔታ ማሟላት የምትችሉ የዩኒቨርሲቲ መምህራን ከነገ ማለትም ከህዳር 22 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ ባምቢስ አካባቢ በሚገኘዉ በፍትህ ሚኒስቴር ዋና መስሪያ ቤት ሁለተኛ ፎቅ የጥብቅና ፍቃድ አስተዳደር እና ነፃ የሕግ ድጋፍ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ተገኝታችሁ እንድትመዘገቡ ጥሪ እናቀርባለን፡፡
Legal and Compliance Manager job at EthioChicken

Dashboard
 

 Job Details

Vacancy title:
Legal and Compliance Manager

EthioChicken

Deadline of this Job:
09 December 2021  

Duty Station:
Within Ethiopia , Addis Ababa , Horn of Africa

Summary
Date Posted: Tuesday, November 30, 2021 , Base Salary: Not Disclosed
JOB DETAILS:
Category: Business and Administration, Human Resource and Recruitment, Management
Location: Addis Ababa
Career Level: Mid Level ( 2+ - 5 years experience)
Employment Type: Full time
Job Description
EthioChicken is a leading distributor of chickens to rural farmers in Ethiopia. We are a rapidly growing Company that believes in investing in our employees and offers them opportunities for career advancement. EthioChicken is an Ethiopian based company.

Our Vision
Our vision is to bring a chicken to every family in Ethiopia in 2021, and a chicken to every person in Ethiopia in the future, transforming the Ethiopian poultry industry, making it a model of inclusive growth.
Job Summary
The Legal and Compliance Manager, under the supervision of Finance Director, is responsible for coordinating, documenting, reviewing and reacting upon all legal, regulatory, audit and compliance issues. Assist also in getting different business and investment licenses and renewals. The scope of work will cover all Ethiochicken companies at group, operating and subsidiary levels.

Duties and responsibilities
• Legal and regulatory project administration
o Attend all external legal council meetings for coordination of all required actions
o Facilitate research and coordinate with external advisers
o Manage projects related to corporate formation, dissolution, and amendments to articles of incorporation by board resolution
• Legal documentation management and archiving
o Indexing and managing digitalization process
• Create efficiently accessible archives for use in financing applications and auditor inquiries
• External stakeholder, shareholder, and grantor relationship management

o Track and organize communication and follow-up to shareholders, lenders, grantors, regulatory agencies, and other stakeholders
o Curate grantor reporting documentation
• Data archive curator
• Select appropriate IT solution to safely archive critical corporate documents o Manage vendor relationship for this IT solution
• Ensure regular archiving and backup
• Customer Follow - Up
o Assist in credit customer balances & collection
o Chase default customers and take to court as the need arises
o Take necessary legal actions on post-dated customer checks

Contract Follow-up
o Ensure company contracts are legally framed in their contents which keep company benefits and rights as protected.
o Ensure all documents need document authorization are authorized by DARO& respective institutions
o Ensure also stamp duties are paid properly on the respective contracts

Labor Issues
o Work with HR unit in all labor related issues to ensure they are legally in order
o Assist HR in employee anger management, misunderstanding & incompliances
o Represent the company in all employee related legal issues at the necessary rezional and federal courts
o Other related duties as stipulated by the Finance Controller

Audit and compliance
o Supervise an audits and compliance whether internal or external
o Report audit and compliance matters to the FD and MD or user departments heads

Secretarial
o Coordinate with management companies to ensure compliance with registrations, shareholder and director resolutions
o Ensure proper filing of secretarial registers like shareholder registers, director’s register and officer’s registers
o Attend to board matters as maybe requested including matters like board minutes compilation.

Job Requirements
Competences
• Must be able to work under pressure, meet deadlines, while maintaining a positive attitude and providing exemplary customer service
• Highly motivated to learn about the complexities of business administration and legal compliance

Detail oriented
• Qualifications and Requirement
• Degree in law
Experience
• 3-5 years as company legal representative
• Business administration experience would be considered an advantage
Work Hours: 8
Experience in Months: 36

Level of Education: Bachelor Degree

Job application procedure
Please title your application with subject line: - "Legal and Compliance Manager"
Only candidates meeting the required qualifications are invited to send their applications(Cover Letter) including a detailed CV through e-mail: careers@ethiochicken.com 
Women are highly encouraged to apply!
Forwarded from አለሕግ🔵AleHig
🚨#የውክልና_አሠራር_በኢትዮጵያ ⁉️ ⤵️⤵️

የኢትዮጵያ የፍትህብሄር ሕግ ቁጥር 2199 ውክልናን እንደተረጐመው “ውክልና ማለት ተወካይ የተባለ አንድ ሰው ወካይ ለተባለው ሰው እንደራሴ ሆኖ አንድ ወይም ብዙ ህጋዊ ሥራዎች በወካዩ ሥም ለማከናወን ግዴታ የሚገባበት ውል ማለት ነው” ይላል፡፡

ከትርጉሙ ለመረዳት እንደምንችለው ውክልና የሚደረገው በወካይና በተወካይ መካከል ሲሆን በውክልናው የሚከናወኑት ስራዎች ህጋዊ መሆን አንዳለባቸው ነው፡፡ ይህ ማለት ደግሞ ህጋዊ ባልሆኑ ነገሮች ላይ የሚደረግ ውክልና ተቀባይነት የለውም ማለት ነው፡፡

በሰፊው ስንመለከት ሁለት አይነት ውክልናዎችን እናገኛለን፡፡ እነሱም በፍተሃብሄር ሕግ ቁጥር 2189 ላይ የተቀመጠው ፍፁም የሆነ እንደራሴነት /disclosed or complete agency/ እና በዚሁ ሕግ ቁጥር 2197 ላይ የተቀመጠው እንደራሴው በራሱ ስም ተግባሮችን የሚፈፅምባቸው የውክልና አይነት/undisclosed agency/ ናቸው::


1. #ውክልና ለምን ያስፈልጋል? ⁉️

አንድ ሰው አንዳንድ ተግባሮችን በራሱ ከማድረግ ይልቅ ሌላን ሰው በመወከል ተግባሮቹ እንዲከናወኑለት ይፈልጋል፡፡ ለዚህም ምክንያቱ የጊዜ ጥበት፣ የቦታ ርቀት ወይም የሁኔታዎች አለመመቻቸት፣ የእውቀት ወይም የክህሎት አለመኖርና የችሎታ ማነስ ዋናዋናዎቹ ሲሆኑ ሌሎችም በምክንያትነት ሊጠቀሱ ይችላሉ፡፡

2. #የውክልና ምንጮች ምንድን ናቸው? ⁉️

በኢትዮጵያ ፍትሃብሄር ሕግ አንቀፅ ቁ. 2179 ውክልና ወይም እንደራሴነት አንድም ከሕግ በሌላ መልኩ ደግሞ ከውል ሊመነጭ እንደሚችል ተመልክቷል፡፡ ከሕግ የሚመነጨው ውክልና ከላይ እንደተገለፀው የውክልና ትርጉም አይነት ወካይና ተወካይ በመስማማት ስምምነት ላይ የሚደርሱበት የውክልና አይነት ሳይሆን ተወካይ የወካይን ተግባሮች ወካይ ባልፈቀደበት ሁኔታ ሊተገብረው የሚያስችለው አይነት ውክልና ነው፡፡ ይህም የውክልና ተግባር በህጉ ከተፈቀዱት የውክልና ሁኔታዎች ውጭ ሊመሠረት አይችልም፡፡ ለዚህ አይነቱ የውክልና አይነት እንደምሣሌነት የሚጠቀሱት ፤ ለአካለ መጠን ያልደረሰን ልጅ ንብረት ለማስተዳደር ሕግ የፈቀደላቸው ጠባቂዎች ውክልና አይነት እና በፍትሃብሄር ህጉ አንቀፅ ቁ. 2257 ላይ በተቀመጠው መልኩ ተግባሮችን የሚተገበሩ ሰዎች ውክልና አይነት ናቸው፡፡

ከውል የሚመነጨው ውክልና አይነት ደግሞ በፅሁፋ መጀመሪያ ውክልናን ለመተርጐም በተመለከተው መልኩ የተቀመጠው ወካይና ተወካይ የውክልና ስምምነት ውል የሚገቡበት አይነት ነው፡፡ በዚህም ፅሁፍ ውስጥ በሰፊው የሚዳሰሰው ይህ ከውል የሚመነጨው የውክልና አይነት ነው፡፡ ስለሆነም ከዚህ በመቀጠል የዚህን የውክልና አይነት አመሠራረትና የተለዩ ክፍሎቹን በፍትሃብሄር ሕግ ከቁጥር 2200-2207 በተቀመጠው መሠረት ለማየት አንሞክራለን፡፡

3 #ውክልና እንዴት ይቋቋማል? ⁉️

ውክልና በግልፅ (ማለትም ወካይ የውክልና ስልጣኑን ለተወካይ እንደሰጠው በግልፅ በማሳወቅ) ወይም በዝምታ ሊሰጥ ይችላል፡፡ ተወካዩም ሊፈፅመው የሚገባው የሥራ ተግባር ስለአፈፃፀሙ በአንደንድ ህጋዊ ፎርም ውስጥ እንዲገባ የሚያስፈልገው ሲሆን ውክልናው ለተወካዩ ሊሰጠው የሚገባው ይኸው ሕግ በሚያዘው ፎርም መሠረት ነው (ፍ/ብ/ህ/ቁ.2200)፡፡ ማለትም ለምሣሌ ተወካዩ ከተወከለ በኋላ ሊያከናውናቸው የሚችሉት ጉዳዬች ወይም የሚዋዋላቸው ውሎች በፅሁፍ መሆን ግድ የሚላቸው አይነት ከሆኑ ከወዲሁ የሚደረገው የውክልና ውልም በፅሁፍ መሆን አለበት ማለት ነው፡፡

በሌላ መልኩ ውክልናውን የሚቀበለው ተወካይ መቀበሉን በግልፅ ወይም በዝምታ ሊፈጽም ይችላል፡፡ ውክልናውን መቀበል የማይፈልግ ከሆነ ደግሞ በግልፅ እንደማይቀበል በመግለፅ ከኃላፊነት እራሱን ማግለል ይችላል፡፡ ስለሆነም ተወካይ ውክልናውን የማይቀበል መሆኑን ከወዲሁ በግልፅ ካላስታወቀ በስተቀር የተወከለበት ነገር ከሚያካሂደው ሥራ ጋር ግንኙነት ያለው ጉዳይ መሆኑ በግለፅ የታወቀ ከሆነ፣ ወይም ከሙያ ሥራው አመራር ጋር የሚመሣሠል ጉዳይ ከሆነ፣ ወይም ይህንን የመሠለውን ጉዳይ ለመሥራት ፍቃደኛ ለመሆኑ በአደባባይ ገልጾ ሀሳብ በማቅረብ አስታውቆ እንደሆነ ውክልናውን እንደተቀበለ ይቆጠራል(ፍ/ብ/ህ/ቁ. 2201)።

በመሠረቱ አንድ ሰው ለቀረበለት ውል ምላሸ ሳይሰጥ ዝም ቢል የቀረበለትን የውል ሀሳብ እንደተቀበለ እንደማያስቆጥርበት የፍትሀብሄር ሕግ.ቁ 1682 ይደነግጋል፡፡ ነገርግን የውክልና ጉዳይ እንደ ልዩ ሁኔታ የሚወሠድ ስለሆነ እንድ ሰው በቀረበለት የውክልና ውል ላይ ግልፅ የሆነ ያለመቀበል ሃሣብ እስካላቀረበ ድረስ ዝምታው የውክልናውን ውል እንደተቀበለ የሚያስቆጥርበት መሆኑን የፍ/ብ/ህ//ቁ 2201 (2) ደንግጓል፡፡ ስለዚህ የውክልናው ውል ውክልናውን ባቀረበውና በተቀበለው ሰው መካከል ይመሠረታል ማለት ነው፡፡ ውክልናው የሚሰጠው ለብዙ ሰዎች ከሆነ ግን የውክልና ስልጣኑን ሁሉም ባንድነት መቀበላቸው ካልተረጋገጠ በቀር ውክልናው እንደጸና አይቆጠርም/የፍ/ብ/ህ/ቁ.2218/1/።

እንግዲህ በዚህ መልኩ ውክልናው ተቋቋመ። ውክልናው ሲቋቋም የውክልናው ወሰን እስከምን ድረስ ነው የሚለው ደግሞ በፍትሃ ብሄር ህጉ አንቀፅ ቁ 2202 ላይ ተቀምጧል። በዚህም መሠረት የውክልናው ወሰን በውሉ ላይ በግልፅ ተጠቅሶ ካልተቀመጠ በስተቀር ለውክልናው የሚሰጠው ወሰን እንደ ጉዳዩ አይነት ነው የሚሆነው (ፍ/ብ/ህ/ቁ 2202 (1))። ወካዩ የውክልናውን ወሰን በውክልናው ውል ላይ በግልፅ ካስቀመጠ ወሰኑ በግልጽ በተቀመጠው መሠረት ይሆናል፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ ውክልናው ለአንድ ልዩ ጉዳይ ወይም ለእያንዳንዱ ጉዳዬች ወይም ለወካዩ ጉዳዮች ሁሉ ጠቅላላ ውክልና ሊሆን ይችላል (ፍ/ብ/ህ/ቁ 2202 (2))። ይህ ማለት አንድ ሰው ለአንድ ለተወሠነ ጉዳይ ብቻ ወይንም ለተለያዩ ከአንድ በላይ ለሆኑ ጉዳዬች ወይንም ለሁሉም ጉዳዬቹ ውክልና ሊሰጥ ይችላል ማለት ነው፡፡

በ ሳሙኤል ግርማ
የሕግ አማካሪና ጠበቃ
🟢 @lawsocieties
🟡 @lawsocieties
🔴 @lawsocieties
https://t.me/lawsocieties
Yesterday was a historical day of my life because I was able to meet with our President Joe Biden.

After his speech remarks on Bipartisan Infrastructure law the President went around the room to greet people , at first I was nervous to go in the line to greet him because all State senator's, congressman/women and representatives wants to meet him first.

I waited patiently for my turn but when Governor Tim Walz pass by me he was able recognized my face and ran to greeted me then he asked me if I had met the President yet, I told him no and he was like well go in the line Oballa and share your story with him.

I was so pumped and immediately the President came toward me and ask my name.
I told him my is Oballa Oballa and he giggle 😃 I don't WHY but after that I told him I am a councilman in #Austin and he was like "Austin Texas"? I told him No, Austin MN one of the best city in Minnesota home of Spam 😊

I also shared with him that I fled a genocide from #Gambella Ethiopia which was caused by #TPLF regime and shared the suffering of my Anuak people and others Ethiopian for 27 years under that government.

He felt so sorry and said that should not happen to anybody.

Finally, I shared with him how grateful I am to be this nation where I can dream big and become anything I put my mind into but alot of my people are still suffering in Ethiopia due to conflict caused by #TPLF and America should not support the terrorist.

This is the first time a sitting President of America heard about my people and their suffering. I will be making arrangements soon with his staffs to visit #White #House to share more of my story and the work I do in Austin MN.

This is historical and its something that I will shared with my children years after years as they grow up.

May God bless America and #nomore war in my native country and whole continent of Africa 🙏🏾

I'm Africa and Africa is me❗️
🅰🅻🅻
🅰🅵🆁🅸🅲🅰🅽
#NoMore Movement
ALL African Unity.
contact us via Our email Address:
allafricanaf@gmail.com

https://t.me/allafrican
Please, share to all African people❗️
Via Face book
Telegram
WhatsApp
Viber
Email
IMO
🟩🟨🟥🟦⬛️🟪🟧etc
ትምህርት ሚኒስቴር ፦

በመላው ሀገሪቱ የሚገኙ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ለአንድ ሳምንት ይዘጋሉ።

ዝግ የሚሆኑት ከህዳር 27 እስከ ታህሳስ 3 ቀን 2014 ዓ/ም ድረስ ነው።

#ምክንያት ፦ መምህራን ፣ ተማሪዎች፣ ሰራተኞች ለሀገራዊ ትግል እንደየአካባቢው ተጨባጭ ሁኔታ አስተዋጽኦ እንዲያደርጉ ነው። ት/ቤቶች ዝግ ሆነው በሚቆዩባቸው ቀናት ያልተሰበሰቡ የዘመች ሰብል መሰብሰብ እና ቤተሰብን የመርዳት ዘመቻዎች በስፋት ይካሄዳል።

NB : ትምህርት ቤቶች ዝግ ሆነው በሚቆዩባቸው ቀናቶች በሙሉ ትምህርት ቤቶች በሚያወጡት የማካካሻ መርሀ ግብር መሰረት እንዲካካስ ይደረጋል።

መረጃው ከትምህርት ሚኒስቴር ነው ያገኘነው።
#tikvahethiopia
Hello Beautiful Law Societies and Ethiopian People.
It has been more than years since this channel has been created. I have been sharing posting Legal Teaching Material s, Short Notes, Power points, Proclamation, Regulations, important legal news, Events, Motivation, Exit Exam Announcement, Open Vacancy, Scholarship Links, Online Course Links and more. It feels like a lot to take ...a lot of different content on one channel. Therefore, I have decided to get Volunteers who can Run this channel of Lawsocieties.
🛑This Channel will continue to share many things that will hslp you for your Education and work place, and I will add motivation and more of self-development contents. Scholarship, Job Vacancy and for more I need Volunteers.

Thank you for all who supported me in different ways. And thank you so much for joining this channel. ❤️

Good Day
Yours
https://t.me/lawsocieties
Nikate Higg
Program 21
Lawful Termination of the Contract of Employment Proclamation No. 1156/2019
and
Freedom of Expression
____________________________________________________________

In this Episode, Mr. Abebe Getahun, a public prosecutor from the Ministry of Justice explained the scope of application of the Labor Proclamation No. 1156/2019. Instances for lawful termination of employment with and without notice, the period of limitation, and lawful reduction of labor forces are also discussed.
Also in this episode, Ms. Sara Samuel, a public prosecutor from the Ministry of Justice, described what constitutes a democratic right, the ‘freedom of expression’ as illustrated under the FDRE Constitution.
#Fetehactivityet #USAIDETHIOPIA
የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ኤጀንሲ ላልተወሰነ ጊዜ አቋርጦት የነበረውን የብድር ውልን የማረጋገጥ አገልግሎት ነገ እንደሚጀምር አስታወቀ

የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ኤጀንሲ ከሐምሌ 5 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ ላልተወሰነ ጊዜ ተቋርጠው ከነበሩ አገልግሎቶች መካከል የብድር ውልን የማረጋገጥ አገልግሎት ብቻ ከነገ ህዳር 25 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምር በማህበራዊ ትስስር ገጹ አስታውቋል፡፡
Consultant, Legal Services
 Terms of Reference /ToR/ for Legal Consultant to Provide Contractual Services
At
Ethiopian Charities and Societies Forum (ECSF)
www.fcsf.net

Job Requirements:

Required Qualifications and Skills

LLM in from accredited Law school

Minimum of 5 years of practical experience in providing consultancy services, particularly to civil society organizations in the legal area.

Experience in working with Ethiopian justice sector, mainly in the judiciary or legislative organs.

Experience in conducting assessments or analysis on legislative apparatuses in the Ethiopian justice sector context.

Understanding and knowledge of the Ethiopian justice sector in the overall.

Outstanding communication and research and report writing skills.

Good command of Amharic and English languages.

Genuine interest to work in civil society environment.

How To Apply:

Interested applicants can submit their CV and Motivation Letter to the Ethiopian Civil Society Organizations Forum /ECSF/ Office in Addis Ababa: Bole Sub-City, Around 22 Mazoriya, 100 mt from Awraris Hotel to the West, Next to Oasis Apartment Hotel; P. O. Box: 1270 code 100; E-mail: info@fcsf.net; Website: https://www.fcsf.net.

ECSF highly appreciated women and people with disability (PWD) to apply.

 For any further information about this announcement, call @ 0912852814 
Consultant, Legal Services

Job Description:

 Terms of Reference /ToR/ for Legal Consultant to Provide Contractual Services

ABOUT THE ECSF

The Ethiopian Civil Society Organizations Forum (ECSF is established as a non-partisan, independent, inclusive and voluntary national platform with a focus on the common concerns and challenges of the Civil Society sector in Ethiopia. The Forum’s operational scope is at federal and regional levels with a focus on legal, institutional and operational issues and processes that commonly concerned the civil society sector in Ethiopia. 

The various Networks and Consortia of Civil Society organizations (named as ‘Civil Society Organizations’ in the recently ratified Proclamation No. 1113/2019) operating at Federal and Regional level thus came together and established the) ECSF in May 2013.

Vision

ECSF envisions seeing a strong and vibrant civil society sector for sustainable development.

Mission

ECSF aspires to ensure the existence of enabling environment for civil society organizations sector through strong representation, constructive dialogue and partnership using consortiums and other legal establishments as platform for action. 

The project: Request for Applications (RFA) 1/2020 to improve citizen engagement in the legal and judicial reforms in Ethiopia

Implementing partner: Ethiopian Civil Society Organization’s Forum /ECSF/

Funding Partner: Feteh (Justice) Activity

Objectives of the project: Overall Objective: The project is aimed to enhance the ability of civil society organizations (CSOs) engagement in the legal and judicial reforms process.

JOB SUMMARY

In consultation with the ECSF Program Manager and the Legal Project Officer, the Consultant shall provide contractual based legal advisory and other consultancy services, including writing proceedings, developing short concept notes to workshops, preparing activity-based descriptive reports, forwarding practicable recommendations to specific interventions, etc…focusing on the project backed by USAID - Feteh (Justice) Activity in Ethiopia. The contract shall remain for a fixed period of months whereby it is based on certain deliverables from specific activities of the aforementioned project. 

 Major Duties and Responsibilities

Actively participated and engaged in three relevant consultation workshops on the subject of gathering inputs on the ongoing legislative processes focusing on women, people with disability, and youths.

Gather relevant information from presentations during three public consultations, and interpreted the information in a manner that could be employed to develop recommendations or implications.

Gather inputs on three draft legislations from the network of CSOs focused on women (Network of Ethiopian Women’s Association), youth (Ethiopian Youths Federation) and PWDs (Federation of Ethiopian Associations of People with Disability - FEAPD).

Develop/compile three ‘Input Reports’ on each of the draft legislation to ensure the drafts properly address the rights and constraints of women, youth and PWD and submit to ECSF.

Output/Deliverables

Verbalized three separate reports from inputs collected during consultation workshops among the three target Networks of CSOs.

Compiled three separate reports from interpreted information and presentations during the three specific public consultations. 

Compiled a reports based on the inputs collected from the three Networks of CSOs (NEWA, EYF and FEAPD) on the draft legislations.

Prepared three final ‘Input Reports’ of each of the draft legislations and submit to ECSF.