selm ጥያቄ ነበረኝ አንድ ሰው ተከሶ መጥሪያ ካልደርሰው አብረው የተከሰሱት ከታሰሩ መጥሪያ አልደረሰኝም ብሎ መጠበቅ አለበት ወይስ መሄድ አለበት ጉዳትስ አለው አለመሄዱ? ቶሎ ቢመለስልኝ ደስ ይለኛል
Forwarded from E
Selam Tena yistelegn law society and teyake nberegn...
Enat ena abate teleyayetw new yalut mallete ferd bet lay nachew ena meteyeke yefelegkut teyake nber mallete huletu abrew beneberubet seat ene ye 10 amet lig eyalehugn bene sem ebet geztew nber ke zare 16 amet befit Ena ahun nberet kefefel lay sederesu yanen bet mekafel yichelalu wey??

የወጣት ጥፋተኞች የወንጀል ተጠያቂነት እና የሚወሰዱ የጥንቃቄ እርምጃዎች
------------------------------
1. የወጣትነት እና ወጣት ጥፋተኛነት ትርጉም
የወጣትነት የእድሜ ክልል በአለም አቀፍ ደረጃ ወጥነት የሌለው ሲሆን የተለያዩ አለም አቀፍ፣ አህጉር አቀፍ እና ብሄራዊ ህጎች የተለያየ እድሜን ያስቀምጥሉ፡፡ ለምሳሌ የአፍሪካ ህብረት 15-35 ዓመት ያሉ ሰዎችን ወጣት ተደርገው የሚወሰዱ ሲሆን የኢትዮጵያ ብሄራዊ የወጣትነት ፖሊሲ 15-29 ዓመት የወጣትነት የእድሜ ክልል እንደሆነ ይገልፃል፡፡ እንዲሁም የተባበሩት መንግስታት የህፃናት መብት ኮንቬክሽን አካል መጠን ካልደረሰ ህፃን ማለት እድሜው ከአስራ ስምንት ዓመት በታች የሆነ ሰው እንደሆነ ይደነግጋል፡፡ ለወጣትነት እና ለህፃናት በእነዚህ ስምምነቶች የተቀመጠውን የእድሜ ገደብ ስንመለከት ህፃንነት በወጣትነት ውስጥ ተካቶ እናገኘዋለን፡፡ እነዚህ የእድሜ ክልሎች የወጣቶችን መብት እና ግዴታ ከሌላው አዋቂ ሰው በተለየ መልኩ ለመወሰን ጠቀሜታ አላቸው፡፡
ከወንጀል ሀላፊነት አንፃር ለወጣት ጥፋተኝነት በብላክስለው የህግ መዝገበ ቃላት የተሰጠውን ትርጉም ስንመለከት ወጣት ማለት በወንጀል ህግ ስርዓት ውስጥ እንደ አዋቂ የመታየት ዕድሜ ላይ ያልደረሰ ሰው ነው በማለት ይተረጉመዋል፡፡ እንዲሁም ወጣት ጥፋተኝነትን በህፃናት የሚፈፀሙ ፀረ-ማህበራዊ በተለይ በአዋቂ ቢፈፀሙ ኖሮ በወንጀል ሊያስጠይቁ የሚችሉ ባህሪያትን የያዘ ሆኖ ለህፃናቱ ብቻ በተዘረጋ ልዩ ህግ መሠረት የሚያስቀጣ ማለት ነው በሚል ትርጉም ሰጥቶታል፡፡ ይህም ለአካለ መጠን ያላደረሰ በማለት የሚታወቅ ሲሆን ወጣት ማለት ጨቅላ ህፃንም አዋቂም ያልሆነ በዚህ መካከል ያለ ሰው ማለት ነው፡፡
ከወጣት ጥፋተኝነት የዕድሜ ወሰን ጋር ተያይዞ በህፃናት መብቶች ኮንቬንሽን ላይም ሆነ በአፍሪካ የህፃናት መብቶችና ደህንነት ቻርተር ላይ የወጣት አጥፊዎች የዕድሜ ወሰን ያልተመለከተ በመሆኑ በተለያዩ ሀገሮች ላይ የተለያየ ትርጉም እንዲሰጠው ምክንያት ሆኗል፡፡ ይህ ልዩነት የብዙ ችግሮች ምክንያት በመሆኑ የሰብአዊ መብቶች ኮሚቴ ከ12 ዓመት በታች የወንጀል ተጠያቂነት እንዲኖር ማድረግ እና የወጣት አጥፊነትን የዕድሜ ጣሪያ እስከ 18 ዓመት ድረስ አለማድረግ ዓለም አቀፍ ተቀባይነት የሌለው በመሆኑ አባል ሀገራት የዕድሜውን ወሰን በ12 እና 18 ዓመት መካከል እንዲያደርጉ ገልጿል፡፡
2. የወጣት ጥፋተኛነት ምድብ
በኢትዮጵያ የወንጀል የፍትህ ስርዓት ውስጥ ወጣት ጥፋተኝነት እውቅና የተሰጠው ሲሆን የወንጀል ህግ ከ18 ዓመት በታች ያሉ ህፃናትን ለወንጀል ፍትህ አስተዳደር ሂደት ሲባል ለሦስት ምድብ ከፍሎአቸዋል፡፡
1ኛ. ከ9 ዓመት ዕድሜ በታች ያሉ ህፃናት ሲሆኑ በወንጀል አንቀጽ 52 መሠረት የወንጀል ኃላፊነት የሌለባቸው በመሆኑ ቤተዘመዶቻቸው፣ አስተማሪዎቻቸው፣ አሳዳሪዎቻቸው ወይም ሌሎች የቅርብ አካላት ተገቢውን ጥንቃቄ ሊያደርጉላቸው እንደሚገባ ተቀምጧል፡፡
2ኛ. ከ9-15 ዓመት የዕድሜ ክልል ውስጥ ያሉ ህፃናት በወንጀል ውስጥ ተካፋይ ሆነው በተገኙ ጊዜ እንደወጣት አጥፊ ተቆጥረው የወንጀል ተጠያቂነት ያለባቸው መሆኑን አንቀጽ 53 ስር ተደንግጓል። ይሁንና እነዚህ ወጣት አጥፊዎችን በተመለከተ የምርመራውንም ሆነ የፍርድ ሂደቱን ከአዋቂዎች በተለየ መንገድ በልዩ ድንጋጌዎች የሚመራ ነው፡፡ ለአዋቂ ጥፋተኞች የተደነገጉ መደበኛ ቅጣቶች ለወጣት ወንጀል አድራጊዎች ተፈፃሚነት አይኖራቸውም፡፡ ከአዋቂዎች ጋርም አይታሰሩም፡፡
3ኛ. ከ15 እስከ 18 ዓመት የዕድሜ ክልል ያሉ ወጣቶች በወንጀል ህጉ አንቀጽ 56 መሠረት የወንጀል ኃላፊነት ያለባቸው ሲሆን እንደ አዋቂ ተቆጥረው በመደበኛው ፍርድ ቤት ጉዳያቸው የሚታይ ነው፡፡ ይሁንና በዚህ ምድብ ውስጥ የሚገኙ ህፃናትን በተመለከተ የዕድሜያቸውን ትንሸነት ፍ/ቤቱ ግንዛቤ ውስጥ በማስገባት ቅጣቱ ሊቀልላቸው እንደሚችል በዚሁ ድንጋጌ ላይ ሰፍሮ ይገኛል፡፡
3. የቅጣት ወይም የጥንቃቄ እርምጃ አወሳሰን
ፍርድ ቤቱ በወጣት ጥፋተኛው ላይ ቅጣት ወይም የጥንቃቄ እርምጃ በሚወሰንበት ጊዜ ዕድሜውን፣ ጠባዩን፣ የአዕምሮና የሞራል ዕድገቱን ሁኔታ እንዲሁም ቅጣት ወይም የጥንቃቄ እርምጃው በጥፋተኛው ላይ ሊያመጣ የሚችለውን መልካም ለውጥ ከግምት ውስጥ በማስገባት ነው፡፡
3.1. እድሜያቸው ከ9-15 ዓመት ባሉ ወንጀል አድራጊዎች ላይ የሚወሰኑ የቅጣትና የጥንቃቄ እርምጃዎች
i. መደበኛ የጥንቃቄ እርምጃዎች
በወንጀል ህጉ የተካተቱ የጥንቃቄ እርምጃዎችን ስንመለከት ለአካለመጠን ያልደረሰውን ሰው ሕክምና ወደሚያደርግበት ተቋም መላክ፣ ቁጥጥር በማድረግ ትምህርት መስጠት፣ ተግሳፅ እና ወቀሳ ማድረግ፣ በትምህርት ቤት ወይም በመኖሪያ ቤት ተወስኖ እንዲቆይ ማድረግ እንዲሁም ወደ ጠባይ ማረሚያ ተቋም መላክ ያካተተ ነው፡፡ የጥንቃቄ እርምጃዎቹ የሚቆዩበት ጊዜ እንደየ እርምጃዎቹ እና ሊያሳኩ እንደፈልጉት ግብ ይለያያል፡፡ ህክምና እና እየተጠበቁ የመማር የጥንቃቄ እርምጃዎች ፀንተው የሚቆዩት የህክምናው ባለስልጣን ወይም የጥበቃው ባልደረባ ያስፈልጋል በማለት ወስኖ ባቀረበው ጊዜ ልክ ሲሆን ወንጀል አድራጊው ለአካለ መጠን እስከሚደርስበት ጊዜም ሊቀጥሉ ይችላሉ፡፡ የጥንቃቄ እርምጃዎቹ ዓላማቸውን ከግብ ያደረሱ መሆናቸውን በመግለፅ ኃላፊነት የተሰጣቸው ባለስልጣኖች የሚያቀርቡት አስተያየት ፍርድ ቤቱ ሲያምንበት የጥንቃቄ እርምጃዎቹ ቀሪ ይሆናሉ፡፡
በሌላ በኩል ወደ ጠባይ ማረሚያ ተቋም የመላክ ውሳኔ የሚታዘዘው ቢያንስ አንድ ዓመት ቢበዛ አምስት ዓመት ለሚደርስ ጊዜ ነው፡፡ ይሁንና በማናቸውም ሁኔታ ቢሆን ወጣቱ በህግ የተወሰነለት ለአካለመጠን ከሚደርስበት ዘመን በላይ አያልፍም፡፡ እንዲሁም ፍርድ ቤቱ ለወጣት ወንጀል አድራጊው ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኘው የሰጠውን ትዕዛዝ ሊለውጥ ይችላል፡፡ የጥንቃቄ እርምጃዎቹን ህጋዊ ውጤት በተመለከተ በወንጀል ህጉ አንቀፅ 165 ስር የተደነገገ ሲሆን ይህውም የህክምና፣ የትምህርት ወይም የማረም የጥንቃቄ እርምጃዎች አንዱ የተወሰነበት ወጣት በወንጀል አድራጊነት በወንጀል እንደተቀጣ አይቆጠርም፡፡ ይህም እንደ ሪከርድ አይያዝም ማለት ነው፡፡
ii. ቅጣቶች
በመርህ ደረጃ በወጣት ጥፋተኞች ላይ ቅጣት የሚጣለው የተወሰዱ የጥንቃቄ እርምጃዎች ፍሬ ሳያገኙ የቀሩ እንደሆነ ፍርድ ቤቱ ለአካለመጠን ያልደረሰው ወንጀል አድራጊው የፈፀመውን ጥፋት በማመዛዘን አስፈላጊ ከሆነ የልዩ አዋቂ ምስክርነትና ምርመራዎች እንዲደረጉ ካደረገ በኃላ ነው፡፡ የገንዘብ መቀጮ እና እስራት ለአካለመጠን ያልደረሰ ወንጀል አድራጊ ላይ ሊጣሉ የሚችሉ ቅጣቶች ሲሆኑ ወንጀል አድራጊው መቀጮ መክፈሉ ቅጣት ሆኖ የሚሰማው፣ የሚያስተምረውና ከጥፋቱ የሚመልሰው መስሎ ሲታየውና ራሱ መቀጮውን ለመክፈል የሚችል መሆኑን ሲረዳው ፍርድ ቤቱ እንደጥፋቱ ከባድነትና እንደገንዘብ አቅሙ መቀጮ እንዲከፍል ሊፈርድበት ይችላል፡፡ መቀጮ ከሌላ ቅጣት ጋር እንደተጨማሪ ቅጣት ሊጣል የሚችልበት ሁኔታ እንዳለ ህጉ ያስቀምጣል፡፡

ከገንዘብ መቀጮ በተጨማሪ በወጣት ጥፋተኞች ላይ ሊጣል የሚችለው ቅጣት እስራት ነው፡፡ እስራቱ በሁለት ቦታዎች ማለትም በፀባይ ማረሚያ ወይም በእስር ቤት ሊፈፀም ይችላል፡፡ በወንጀል ህጉ አንቀፅ 168 ስር እንደተደነገገው ለአካለመጠን ያልደረሰ ወንጀል አድራጊ አስር ዓመት ወይም ከዚያ በላይ የሆነ የፅኑ እስራት ቅጣት ወይም የሞት ቅጣት የሚያስከትል ከባድ ወንጀል ያደረገ እንደሆነ ፍርድ ቤቱ ለጠቅላላው ጥቅም ሲባል የደህንነት ማረጋገጫ፣ ከሰው ተለይቶ የመኖር ወይም ልዩ የሆነ የስነ ስርዓት ጥበቃ ማስፈፀሚያ የጥንቃቄ እርምጃዎች እንዲፈፀሙ ወደ ጠባይ ማረሚያ ተቋም እንዲላክ ያዛል፡፡ በሌላ በኩል ጥፋተኛው አደገኛና ሰላምን የሚያውክ ወይም ፀጥታን የሚያደፈርስ እና ለሌሎች መጥፎ ምሳሌ መሆኑን ፍርድ ቤቱ ከተረዳው ከሰው ለይቶ የማኖርን መሠረታዊ ደንብ በመያዝ በቀጥታ የቅጣት መፈፀሚያ ወደ ሆነ እስር ቤት እንዲላክ ያደርጋል፡፡ ይሁንና ከአዋቂዎች ተለይቶ መታሰር አለበት፡፡ ወጣቱ የፈፀመውን ወንጀል ከባድነትና ጥፋቱን በፈፀመበት ጊዜ የነበረውን ሁኔታ መሰረት በማድረግ ታስሮ የሚቆይበትን የጊዜ ልክ ፍርድ ቤቱ ይወስናል፡፡ ጊዜው ከአንድ ዓመት ሳያንስ አስር ዓመት ሊደርስ ይችላል፡፡
በሌላ በኩል ወንጀሉ ቀላል ሆኖ ከተፈፀመ ቢያንስ ስድስት ወር ካለፈ በኃላ ፍርድ ቤቱ አስፈላጊ ወይም ጠቃሚ መስሎ ያልታየው እንደሆነ የጥንቃቄ እርምጃ ወይም ቅጣት አይወስንበትም፡፡
3.2. ከ15 ዓመት በላይ፣ ከ18 ዓመት በታች ያሉ ወጣት ወንጀል አድራጊዎች
በዚህ የእድሜ ክልል ውስጥ የሚገኝ ወጣት ወንጀል ያደረገ እንደሆነ ፍርድ ቤቱ በመደበኛው የህግ ድንጋጌ መሰረት ተገቢው ሲወሰን የነገሩ አካባቢ ሁኔታ በቂ ምክንያት የሚያገኝ መሆኑን የገመተ እንደሆነ ህጉ በሚፈቅደው መሰረት ቅጣትን ሊያቀልለት ይችላል፡፡ አድራጊው አስራ ስምንት ዓመት ሳይሞላው በፈፀመው በማኛቸውም አይነት ወንጀል ምክንያት የሞት ቅጣት ሊወሰንበት አይችልም፡፡ ነፃነትን የማሳጣት ቅጣት በሚፈፀምበት ጊዜ ለአካለመጠን ከደረሱ ወንጀለኞች ተለይቶ የመታሰር ደንብ ለአካለመጠን እስከሚደርስ ድረስ በጥብቅ ይፈፀማል፡፡
በልዩ ሁኔታ ጥፋተኛው በአካሉ ወይም በአዕምሮው መጎልመስ ገና ከ18 አመት እንዳለ ወጣት ሆኖ ሲገመት ወይም የፈፀመው ወንጀል ከባድ ባልሆነበት ጊዜና ልዩ አዋቂው እንዳቀረበው ሀሳብ ዕድሜያቸው ከ9 አመት እስከ 15 ዓመት ለሆኑት ወጣት ጥፋተኞች የሚወሰኑት የህክምና፣ የትምህርት ወይም የጠባይ ማረሚያ እርምጃዎች ሊፈፀሙበት ተገቢ ሆኖ ሲገኝ፣ ፍርድ ቤቱ ቅጣቱን ከማቅለል ይልቅ ከእነዚህ የጥንቃቄ እርምጃዎች አንዱ እንዲፈፀምበት በተለይም ወደ ጠባይ ማረሚያ ተቋም እንዲላክ ግልፅ እና ተገቢ በሆነ ምክንያት ለማዘዝ ይችላል፡፡
4. የልዩ አዋቂ ምስክርነትና ማጣራት
ፍርድ ቤቱ ለሚሰጠው ውሳኔ አስፈላጊ ሆኖ በታየው ጊዜ ለአካለ መጠን ስላልደረሰው ወጣት ጠባይ፣ ስለአስተዳደጉ፣ ስለኑሮውና ስለህይወቱ ሊያውቅ የሚፈልገውን መረጃ ይጠይቃል፡፡ የወላጆቹን፣ የአስተማሪዎቹን፣ የአሳዳሪዎቹን እና የሚመለከታቸውን ተቋማት ሀሳብ መቀበል ይችላል፡፡ እነዚህ ሰዎችና ድርጅቶች ለአካለመጠን ያልደረሰውን ወጣት እንዲሁም ቤተዘመዶቹን የሚመለከትና በእጃቸው የሚገኝን የግል መዝገቦች፣ በተለይም ስለጤንነቱና ስለማህበራዊ ኑሮው ዝርዝር ነገር የያዙ የፅሑፍ መረጃዎችን እንዲያቀርቡ ፍርድ ቤቱ ሊያዝ ይችላል፡፡
እንዲሁም ፍርድ ቤቱ ቅጣት ወይም የጥንቃቄ እርምጃ ከመወሰኑ በፊት ለአካለመጠን ያላደረሰው ወጣት በአንድ የጤና ወይም የትምህርት ማዕከል፣ በቤት ውስጥ ወይም በሌላ ተስማሚ ስፍራ ክትትል እየተደረገበት እንዲቆይ ሊያዝ ይችላል፡፡ ፍርድ ቤቱ የወጣት ጥፋተኛውን የአካልና አዕምሮ ሁኔታ በተመለከተ የባለሞያ ማስረጃ ሊጠይቅ ይችላል፡፡ እንዲሁም የወጣት ጥፋተኛውን የአካልና የአዕምሮ ሁኔታ ለማወቅ እና ተስማሚ የሆነን የትምህርት፣ የእርምትና የጥበቃ እርምጃ ለመወሰን እንዲረዳው ለባለዎያው አስፈላጊ የሆኑ ጥያቆዎች ሊያቀርብ ይችላል፡፡
የኢፌደሪ ጠቅላይ አቃቤ ህግ

⏳#የሕግ #የስራ_ማስታወቂያ ⬇️
#dire_dawa_university
#legal_services
#law
#assistant_professor
Dire Dawa
⏳LLB Degree in Law or related fields with CGPA 3.50 and above for male/ 3.35 and above for female
⏳Quanitity Required: 2
Minimum Years Of Experience: #0_years
🕰Deadline: August 26, 2021
💥How To Apply: In person at Dire Dawa University Main Campus, to the front Resource Management Directorate office no. B-4 or in Addis Ababa, at Dire Dawa Liaison Office, located in front of Addis Ababa United States Embassy Education Materials Manufacturing and Distribution Office or mail through: P.O.Box.1362 Dire Dawa. For further information contact Tel. 0111260124 Addis Ababa/ 0251127975 Dire Dawa

Lawyer
Melcon Construction PLC
Addis Ababa
Full–time
Job Title: Lawyer
Campany: Melcon Construction PLC
Location: Addis Ababa
Salary: Negotiable
Deadline: August 27, 2021
Job Requirement
• Qualification : LLB in low
• Proven Experience: 2 years preferably in construction
Work Place: Head office
How to Apply
Interested applicants who fulfill the above requirements can submit their application letters, CV and non-returnable copies of testimonials in person to Human Resource Development and Administration Department located at back of Bole Millennium Hall 2nd street /Bras to Bole Medihanalem church street to left near to Ormoia Building to worded 3 Keble 17/23 buyers Association 2nd street within 15 working from the first date of announcement. Tel. ፡- 011-8-68-89-83/0118722806
Report this listing
Typical Pay for this Type of Work
Attorney
Based on local employers
Melcon Construction PLC
More jobs at Melcon Construction PLC

Forwarded from Temesgen
If you have an information about the correction and release of exit exam, please forward to us.
Forwarded from Faith
Exit exam yemitaremew ke Nehase 16 eska page 1 new. Arami memihiran endenelik yetalakelin debdabe yaskemetew schedule new. Bemehinum, ketareme bhala gena wuten atenakero selameyazegaju ke addisu amet befit yemilakibet humeta yelem.
Lawyer 1
Job Category: Legal
Job Type: Full-Time
Deadline of this Job: 28 August 2021
Duty Station: Addis Ababa
Posted: 23-08-2021
Vacancy title:
Lawyer
[ Type: FULL TIME , Industry: Manufacturing , Category: Legal ]
Jobs at:
Waliif Trade And Industry Share Company
Deadline of this Job:
28 August 2021
Duty Station:
Within Ethiopia , Addis Ababa , Horn of Africa
Summary
Date Posted: Monday, August 23, 2021 , Base Salary: Not Disclosed
JOB DETAILS:
Job Type: Full Time
Location: Waliif Trade & Industry S.C head office, 4 kilo, NIB International Building, 2nd floor, Administration Dep’t 212 Head Office
Category: Legal
Job Overview
Salary Offer: Negotiable
Experience Level: Senior
Total Years Experience: 8
Job Requirement
Qualification: MA/BA in law
Work Experience: Minimum of 8 years, experience in trade and industry share company with is preferable.
Proven ability to write report, to work proactively, organize and manage own work independently
Ability of listening:- speaking, reading, writing Afaan Oromo, Amharic and English is mandatory
Work place: Head office
Work Hours: 8
Experience in Months: 96
Level of Education: Bachelor Degree
Job application procedure
Anyone who interested and qualified for the above mentioned posts is invited to submit application letter, CV and other copy credential documents with original for registration
Registration Date: – 5 (five) working days after the vacancy is announced. Registration Place: – Waliif Trade & Industry S.C head office, 4 kilo,NIB International Building, 2nd floor, Administration Dep’t 212
For further information, Telephone:-0118123098

Lawyer II
Bole Medhanialem, Zewdu Bldg 5th Floor Next to Kebe Pastry, Addis Ababa
0988747248
WORK AT
Ethiopian Wildlife Conservation Authority
JOB TYPE
Employee
JOB STATUS
Full Time
ANNOUNCED
22 August, 2021
JOB TITLE
Lawyer II
JOB LOCATION
Addis Ababa, Ethiopia
JOB PRESENTATION
Ethiopian Wildlife Conservation Authority is looking to hire qualified applicants who fulfill the following requirement
Level XI
Requirement; First degree in Law
Experience ; 2 years
Salary: 6,193.00
Required number. 2
Place of work Head office
SALARY 6,193.00 (ETB)
VALID TILL 3 Sep, 2021

Attorney-Wolkite at Metemamen Micro Financing Institution S.C
Company: Metemamen Micro Financing Institution S.C
Location: Ethiopia
State: Debub
Job type: Full-Time
Job category: Legal Jobs in Ethiopia
Job Description
Position: Attorney
– Required No. 1 (One)
– Term of Employment: Permanent
– Place of Work: Wolkite
Qualifications/Skills
• Qualification: Diploma/BA LLB in Law
• Work Experience: 3/0 years of experience in legal practice and must be able to communicate in both in Amharic and Oromifa Languages
Method of Application
Submit your CV and Application to metemamenm@gmail.com
Telephone: 01136982 44 / 0114706866
The email candidates must scan all required documents and compile them into a single PDF Format
Use the title of the position as the subject of the email
Closing Date : 30 August . 2021

Attorney Job at Metemamen Micro Financing Institution S.C - Career Opportunity in Ethiopia New
Metemamen Micro Financing Institution S.C 1 Day Ago
Overview Requirements Job Status Location
Job Category: Legal
Job Type: Full-Time
Deadline of this Job: 31 August 2021
Duty Station: Wolkite
Posted: 23-08-2021
Requirements
Job Status
No of Jobs: 1
Start Publishing: 23-08-2021
Stop Publishing (Put date of 2030): 23-08-2030
Metemamen Micro Financing Institution S.C
Linkedid Twitter Share on facebook
Job Description
Vacancy title:
Attorney
[ Type: FULL TIME , Industry: Finance , Category: Legal ]
Jobs at:
Metemamen Micro Financing Institution S.C
Deadline of this Job:
31 August 2021
Duty Station:
Within Ethiopia , Addis Ababa , Horn of Africa
Summary
Date Posted: Monday, August 23, 2021 , Base Salary: Not Disclosed
JOB DETAILS:
Job Requirement
• Qualification: Diploma/BA LLB in Law
• Work Experience: 3/0 years of Experience in Legal Practice and must be able to communicate in both Amharic and oromifa languages
• Place of Work: Wolkite
Work Hours: 8
Experience in Months: 36
Level of Education: Associate Degree
Job application procedure
Interested and eligible candidates can send their application letter with non-returnable copies of their CVs in 7 working days from the first day of the announcement.
The email candidates must scan all required documents and compile them in to a single PDF format.
Our Address Wolo Sefer area near Picok Park Telephone 011-3-69-82-44/011-4-70-68-66 Metemamen Micro Financing Institution S.C P.O.Box 21304 Code 1000 Email; metemamenm@Gmail.Com
Metemamen Micro Financing Institution S.C 1 Day Ago
Overview Requirements Job Status Location
Job Category: Legal
Job Type: Full-Time
Deadline of this Job: 31 August 2021
Duty Station: Wolkite
Posted: 23-08-2021
Requirements
Job Status
No of Jobs: 1
Start Publishing: 23-08-2021
Stop Publishing (Put date of 2030): 23-08-2030
Metemamen Micro Financing Institution S.C
Linkedid Twitter Share on facebook
Job Description
Vacancy title:
Attorney
[ Type: FULL TIME , Industry: Finance , Category: Legal ]
Jobs at:
Metemamen Micro Financing Institution S.C
Deadline of this Job:
31 August 2021
Duty Station:
Within Ethiopia , Addis Ababa , Horn of Africa
Summary
Date Posted: Monday, August 23, 2021 , Base Salary: Not Disclosed
JOB DETAILS:
Job Requirement
• Qualification: Diploma/BA LLB in Law
• Work Experience: 3/0 years of Experience in Legal Practice and must be able to communicate in both Amharic and oromifa languages
• Place of Work: Wolkite
Work Hours: 8
Experience in Months: 36
Level of Education: Associate Degree
Job application procedure
Interested and eligible candidates can send their application letter with non-returnable copies of their CVs in 7 working days from the first day of the announcement.
The email candidates must scan all required documents and compile them in to a single PDF format.
Our Address Wolo Sefer area near Picok Park Telephone 011-3-69-82-44/011-4-70-68-66 Metemamen Micro Financing Institution S.C P.O.Box 21304 Code 1000 Email; metemamenm@Gmail.Com
Job Category: Legal
Job Type: Full-Time
Deadline of this Job: 28 August 2021
Duty Station: Addis Ababa
Posted: 23-08-2021
Vacancy title:
Lawyer
[ Type: FULL TIME , Industry: Manufacturing , Category: Legal ]
Jobs at:
Waliif Trade And Industry Share Company
Deadline of this Job:
28 August 2021
Duty Station:
Within Ethiopia , Addis Ababa , Horn of Africa
Summary
Date Posted: Monday, August 23, 2021 , Base Salary: Not Disclosed
JOB DETAILS:
Job Type: Full Time
Location: Waliif Trade & Industry S.C head office, 4 kilo, NIB International Building, 2nd floor, Administration Dep’t 212 Head Office
Category: Legal
Job Overview
Salary Offer: Negotiable
Experience Level: Senior
Total Years Experience: 8
Job Requirement
Qualification: MA/BA in law
Work Experience: Minimum of 8 years, experience in trade and industry share company with is preferable.
Proven ability to write report, to work proactively, organize and manage own work independently
Ability of listening:- speaking, reading, writing Afaan Oromo, Amharic and English is mandatory
Work place: Head office
Work Hours: 8
Experience in Months: 96
Level of Education: Bachelor Degree
Job application procedure
Anyone who interested and qualified for the above mentioned posts is invited to submit application letter, CV and other copy credential documents with original for registration
Registration Date: – 5 (five) working days after the vacancy is announced. Registration Place: – Waliif Trade & Industry S.C head office, 4 kilo,NIB International Building, 2nd floor, Administration Dep’t 212
For further information, Telephone:-0118123098
Job Type: Full-Time
Deadline of this Job: 28 August 2021
Duty Station: Addis Ababa
Posted: 23-08-2021
Vacancy title:
Lawyer
[ Type: FULL TIME , Industry: Manufacturing , Category: Legal ]
Jobs at:
Waliif Trade And Industry Share Company
Deadline of this Job:
28 August 2021
Duty Station:
Within Ethiopia , Addis Ababa , Horn of Africa
Summary
Date Posted: Monday, August 23, 2021 , Base Salary: Not Disclosed
JOB DETAILS:
Job Type: Full Time
Location: Waliif Trade & Industry S.C head office, 4 kilo, NIB International Building, 2nd floor, Administration Dep’t 212 Head Office
Category: Legal
Job Overview
Salary Offer: Negotiable
Experience Level: Senior
Total Years Experience: 8
Job Requirement
Qualification: MA/BA in law
Work Experience: Minimum of 8 years, experience in trade and industry share company with is preferable.
Proven ability to write report, to work proactively, organize and manage own work independently
Ability of listening:- speaking, reading, writing Afaan Oromo, Amharic and English is mandatory
Work place: Head office
Work Hours: 8
Experience in Months: 96
Level of Education: Bachelor Degree
Job application procedure
Anyone who interested and qualified for the above mentioned posts is invited to submit application letter, CV and other copy credential documents with original for registration
Registration Date: – 5 (five) working days after the vacancy is announced. Registration Place: – Waliif Trade & Industry S.C head office, 4 kilo,NIB International Building, 2nd floor, Administration Dep’t 212
For further information, Telephone:-0118123098
ttorney-Wolkite at Metemamen Micro Financing Institution S.C