አለሕግAleHig ️
16.2K subscribers
2.85K photos
25 videos
1.86K files
3.57K links
ከጠበቃና የሕግ አማካሪ
አማራጭ የሕግ እውቀትና አገልግሎት
Alternative legal enlightenment & Service
Website: alehig.com
https://linktr.ee/alehig
WhatsApp👉 #+251920666595
Telegram👉 @MikiasMelak
የሕግ ምክርና ድጋፍ፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያ፣ #የሕግ_መረጃ
Download Telegram
ALE (አለ) law societies 🔴
ALE (Alternative Legal Education)
All in one, for all.🔴
አለ (አማራጭ የሕግ ትምህርት)
ሁሉም በአንድ፣ ለሁሉም።🔴
There is free legal aid. ነፃ የሕግ ድጋፍ አለ።

For discussion @ALE_lawsocieties

For more Contact us: @LawsocietiesBot
https://t.me/lawsocieties
Legal Officer
Job Requirements:

First degree in LLB

Experience 3 years and above
Experience in private company is more preferable

How To Apply:

Interested applicants who fulfill the requirements are invited to send their CV and relevant documents through gizachewadmsasu12@gmail.com or submit in person their non-returnable application, with CV and copies of relevant documents within 7 days from the first date of this announcement.

Address: Get-As International PLC, 2nd floor, Arada Sub-City woreda 01, located around Commercial Printing Press or opposite to the entrance of Ministry of Innovation and Technology.

Tel No. 011-1559543, 0111 -571309, 011-1 557485

Posted:
02.16.2021

Deadline:
02.24.2021
Job Category:
Legal
Employment:

Full time
Location:
Addis Ababa

#ሼር #አለ #Share #ALE

🟢 @lawsocieties
🟡 @lawsocieties
🔴 @lawsocieties

https://t.me/lawsocieties
Law:
'You have what you say, If you believe'.
The truth is most people say then doubt what they say therefore take no ACTION and never see the thing they said. But EVERYTHING YOU SEE TODAY WAS SOMEONE'S THOUGHT FIRST.
Then it became a physical thing with some, a little, or even a lot of action.
DON'T DOUBT, DO! YOUR THOUGHTS TO WILL BECOME THINGS!

Have a sucess-filled day
#ሼር #አለ #Share #ALE

🟢 @lawsocieties
🟡 @lawsocieties
🔴 @lawsocieties

https://t.me/lawsocieties
ስለንግድ ውድድርና የሸማቾች ጥበቃ ሕግ
*********** @NegereFej
መግቢያ
ሀገራት የሚከተሉት የኢኮኖሚ ሥርዓት የነፃ ገበያ ኢኮኖሚ ወይም የዕዝ ገበያ ኢኮኖሚ ስርዓት በዋናነት የሚጠቀስ ስሆን ሁለቱንም የገበያ ኢኮኖሚ ባማከለ መልኩ የቅይጥ ገበያ ኢኮኖሚ ሥርዓትም ተጠቃሽ እንደሆነ ከተለያዩ ፅሁፎች መረዳት ይቻላል፡፡ የነፃ ገበያ ኢኮኖሚ ሥርዓት ለመገንባት የንግዱን ህብረተሰብ ከፀረ-ውድድር እና ተገቢ ካልሆኑ የገበያ ተግባራት እንዲሁም ሸማቹን ከሚያሳስቱ የገበያ ሁኔታዎች የሚከላከል ሥርዓት መዘርጋት እና ለነፃ ገበያ ውድድር አመቺነት ያለው ሥርዓት ማስፈን አስፈላጊ መሆኑ ይታመናል፡፡
የንግድ እንቅስቃሴዎች ማደግን ተከትሎ የሸማቾችን ጤንነትና ደህንነት አደጋ ላይ የሚጥሉ የንግድ ዕቃዎችንና አገልግሎቶችን መስፋፋት ለመግታት እንዲቻልና ተጠቃሚዎች ላወጡት ዋጋ ተመጣጣኝ የሆኑ የንግድ ዕቃዎችና አገልግሎቶች ማግኘት የሚችሉበትን ሁኔታ ማመቻቸት ያስፈልጋል፡፡

እነዚህ ከላይ የተጠቀሱት እና ሌሎች ምክንያቶች ተደማምረው የንግድ ውድድር እና የሸማቾች ጥበቃ አዋጅ ቁጥር 813/2006 ታውጇል፡፡
የንግድ ውድድርና የሸማቾች ጥበቃን ስናስብ ነጋዴዎች እና ሸማቾች የገበያው ተዋንያን በመሆናቸው በዋናነት በተዘረጋው ሥርዓት መሠረት ሊኖራቸው የሚገባ መብትና ግዴታዎቻቸውን በቅጡ ሊያውቁት ይገባል፡፡

ስለ ነፃ ገበያ ምንነት
የኢኮኖሚ ስርዓት ፅንሰ ሀሳብ ዝጅግ ሰፊና ለመተንተንም ጥልቅ የሆነ የኢኮኖሚክስ ዕውቀት የሚጠይቅ ቢሆንም ለዚህ ፅሁፍ ዓላማ ሲባል መነሻ የሚሆን ቀላልና አጠር ያለ ሀሳብ ከማንሳት ግን የሚገድብ አይደለም፡፡

ዓለማችን የምትመራባቸው ሶስት የኢኮኖሚ ሥርዓቶች ሲኖሩ አነሱም፡- የነፃ ገበያ ኢኮኖሚ፣ የዕዝ ገበያ ኢኮኖሚና የቅይጥ ገበያ ኢኮኖሚ በመባል ይታወቃሉ፡፡ የነፃ ገበያ የኢኮኖሚ ስርዓት ማለት ገበያው ያለመንግስት ጣልቃ ገብነት እራሱን በራሱ የሚመራበት ስርዓት ማልትም ነጋዴዎች መንግስት በሚያወጣላቸው ዕቅድና መመሪያ ሳይሆን በተጨባጭ በገበያ ላይ ባለ ፍላጎትና አቅርቦት መሰረት መስራት የሚያስችላቸው ስርዓት ነው፡፡ የእዝ ገበያ የኮኖሚ ስርዓት የሚባለው ሀገራችን በደርግ ዘመነ መንግስት ትከተለው የነበረ የኢኮኖሚ ስርዓት ሆኖ ገበያው የሚመራው በፍላጎትና አቅርቦት ኃይሎች ባለ ነፃ መስተጋብር ሳይሆን ሙሉ በሙሉ የመንግስት ጣልቃ ገብነት ኖሮበት የሚመራ የገበያ ስርዓት ነው፡፡ የቅይጥ ገበያ የኢኮኖሚ ስርዓት የሚባለው ደግሞ የነፃ ገበያና የዕዝ ኢኮኖሚ የገበያ ስርዓቶች ድብልቅ ሆኖ ሁለቱም አካላት የየራሳቸው ሚና መጫወት የሚያስችል የገበያ ምህዳር ሲኖር ማለት ነው፡፡

ከአዋጁ መግቢያ መገንዘብ እንደሚቻለው ሀገራችን ኢትዮጵያ የምትመራው በነፃ ገበያ የኢኮኖሚ ስርዓት ነው፡፡ የነፃ ገበያ የኢኮኖሚ ስርዓት ትከተላለች ማለት ግን የንግዱን ዘርፍ ልቅ መተው ማለት አይደለም፡፡ የሀገር ኢኮኖሚ አደጋ ላይ እንዳይወድቅና ሸማቹ ማህበረሰብ እንዳይጎዳ ቁጥጥርና ወጥ የሆነ ስርዓት ማበጀት ከመንግስት በእጅጉ ይጠበቃል፡፡

ስለሸማቾች ጥበቃ እና ስለንግድ ዕቃዎችና አገልግሎቶች ስርጭት
የሸማች መብቶች (አን. 14)
ሸማች ማለት ለማምረት ሥራ ወይም መልሶ ለመሸጥ ሳይሆን ዋጋዉን ራሱ ወይም ሌላ ሰዉ የሚከፍልለት ሆኖ ለራሱ ወይም ለቤተሰቡ ፍጆታ የሚሆን የንግድ ዕቃ ወይም አገልግሎት የሚገዛ የተፈጥሮ ሰው ነው (አን. 2(4))፡፡ ማንኛውም ሸማች እንደ ሸማች የተለያዩ መብቶች በአዋጁ መሠረት የተቀመጠ ሲሆን እኚም መብቶች፡- መረጃ ወይም መግለጫ የማግኘት፣ አማርጦ የመግዛት፣ እንዲገዛ ያለመገደድ፣ በአክብሮት የመስተናገድ እና ካሣ እንዲከፍሉት የመጠየቅ ናቸው፡፡

ሀ. መረጃ ወይም መግለጫ የማግኘት መብት፡- ማንያውም ሸማች ስለሚገዛው ዕቃ ወይም አገልግሎት ጥራትና አይነት አስመልክቶ በቂና ትክክለኛ መረጃ ወይም መግለጫ የማግኘት መብት አለው፡፡
ለ. አማርጦ የመግዛት መብት፡- ሸማች መግዛት ወይም መሸመት የሚፈልገው የተለያዩ ዕቃዎችና አገልግሎቶች ይኖራሉ፡፡ አነዚህን ለመሸመት የሚፈልጋቸውን ዕቃዎችንና አገልግሎቶችን አማርጦ የመግዛት መብት አለው፡፡
ሐ. እንዲገዛ ያለመገደድ፡- የዕቃዎችን ወይም አገልግሎቶችን ጥራት ወይም አማራጮችን በማየቱ ወይም የዋጋ ድርድር በማድረጉ ምክንያት እንዲገዛ ያለመገደድ መብት አለው፡፡
መ. በአክብሮት የመስተናገድ መብት፡- ሸማች ወይም ገዢ ዕቃዎችን ወይም አገልግሎቶችን በሚፈልግበት ጊዜ፣ በሚመርጥበት ጊዜ እና በሚገዛበት ጊዜ በትህትናና በአክብሮት የመስተናገድ መብት ይኖረዋል፡፡ በተጨማሪም ሸማች በነጋዴው ከሚደርስበት የስድብ፣ የዛቻ፣ የማስፈራራት እና የስም ማጥፋት ተግባር የመጠበቅ መብት አለው፡፡
ሠ. ካሣ እንዲከፍሉት የመጠየቅ መብት፡- ሸማች ወይም ገዢ የንግድ ዕቃዎችን ወይም አገልግሎቶችን በመግዛቱ ወይም በመጠቀሙ ምክንያት የደረሰበት ጉዳት ካለ፣ ለደረሰበት ጉዳት ካሳ የማግኘት መብት አለው፡፡ ይህን ካሳ የመክፈል ግዴታ ያለባቸው በአምራችነት፣ በአስመጪነት፣ በጅምላ ሻጭነት፣ በችርቻሮ ሻጭነት ወይም በሌላ ማንኛውም ሁኔታ በአቅርቦቱ የተሳተፉ ሰዎች ናቸው፡፡ ሸማቹ ከነዚህ አካላት በተናጠል ወይም በጋራ ካሳ የመጠየቅ መብት አለው፡፡

የነጋዴ ግዴታዎች
ሸማቾች ያላቸውን መብት ከላይ ከተዘረዘሩት መብቶቻቸው በተጨማሪም የነጋዴዎች ግዴታ ለሸማቾች መብት እንደሆነ መገንዘብ ይቻላል፡፡ ነጋዴዎች በርካታ ግዴታዎች ያሉባቸው ቢሆንም በዋናነት ግን፡- የዋጋ ዝርዝር በንግድ ቤቱ ላይ መለጠፍ፣ የንግድ ዕቃዎች ላይ መግለጫ መለጠፍ፣ ደረሰኞችን መስጠትና ቀሪዎችን መያዝ፣ የራሱን /የንግድ ስሙን/ ስለመግለጽ፣ የንግድ ማስታወቂያ ትክክለኛ መሆን ወዘተ የሚሉ ግዴታዎች አሉባቸው፡፡ (ከአን. 15-18)

ጉድለቶችን፣ የተከለከሉ ድርጊቶችና በተመለከተ
ሸማች በገዛው የንግድ ዕቃ ወይም አገልግሎት ላይ ያገኛቸውን ጉድለቶችና ጉድለቶቹ ሊያስከትሉ ስለሚችሉት ጉዳት ለሚኒስቴሩ ወይም ለሚመለከተው ቢሮ ማሳወቅ ይችላል፡፡ ለሸማቹ የበለጠ የሚጠቅሙ ዋስትናዎች ወይም የህግ ወይም የውል ድንጋጌዎች በነጋዴው ሊቀርብለት ይችላል፡፡ ሆኖም ሸማቹ ጉድለት ያለበት የንግድ ዕቃን የሚመለከት ሲሆን የንግድ ዕቃው እንዲለወጥለት ወይም ዋጋው እንዲመለስለት ሻጩን መጠየቅ ይችላል፡፡ በተጨማሪም ጉድለት ያለበት አገልግሎት ሲሆን አገልግሎቱ በድጋሜ ያለክፍያ እንዲሰጠው ወይም የአገልግሎት ክፍያው እንዲመለስለት ሻጩን መጠየቅ ይችላል፡፡ ግዥው በተፈጸመ በ15 ቀናት ውስጥ ሻጩን መጠየቅ የሚችል መሆኑን ከአዋጁ እንረዳለን፡፡
@NegereFej

ሸማቹ በሕጉ የተሰጡትን መብቶች የሚያስቀሩ በሸማችና በነጋዴ መካከል የሚደረጉ የውል ግዴታዎች ተፈጻሚነት አይኖራቸውም::
ለማንኛውም ነጋዴ የሚከተሉትን ድርጊቶች መፈጸም የተከለከለ ነው፡-
በአጠቃላይ ስለንግድ ዕቃዎችና አገልግሎቶች የተሳሳተ መረጃ መስጠት፤ የንግድ ዕቃዎችን ሞዴል፣ አዲስ የተሠሩ፣ የተለወጡ፣ እንደገና እንደ አዲስ የተሠሩ ወይም ያገለገሉ ስለመሆናቸው ወይም በአምራቹ እንዲሰበሰቡ የተባሉ ስለመሆናቸው በትክክል አለመግለጽ፤ የንግድ ዕቃዎችና አገልግሎቶችን በማስታወቂያ እንደተነገረላቸው አለመሸጥ ወይም ማስታወቂያው የመጠን ውሱንነት መኖሩን ካልገለፀ በስተቀር ሸማቾች በሚፈልጉት መጠን ልክ አለመሸጥ፤ ከንግድ ዕቃ ወይም ከአገልግሎት ሽያጭ ጋር በተያያዘ የተገባ የዋስትና ግዴታን አለመወጣት፤ የንግድ ዕቃ የሚያስፈልገው ጥገና ወይም የሚተኩ ክፍሎቹ
እንደማያስፈልጉት አድርጎ ማቅረብ፤ ማንኛውም አገልግሎት የመስጠት ሥራን በንግድ ሥራው ከሚታወቀው ደረጃ በታች ወይም ባልተሟላ ሁኔታ መስጠት፤ ለሰው ጤናና ደህንነት አደገኛ የሆነ፣ ምንጩ ያልታወቀ፣ የጥራት ደረጃው የወረደ፣ የተመረዘ፣ የአገልግሎት ጊዜው ያለፈ ወይም ከባዕድ ነገሮች ጋር የተደባለቀ የንግድ ዕቃን ለሽያጭ ማቅረብ ወይም መሸጥ፤ በንግድ ዕቃ ወይም የአገልግሎት ግብይት ማንኛውንም የማጭበርበር ወይም የማደናገር ተግባር መፈፀም፤ የሸማቹን መብት ለመጠበቅ ሲባል ካልሆነ በስተቀር የንግድ ዕቃን ወይም አገልግሎትን አልሸጥም ማለት፤ የደረጃዎች ማህተም መጠቀም የሚያስፈልጋቸው የንግድ ዕቃዎችን ወይም አገልግሎቶችን ያለደረጃ ማህተም ለሽያጭ ማቅረብ ወይም መሸጥ፤ የንግድ ዕቃን ወይም አገልግሎትን በንግድ ዕቃው ላይ ወይም በንግድ መደብሩ ውስጥ ከተለጠፈው ዋጋ አስበልጦ መሸጥ፤ የንግድ ዕቃዎች የተሰሩበትን አገር አሳስቶ መግለጽ፤ በሸማቾች መካከል ተገቢ ያልሆነ አድልዎ መፈጸም፤ አንድን የንግድ ዕቃ ወይም አገልግሎት ለመሸጥ ሸማቹ ያልፈለገውን ሌላ የንግድ ዕቃ ወይም አገልግሎት አብሮ እንዲገዛ ማስገደድ፤ ህገ ወጥ በሆነ ማንኛውም የመለኪያ መሳሪያ መጠቀም እና የመሳሰሉት የተከለከሉ ናቸው፡፡
Source :- FDRE Attorney General
https://t.me/NegereFej
Attorney at Habesha Cement S.C
@Ethiopian_Legal_Advocate
Company: Habesha Cement S.C

Location: Ethiopia
@Ethiopian_Legal_Advocate
State: Addis Ababa Jobs

Job type: Full-Time
@Ethiopian_Legal_Advocate
Job category: Legal Jobs
Description

Habesha Cement S.C
Vacancy Announcement
Position: Attorney
– Required: 1
– Term of Employment: Permanent
– Duty Station: Addis Ababa
– Salary: Negotiable & Attractive
@Ethiopian_Legal_Advocate
Qualifications/Skills

• Qualification: LLB Degree in Law
• Experience: 4 years relevant/ direct work experience
Education Level     :     Law Degree
Experience     :     3-5 years
@Ethiopian_Legal_Advocate
@Ethiopian_Legal_Advocate
Method of Application

Interested applicants who fulfill the above requirements can submit their application, CV and non-returnable copies of their testimonials in person to

HRM Department
located at Wello Sefer,
Ethio-China Friendship Street,
Kasma Building 8th floor,
in front of Wengelawit Building

Tel: 011-416-32-73
@Ethiopian_Legal_Advocate

Incomplete document is not acceptable.

Closing Date : 24th February, 2021
@Ethiopian_Legal_Advocate
#Ethiopian_Legal_Advocate
Hawassa University Journal of Law Call for Paper (2021)
@lawsocieties
Dear Authors,
@lawsocieties
Hawassa University Journal of Law (HUJL) is accepting manuscript for Volume 5. So, we gladly accept your submissions. Manuscripts must be submitted electronically in word files to hu.journaloflaw@hu.edu.et 
or hujl.editorial@gmail.com
 until 31st March 2021. 
@lawsocieties
The managing editor will confirm receipt of all manuscripts. Accordingly, authors who do not receive an email notifying receipt of their manuscript should check with the managing editor @ +251905235112 to ensure that their articles have been effectively received.
@lawsocieties
Each manuscript will be reviewed by both internal and external examiners, based upon the guideline and editorial policy of HUJL. To that effect, there will be two phases in the review process. First, the editorial board will choose among the manuscripts based on the review of internal examiners. Secondly, the board will choose up to five manuscripts for last publication based on the review of external examiners. Authors will be informed by email of the decision of the editorial board in each phase.
@lawsocieties
Please be noted that acceptance of manuscripts may be conditioned. If so, the author will be invited to improve the manuscript and then submit the reviewed version of the manuscript.
@lawsocieties
We also call for your collaboration to disseminate the poster (attached herewith) among your staff, concerned body and promote the journal informally.  

Kind regards,

HUJL Team

🟢 @lawsocieties
🟡 @lawsocieties
🔴 @lawsocieties
https://t.me/lawsocieties
🔵
The Less you Respond to Negativity,
❗️
the more Peaceful your Life Becomes.

Have a Fabulous Day‼️
🟢 @lawsocieties
🟡 @lawsocieties
🔴 @lawsocieties
ውርስ አጣሪ
#ነገረ #ፈጅ
@NegereFej
==================
• በሟች ንብረት ላይ መብት አለን የሚሉትን ወገኖችን ወይም ወራሾችን የመወሰን፣ የሟች ኑዛዜ መኖር አለመኖሩን የማረጋገጥና በኑዛዜው ተጠቃሚዎችን የመለየት፣ ውርሱን የማስተዳደር የውርሱን ተከፋይ ገንዘብ የመሰብሰብና እዳዎችን የመክፈል፣ የሟች ንብረት ማጣራትና ማፈላለግ እንዲሁም የኑዛዜ ስጦታዎችን የመክፈል ሥልጣን ያለውና እነዚህ ተግባራት እንዲያከናውን በወራሾች ወይም በፍርድ ቤት የሚሾም አጣሪ
ሰ/መ/ቁ. 45905 ቅጽ 11፣ ፍ/ህ/ቁ. 944፣ 946፣ 956፣ 960
የአጣሪው ስልጣን ወሰን በፍ/ብ/ሕ/ቁ. 956 እንደተደነገገው የአጣሪው ሥራ ሟቹ አንድ ኑዛዜ ትቶ እንደሆነ መፈለግና በመጨረሻ ውርሱ የሚደርሳቸው ሰዎች እነማን እንደሆኑ ማረጋገጥ፣ የውርሱን ሃብት ማስተዳደር፣ መክፈያቸው የደረሰውን የውርስ እዳዎች መክፈል እና ሟቹ በኑዛዜ ያደረጋቸውን ስጦታዎች መክፈልና የኑዛዜውን ቃል ለመፈፀም ማንኛቸውም ሌሎች አስፈላጊ ጥንቃቄዎች ማድረግ ነው፡፡ እነዚህ ከዚህ በላይ የተዘረዘሩትን ተግባራት በሚያከናውንበት ጊዜ ደግሞ በኑዛዜው የውርስ ንብረት መሆናቸው ተጠቅሶ የክፍፍል ስርአትም የተቀመጠላቸውና ወራሾች በሙሉ የተስማሙባቸው ንብረቶችና መክፈያቸው የደረሰው የውርስ እዳዎች ሲኖሩ በወራሾቹ ስምምነት መሰረት ንብረቶቹን ሊያከፋፍልና እዳዎችንም ሊከፍል ይችላል፡፡
@NegereFej
በኑዛዜው ላይ በተጠቀሱትና ባልተጠቀሱት ንብረቶች የውርስ ሃብት መሆን ያለመሆን ላይ ወራሾቹ ያልተስማሙና ክርክር ያነሱ ከሆነ ግን የአጣሪው ሥራና ሐላፊነት ወራሾች የተስማሙባቸውን ንብረቶች የውርስ ሃብት መሆናቸው መመዝገብ፣ ወራሾች ያልተስማሙባቸው ንብረቶችና እዳዎች ካሉ ደግሞ ማስረጃ በመሰማት ማስረጃው ምን እንደሚያስረዳ ሪፖርቱ ላይ በማስፈር እንዲያጣራ ላዘዘው ፍ/ቤት ማቅረብ እንጂ ንብረት አጣሪው ይህ ንብረት የውርስ ሐብት አይደለም የሚሉ ወራሾች ቢኖሩ ማስረጃ በመስማት የውርስ ሃብት መሆኑን ስለተገነዘብኩኝ ንብረቱ የውርስ ሃብት ነው በማለት ወስኛለሁ ወይም ደግሞ ማስረጃውን እንደተመለከትኩት ንብረቱ የውርስ ሐብት ያለመሆኑን ስላረጋገጥኩኝ የውርስ ሐብት አይደለም በማለት ወስኛለሁ ለማለት የሚያስችለው ሥልጣን የለውም፡፡
@NegereFej

ሰ/መ/ቁ. 23322 ቅጽ 7፣ ፍ/ህ/ቁ. 956
የዳኝነት ስልጣን የአዲስ አበባ እና የድሬዳዋ የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤቶች የወራሽነት የምስክር ወረቀት ከመስጠት በስተቀር ውርስ እንዱጣራ አጣሪ የመሾም የስረ ነገር ሥልጣን የላቸውም፡፡
ሰ/መ/ቁ. 52530 ቅጽ 11፣ ሰ/መ/ቁ. 35657 ቅጽ 9፣ የተሻሻለው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቻርተር አዋጅ ቁ. 361/95 አንቀጽ 41/ለ/ሸ/፣ አዋጅ ቁጥር 408/96
https://t.me/NegereFej
@NegereFej
@NegereFej
Legal Services Directorate

Government Employees Social Security Agency
@Ethiopian_Legal_Advocate

@Ethiopian_Legal_Advocate
Position: Legal Services Directorate

Job Time: Full-Time
@Ethiopian_Legal_Advocate
Job Type: Permanent
Place of Work: Addis Ababa, Ethiopia

Salary: 10,906.00

@Ethiopian_Legal_Advocate
Application Deadline: Mar, 2/2021 (10 days left)
@Ethiopian_Legal_Advocate

Government Employees Social Security Agency is looking to hire qualified applicants who fulfill the following requirements 

Grade XVI

Requirement 
First Degree in Law 

Experience 9 years work experience 2 of which in a managerial position 
Place of Work 
Head Office 
Salary 
10,906

Required number 1
@Ethiopian_Legal_Advocate
How to apply

Qualified applicants who fulfill the above requirements should bring all their necessary credentials such as work and school experience, CV along with an unreturnable copy to the following address 
@Ethiopian_Legal_Advocate
 Addis Ababa 4 kilo in front of Kidist-Silase Cathedral Church

Government Employees Social Security Agency

Tel 0111240590 
@Ethiopian_Legal_Advocate
https://t.me/Ethiopian_Legal_Advocate
🔵Those that maintain faith, stay committed, follow through and keep moving forward are the few that achieve everything they want in life. Be one of the few.🔵
🟢 @lawsocieties
🟡 @lawsocieties
🔴 @lawsocieties
Best Philosophy in Life is to keep the Mind Happy!

We don't know whether Success gives

Happiness or Not,

But a Happy Mind can Always LEAD to Success.
🟢 @lawsocieties
🟡 @lawsocieties
🔴 @lawsocieties
Have a sucess-filled Sunday ‼️
🟢 🟡 🔴
Forwarded from Kokeb Desalegn
እባካችሁ ከዚህ በፊት የተሰጡ የዳኞች ስልጠና መግቢያ ፈተና ላኩልን