አለሕግAleHig ️
16.2K subscribers
2.85K photos
25 videos
1.86K files
3.57K links
ከጠበቃና የሕግ አማካሪ
አማራጭ የሕግ እውቀትና አገልግሎት
Alternative legal enlightenment & Service
Website: alehig.com
https://linktr.ee/alehig
WhatsApp👉 #+251920666595
Telegram👉 @MikiasMelak
የሕግ ምክርና ድጋፍ፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያ፣ #የሕግ_መረጃ
Download Telegram
Forwarded from Deleted Account
በቀን 16/4/2013 ዓ.ም ከምሽቱ 1 ሰዓት ላይ x የተባለው ግለሰብ y በተባለው ግለሰብ ላይ ጋዝ እየበራ ያለውን ኩራዝ ይወረውራል፡፡ ጋዙ በልጁ ላይ ከተርከፈከፈ በኃላ ከወገብ በላይ እሳቱ ተቀጣጥሎ ስነድ ልጁ ራሱን ለማዳን ወድያ ወዲ እየሮጠ ሳለ የአከባቢ ሕዝብ ደርሠው ቲሸርቱን በእሳት የተቀጣጠለውን ቀድዶ በማውለቅ በፀጉሩ ላይ ስነድ በነበረው ላይ ውሃ በመጨመርና እሳቱን በማጥፋት ልጁን ከሞት አድኗል፡፡ which criminal law provision is applicable? The issue is real& not the hypothetical.
የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን


የፌደራልፖሊስ ኮሚሽን ምልምል ሰልጣኞችን ለማሰልጠን በዝግጅት ላይ መሆኑ ይታወቃል፡፡ስለሆነም በአሁኑ ሰዓት ካለው ወቅታዊ ሁኔታ አንፃር ለማህበረሰቡ ተደራሽ በመሆን የተሻለ የሰው ሃይል ለማግኘት ይቻል ዘንድ በሚከተሉ የምልመላ መስፈርቶች መሰረት ምልምል ሰልጣኞችን ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
1. ለህገ -መንግስቱና ሕገ-መንግስቱን መሰረት አድርገው ለወጡ ሕጎች ተገዥና ታማኝ የሆነ ወይም የሆነች፣
2. ከማናቸውም ደባል ሱሶች የፀዳ ወይም የፀዳች፣
3. ከሚኖርበት ቀበሌ አስተዳደር የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችል ወይም የሚትችል፣
4. በብሔሮች፣ብሔረሰቦችና ሕዝቦች እንዲሁም በሃይማኖት እኩልነት የሚያምን ወይም የሚታምን፤
5. መልካም ስነ-ምግባር ያለው ወይም ያላት ፤
6. ለፖሊስነት የሚያበቃ ሙሉ ጤናማ መሆኑ ወይም መሆኗ በህክምና የተረጋገጠ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል ወይም የሚትችል፤
7. ዕድሜው ወይም ዕድሜዋ ከ18 እስከ 25 ዓመት ያላነሰና ያልበለጠ፤
8. ከማንኛውም የፖለቲካ ድርጅት አባልነት ገለልተኝ የሆነ ወይም የሆነች፤
9. ቢያንስ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ ወይም ያጠናቀቀች፤
10. ቁመት ለወንድ 1.65 ሜትር በላይ የሆነ፣ለሴት 1.60 ሜትር በላይ የሆነች፤
11. ዜግነት ኢትዮጵያዊ የሆነ ወይም የሆነች፤
12. የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 720/2004 እና ደንብ ቁጥር 268/2005 በሚያዘው መሠረት የ7 ዓመት የሥራ ውል ግዴታ በመግባት ሥልጠናው ሲጠናቀቅ በየትኛውም የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ተቋም የሥራ አካባቢ ተመድቦ ወይም ተመድባ ለመስራት ፈቃደኛ የሆነ፣ የሆነች፤
13. ከአሁን በፊት በወንጀል ተከሶ ያልተቀጣ ወይም ተከሳ ያልተቀጣች እንዲሁም የወንጀል ክስ የሌለበት ወይም የሌለባት፤
14. ከአሁን በፊት በማንኛውም የፖሊስና የመከላከያ ሰራዊት ተቋም ሥልጠና ያልወሰደ ወይም ያልወሰደች፤በአባልነት ተቀጥሮ የማያውቅ ወይም የማታውቅ ወይም ያላገለገለ፤ያላገለገለች፤
15. ያላገባ እና ያልወለደ ወይም ያላገባችና ያልወለደች፤
16. የቤኒሻንጉል ጉሙዝ፣የሶማሌ፤የአፋር እና የጋምቤላ ክልል ተመልማዮች የ10ኛ ክፍል ያጠናቀቁ ዕጩ ተመልማዮች በማይገኙበት ጊዜ ለብሔሩ ወይም የክልሉ ተወላጅ 6ኛ እና ከዚያ በላይ ክፍል ያጠናቀቀና በመማር ላይ ያለ ኮታውን ለማሟላት መመልመል ይችላል፡፡
ማሳሰቢያ:-
ማንኛውም ዕጩ ተመልማይ በምዝገባ ወቅት ከላይ ከተገለፁት መመዘኛዎች በተጨማሪ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ማስረጃዎች ይዞ መቅረብ ይኖርበታል፡፡
1. የ8ኛ ክፍል ፈተና ወስዶ ያለፈበትን ወይም ወስዳ ያለፈችበትን ካርድ ዋናውንና የማይመለስ 1 ፎቶኮፒ፣ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቁትን እና በተራ ቁጥር 16 ላይ ለተጠቀሱት ክልሎች ብሔርና ለክልሉ ተወላጆች ከ6ኛ ክፍል በላይ የትምህርት ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ 1 ፎቶኮፒ፣
2. የቀበሌ ነዋሪነት መታወቂያ ካርድ ይዞ መቅረብና መመዝገብ ይጠበቅበታል፡፡
3. የተመልማዩን ማንነት አጠቃላይ ሁኔታ ለመገንዘብ እንዲያስችል ታስቦ በሥልጠና ማዕከሉ አማካይነት የተዘጋጀውን ፎርም ከምዝገባ ጣቢያው በመቀበል የመጨረሻ አመት ካጠናቀቀበት ወይም ካጠናቀቀችበት ትምህርት ቤት፣ከመኖሪያ ቀበሌና ከአካባቢው ፖሊስ ጽፈት ቤቶች ቀርቦ ወይም ቀርባ የማስሞላትና በተጠቀሰው ቀነ-ገደብ መሠረት ለምልመላ ጣቢያው አስቀድሞ ማስረከብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
4. ሴት ተወዳዳሪዎች ይበረታታሉ፡፡
5. ማንኛውም ምልምል ከ500 ብር በላይ ወርቅ፣የተለያዩ ስለታማ ነገሮችን፣ምግብ ነክ ነገሮች እና ከሁለት ቅያሪ ልብስ በላይ ይዞ መግባት የተከለከለ ነው፡፡
 ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶችን የሚታሟሉ ዕጩ ተመልማዮች ከጥር 1 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ ባላቹበት አካባቢ በአካል ቀርባችሁ እንዲትመዘገቡ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ያሳስባል።

የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን
የሰው ኃይል አስተዳደር የሚከተሉትን ተግባሮች ያከናውናል-

የአንድ ድርጅት የሰው ኃይል ፍላጎቶችን ለመቅረፍ ፖሊሲዎችን ፣ ፕሮግራሞችን እና አሰራሮችን ጨምሮ የሰው ሀይል እና የሰራተኛ ግንኙነት ስትራቴጂዎችን ማቀድ ፣ ማዘጋጀት ፣ መተግበር እና መገምገም

የሰው ኃይል ፖሊሲዎች አተረጓጎም ፣ ካሳ እና የጥቅም መርሃግብሮች እና የጋራ ስምምነቶች ላይ ለአሠሪዎችና ለሠራተኞች ምክር መስጠት

በአሠሪዎች ወይም በሠራተኞች ስም የጋራ ስምምነቶችን መደራደር ፣ በሠራተኛ ክርክሮች እና ቅሬታዎች መካከል መግባባትና በሠራተኛ እና በሠራተኛ ግንኙነቶች ላይ ምክር መስጠት

የሙያ ምደባዎችን ፣ የሥራ መግለጫዎችን ፣ የደመወዝ መጠኖችን እና የብቃት ምዘና እርምጃዎችን እና ስርዓቶችን መመርመር እና ማዘጋጀት

የሰራተኛ አሰራሮችን ማቀድ እና ማስተዳደር ፣ አጠቃላይ ካሳ ፣ ስልጠና እና የሙያ ልማት ፣ የሰራተኞች ድጋፍ ፣ የቅጥር ፍትሃዊነት እና አዎንታዊ የድርጊት መርሃ ግብሮች

ፕሮግራሞችን ያቀናብሩ እና የሰው ኃይል መረጃዎችን እና ተዛማጅ የመመዝገቢያ ስርዓቶችን ያቆዩ

የሰራተኞችን ስልጠና ይቅጠሩ እና ይቆጣጠሩ

የሰራተኛ የሥራ አፈፃፀም ምዘና ፕሮግራሞችን ያስተባብሩ

የምርምር ሰራተኛ ጥቅም እና የጤና እና ደህንነት አሰራሮች እና አሁን ባሉ ፖሊሲዎች ላይ ለውጦች ወይም ማሻሻያዎች ይመክራሉ ፡፡
https://t.me/lawsocieties
Legal Officer at Yotek Construction PLC


Yotek Construction PLC

Addis Ababa (+1 other)

Apply on JobWeb Ethiopia

2 hours agoETB 1,592–ETB 26,539 a monthFull–time

Job Requirements Qualification: LLB degree in Law. Experience: 3 years and above work experience as legal attorney. place of work: Addis ababa head office.
Method of Application

Interested applicants should apply via the following address:

Yotek construction plc,
in front of African union 

Email: yotekconplc@gmail.com

For more information: call on 0115573196/0115573198

Make sure that to send us both the original and copy of your CV, Transcript and experiences
Forwarded from Deleted Account
Greeting to all Ethiopian Law Students and ALE Families. I Need Some help to do the following assignment question With great respect.
1. Assume That You Are Employed In The Legal Departement Of Ethiopian Telecommunication Corporation. If a Client Failed To Pay Telephone Service Bills And In Default After Having Recieved Notice.
I) What You Think Will Be Concise Material Facts Of The Case?
II) Prepare the pleading for the case.
2. If a person claim his right as per Art 1149 of the civil code.
I) What do you think the concise material facts of the case?
II) Write the statement of claim. Please mention (indicate) the relevant material provision that you used to solve the case.
I need the paper until next Thursday and I would like to say thanks in advance for your consideration.
Attorney at Fal General Contractor

Fal General Contractor

Addis Ababa

Apply


Description Fal General Contractor Vacancy Announcement Position: Attorney Place of Work: Head Office Qualifications/Skills • Education: Diploma/LLB Degree in Law • Experience: 8/6 years relevant work experience in construction company Education Level : Diploma Experience : 5-10 years
Attorney at Fal General Contractor - JobWeb Ethiopia
https://jobwebethiopia.com/jobs/attorney-fal-general-contractor/
#Suicide #Abrham_Duressa

ዛሬ የደረሰን መረጃ ልባችንን ሰብሮታል

ነገሩ እንዲህ ነው #አብርሃም_ዱሬሳ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የህግ ትምህርት የመውጫ ፈተና ከሚፈተኑ ተማሪዎች መካከል ነበር እናም ፈተናውን ማክሰኞ፣ረቡዕ እና ሀሙስ በሰላም ተፈትኖ የመጨረሻው የፈተና ዕለት ማለትም አርብ የመፈተኛ ኮዱን ረስቶ ወደ ስድስት ኪሎ FB ኮሌጅ ይሄዳል ካለ መፈተኛ ኮዱ መግባት ስለማይችል ወደ ቤቱ ሽሮ ሜዳ ተመልሶ የመፈተኛ ኮዱን ይዞ ሲመጣ የመፈተኛ ሰዓት አልፏል ይባላል ፤ ፈተናው 3፡30 የሚጀመር ሲሆን #አብርሃም ግን 3፡40 ይደርሳል። ሱፐርቫይዘሩ መግባት እንደማይችል ሲነግረው ስላረፈደበት ምክንያት ሊያስረዳ ይሞክራል ተማሪ #አብርሃም_ዱሬሳም በተለያየ መንገድ ይማፀናል #አይነ_ስውር መሆኑን ታሳቢ አድርገው እንዲተባበሩት ቢለምንም ፈተናውን እንዲወስድ ግን አልፈቀዱለትም ።

ፈተናውን መፈተን ባለመቻሉ ሲያለቅስ ፥ ሲበሳጭ ይውላል ምሽት ላይ ወደ ቤቱ በመግባት በራሱ ላይ የወሰደው እርምጃ ህይወቱን እንዳሳጣው የቻናላችን ቤተሰብ የሆነ የ#አብርሃም_ዱሬሳ ጓደኛ የነገረን ሲሆን ተማሪ #አብርሃም_ዱሬሳ ፈተናውን ባለመውሰዱ እጅግ ተበሳጭቶ ሲያለቅስ ይውልና ምሽት ላይ ቤቱን ዘግቶ በራሱ ላይ ጋዝ አርከፍክፎ ከፍተኛ ቃጠሎ እንደደረሰበትና በኋላም ወደ የካቲት 12 ሆስፒታል ተወስዶ ቃጠሎው ከፍተኛ ስለነበር ህይወቱ እንዳለፈ ከጓደኛው ሰምተናል።

📌ጉዳዩን ለማጣራት ወደ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ደውለን ነበር ተማሪው የመጨረሻውን ፈተና እንዳልወሰደና ሲያለቅስም እንደነበረ አረጋግጠውልን ከግቢ ውጭ ስለተፈጠረው ጉዳይ ግን መረጃ እንደሌላቸው ተናግረዋል።

📌ጉዳዩን ለማጣራት ወደ የካቲት 12 ሆስፒታል ለመደወል እየሞከርን ሲሆን ምላሻቸውን የምናሳውቅ ይሆናል።
#Suicide

🧿የተማሪ አብርሃም ዱሬሳ ጓደኛ ስለ ጉዳዩ ዝርዝር መረጃውን ነግሮናል ያድምጡ

📌ወንድማችን የላከልንን ፎቶ አስፈላጊ መስሎ ስላልተሰማን እኛው ጋር አስቀርተነዋል።

via Amharic tutorial class
#Suicide

🧿የተማሪ አብርሃም ዱሬሳ ጓደኛ ስለ ጉዳዩ ዝርዝር መረጃውን ነግሮናል ያድምጡ
📌ወንድማችን የላከልንን ፎቶ አስፈላጊ መስሎ ስላልተሰማን እኛው ጋር አስቀርተነዋል።
Via amharic tutorial class
#Suicide

🧿የተማሪ አብርሃም ዱሬሳ
📌ወንድማችን ፎቶ
https://t.me/lawsocieties
Forwarded from Samuel Abdu
inez tiyakehoch kebdogh nw .
1, explain types of property rights that may be exercised in relation to land under present Ethiopia laws?
2,discuss the rational behind the law governing acquisition of ownership through aquisitive prescription and it's application.
Forwarded from Deleted Account
ALE law families ፍትህ ለህግ ተማሪዉ ለወንድማችን አብርሀም ዱሬሳ.. ድምፃችንን እናሰማ
Forwarded from Deleted Account
ጉዳዩን የያዘ የህግ አካል እዛ አከባቢ አለ ፖሊስ or አቃቤ ህግ??? የመምህሩ ተጠያቂነትስ ከምን ደረሰ? ክስ ተመሰረተበት? መምህሩ አሁን የት ነዉ ያለዉ? Ale Law families ስለዚህ ነገር መረጃ አላችሁ? እባካችሁ ለወንድማችን አብርሀም ነፍስ በተቻላችሁ አቅም ወደሚመለከተዉ አካል ፍትህ በመጠየቅ ድምፃችንን አሰሙ🙏🙏
Forwarded from Baraki Belay
Dear Alem
How are you?
Am observing that some colleagues have raise the issue related to one student in AAU suicide in relation to exit exam dismissal.
Though the examiner could be liable in administrative way provided that he have acted against the regulation to the examination,I think to call for criminal liability to the inst as to the death of the student will be impossible and the case have been escalated too much,the name of the examiner should not be mentioned on the new either since would endanger the inst security.

May his soul rest in peace

Thank you for your attention
Forwarded from Deleted Account
hello this is ruth and i wanted to ask some questions for my paper
Forwarded from Deleted Account
- is there any law regarding gig economy in Ethiopia? which sector is currently guiding RIDE? and does the current guiding law protect the interests of the consumers?
Forwarded from Fitsum Sitotaw
The supervisor was simply doing his/her job. It was a suicide, nothing more. The supervisor didn't suggest he should kill himself nor did he/she provide the gas. The student decided, on his own, to end his life. This is the reality. There is no need to blame others. If anything, the supervisor is a person of principle for sticking to the rules on punctuality.
Forwarded from Be Yir
While its true that there is no legal ground to hold the supervisor accountable for the suicide of the student, i dont think he did something to be praised about.
1st of all there is always an exception to principles. Punctuality is of course something to promote. However, you can’t always be punctual for reasons beyond ur control.
Secondly, here is a blind student who got to exit exam despite all the odds working against him. We all know exit exam is a life and death situation for a law student. We all know how stressful it is. Particularly this year’s exit exam was harder for the exam takers. I can’t even imagine their frustration. And Abraham was left with the last exam mind you.
Bottom line the supervisor should’ve given his ears when he should’ve. His act is not about him following protocol. He simply said no cause he thinks he can.
Ok..well but one queastion arise for u..the queastion is how about the cause and effect relationship of the crime..am rise these if the supervisor is permit to take the exam may be the student is not take any action on him even the action is taken by the studente b/c of the act of the supervisor..if it is permit it is not take the action..and also any laws or regulation they have an exception to the pple..that is the pple exception is a good couse so the student is they have a good couse to prove these without proof i.e it is a bliend as you sayd erlier and also to forget the exam code..l think the supervisor is liable for the death of the student in my perception...