አለሕግAleHig ️
16.2K subscribers
2.85K photos
25 videos
1.86K files
3.57K links
ከጠበቃና የሕግ አማካሪ
አማራጭ የሕግ እውቀትና አገልግሎት
Alternative legal enlightenment & Service
Website: alehig.com
https://linktr.ee/alehig
WhatsApp👉 #+251920666595
Telegram👉 @MikiasMelak
የሕግ ምክርና ድጋፍ፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያ፣ #የሕግ_መረጃ
Download Telegram
Tahir Safawo:
Dear Ale, please send to me the oromia regional state court establishment proclamation if any
🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴
ኮሮና ቫይረስ ኢትዮጵያ ገብቷል!
🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴
"ለአዲስ አበባ ነዋሪዎች ፤ በተደረገው ምርመራ አንድ ጃፓናዊ የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶበታል። ሁላችንም ከእጅ ንክኪዎች እና አላስፈላጊ ስብሰባዎች እንቆጠብ ለማለት እፈልጋለሁ።" -
ኢ/ር ታከለ ኡማ
https://telegram.me/lawsocieties
🔴🔴🔴🔴 ኮሮና ቫይረስ 🛑🛑
ለጥንቃቄ? ይነበበ ሼር ይደረግ ላልሰሙት እናሰማ ይህንን ጹፍ ሼር ማድረግ የብዙ ሠዎችን ህይወት ከማዳን አይተናነስም።

አንብባችሁ ለሌሎችም አስተላልፉ
ኮሮና ቫይረስን መጨነቅ እና መፍራት ሳይሆን በእውቀት መራመድ ያቆመዋል!
በውሃን ቻይና በኮሮና ቫይረስ የተፈጠረውን ወረርሽንለመዋጋት በስፍራው ከሚንቀሳቀስ ግብረሃይል ጋር ለመስራት ከተሰማራ ወጣት ተመራማሪ የተገኘና ኮሮና ቫይረስ ማለት ምን ማለት እንደሆነ፣ እንዴት ከሰው ወደ ሰው እንደሚተላለፍ እንዴት በዕለት ተዕለት የህይወት እርምጃ ውስጥ የቫይረሱን ስርጭት ማስቆም እንደሚቻል የተሰጠ መረጃ!< ከሮና ቫይረስ የአፍንጫ እርጥበት እና አክታ የሚያስከትል ሳል ያለው አይደለም፡፡ በተቃራኒው አፍንጫ የማያረጥብ እና ደረቅ ሳል የሚያስከትል በመሆኑ በቀላሉ ልንረዳው የምንችለው ነው፡፡

< ቫይረሱ ከ26-27 ዲግሪ ሴንቲግሬድ ያለውን ሙቀት መቋቋም የማይችል በመሆኑ ይሞታል፡፡ ስለዚህ እንደ ሻይ፣ ሾርባ ፣ ትኩስ ውሃ ...ወዘተ ያለትን ትኩስ ነገሮች በየቀኑ ደጋግሞ መጠጣት ቫይረሱን ይገድበዋል፡፡ ትኩስ ነገሮችን መጠጣት ደግሞ ከባድ አይደለም፡፡
< በጣም የቀዘቀዘ ውሃ አትጠጡ፣ የበረዶ ኩቦችን ወይም አመዳይ/ Snow አትመገቡ! < የምትችሉ ሁሉ የጸሐይ ሙቀት ተቀበሉ፡፡

1. ኮሮና ቫይረስ ከ400-500 ናኖሜትር ዳያሜትር ርዝመት ያለው ትልቅ ቫይረስ በመሆኑ ለመከላከል የሚያስፈልገው ጭምብል ወይም ማስክ በተለየ መንገድ የተሰራ መሆን የለበትም። ማንኛውንም አይነት ጭምብል መጠቀም ይቻላል፡፡
< በቫይረሱ የተጠቁ ሰዎች በሚገኙባቸው ተቋማት የሚያክሙ የጤና ባለሙያዎች ግን የተለዩ የመከላከያ መንገዶችን መጠቀም አለባቸው፡፡

< አንድ በቫይረሱ የተጠቃ ሰው ከፊት ለፊታችሁ ከ3 ሜትር ርቀት ላይ ቢያስነጥስ ቫይረሶቹ ወደ ምድር የሚወድቁ በመሆናቸው በቫይረሱ ተጠቂ አትሆኑም፡፡

2. ቫይረሱ ብረትነት ባላቸው ገጾች/አካሎች ላይ ካረፈ በኋላ ለ12 ሠዓታት በህይወት ሊኖር ይችላል፡፡ ስለዚህ ከብረት የተሰሩ እንደ እጀታዎች፣ በሮች፣ የቤት ዕቃዎችን፣ የአውቶቡስ የባቡር ወይም የትራም መደገፊያ እጀታዎችን ወይም ምሰሶዎችን ከነካችሁ በኋላ እጃችሁን በደምብ በሳሙና መታጠብ ይገባል፡፡

3. ቫይረሱ በልብስ እና በጨርቆች ውስጥ ተሰግስጎ ከ6-12 ሰዓታት ሊኖር ይችላል፡፡ ስለዚህ መታጠብ የሚችሉትን ልብሶች በሙሉ ዘወትር በምንጠቀምባቸው ሳሙናዎች ብናጥባቸው ቫይረሱን ይገድለዋል፡፡ በየእለቱ መታጠብ የማይችሉ ልብሶችን ጸሐይ ላይ ብታሰጡዓቸው ቫይረሱን የጸሐይ ሙቀት ይገድለዋል፡፡ በቫይረሱ የመጠቃት ምልክቶች #ምን ምንድን ናቸው?

1. ቫይረሱ መጀመሪያ መቀመጫውን ጎሮሮ ላይ በማድረግ የጉሮሮ ብግነት እና የጎሮሮ ድርቀት ስሜት ያስከትላል፡፡ ይህ የህመም ስሜት ከ3-4 ቀን በሰው ላይ ሊቆይ ይችላል::

2. ቫይረሱ በመተንፈሻ ቱቦ ውስጥ ያለውን እርጥበት በመጠቀም ወደ ትራኪያ ከወረደ በኋሊ መቀመጫውን ሳምባ ውስጥ ያደርጋል፡፡

ሳምባን በማጥቃት ኒሞንያ/ የሳምባ ብግነት ያስከላል፡፡ ይህ ምልክት የሚታይባችሁ ሁሉ በፍጥነት ወደ ህክምና ሂዱ!! በቫይረሱ ላለመያዝ ምን ማድረግ ይገባል?

1. የቫይረሱ ስርጭት በአብዛኛው ቀጥታ ከንክኪ ጋር የተያያዘ ሲሆን ቫይረሱ ያረፈባቸውን ቁሳቁሶች እና ልብሶች ወዘተ... መጠቀም ዋነኛ መተላለፊያው መንገዱ ነው፡፡ ይህም ማናቸውንም ነገር ከነኩ በኋላበተደጋጋሚ እጅን በደምብ መታጠብ ዋነኛ መከላከያ መሆኑን ያስገነዝበናል፡፡

< ቫይረሱ በሰው እጅ ላይ በሕይወት መቆየት የሚችለው 10 ደቂቃ ያህል ነው፡፡ ይሁን እንጂ በአስር ደቂቃዎች ውስጥ ብዙ ነገር ሊከናወን ይችላል፡- አይንን ማሸት፣ አፍንጫን መንካት፣ ጣቶችን ወደ አፍ መውሰድ ወይም [እንደ ጥፍር የመመጥመጥ ክፉ ልማድ] ቫይረሱን በቀላሉ ወደ ጉሮሮ እንዲሄድ ሊያደርገው ይችላል፡፡

< ስለዚህ ለራሳችሁና ለባልንጀራችሁ (ለሌላው ሰው) ደህንነት ስትሉ በጣም በተደጋጋሚ እጆቻችሁን ታጠቡ፡፡

2. አፍ እና ጉሮሮን ጸረ-ተሕዋስ መድሀኒቶችን በመጠቀም መጉመጥመጥ ቫይረሱን ሊያስወግድ ወይም ወደ ጉሮሮ የሚሄዱትን መጠን ሊቀንስ ይችላል፡፡ አፍን መጉመጥመጥ ወደ ጉሮሮ ወደ ትራኪያ አልፎም ወደ ሳምባ ቫይረሱ የሚያደርገውን ጉዞ ሊያግደው ወይም ሊቀንሰው ይችላል፡፡

3. የኮምፒውተራችሁን ኪ-ቦርድ እና ማውዝ በጸረ- ተህዋስ በሚገባ አጽዱ።
እባካችሁ ይህን ክፉ በሽታ ወደ አገራችን እንዳይገባ ቅድሚያ መከላከል ከገባም ምን ማድረግ እንዳለብን ለሌሎች እንዲደርስ መረውን ሼር በማድረግ የዜግነት ግዴታችንን እንወጣ።
https://telegram.me/lawsocieties
🛑 ስለ ኮሮና ቫይረስ (COVID-19) 🔴

ሊያውቁት የሚገባ መሰረታዊ መረጃ፡-

1. በአፍንጫዎ ፈሳሽ እና ሲያስሉ አክታ የሚኖርዎት ከሆነ ህመምዎ የተለመደው ጉንፋን ነው፡፡

2. በኮሮና ቫይረስ (COVID-19) የሚመጣ ተዛማች በሽታ ሳምባን የሚያጠቃ ሲሆን ምልክቱም አፍንጫ ላይ ፈሳሽ (እርጥበት) የሌለው ደረቅ ሳል ነው፡፡

3. ይህ ኮሮና ቫይረስ (COVID-19) በመባል የሚታወቀው አዲስ በሽታ አምጪ ቫይረስ ሙቀትን የሚቋቋም አይደለም፡፡ በ 26/27 ድግሪ ሴንቲግሬድ በሆነ የሙቀት መጠን የሚሞት ነው፡፡ የፀሐይ ሙቀትን ይጠላል፡፡

4. በቫይረሱ የተጠቃ አንድ ሰው ቢያስነጥስ፤ ቫይረሱ መሬት ሳያርፍ በአየር ላይ መነሳፈፍና መጓዝ የሚችለው ለ10 ጫማ ያክል ነው፡፡ ቫይረሱ አየር ወለድ ቫይረስ አይደለም፡፡

5. ኮሮና ቫይረስ (COVID-19) በብረት ነገሮች ላይ ቢያስ ለ12 ሰዓታት ያህል በህይወት መቆየት የሚችል ሲሆን ስርጭቱን ለመከላከል እና በቫይረሱ እንዳይጠቁ ማንኛውንም ብረት ነክ ዕቃ በነኩ ቁጥር ወዲያውኑ እጅን በንጽህና መጠበቂያ ኬሚካል (ሳሙና) በደንብ መታጠብ ያስፈልጋል፡፡ በጨርቅ ነክ (fabric) ላይ ከ6-12 ሰአታት በህይወት ሊቆይ ይችላል፡፡ ነገር ግን የተለመደው የልብስ ማጠቢያ ሳሙና ይገድለዋል፡፡

6. የሞቀ ውሃን መጠጣት ሁሉንም የቫይረስ አይነቶች ለማዳከም ውጤታማ ነው፡፡ ስለሆነም ፈሳሾችን ከበረዶ ጋር ላለመጠጣት ይሞክሩ።

7. ኮሮኖ ቫይረስ በእጅ ላይ ከ5-10 ደቂቃዎች ብቻ በህይወት ሊቆይ ይችላል፡፡ ስለሆነም እጅን ደጋግመው በሳሙና በደንብ ይታጠቡ፡፡ ከታጠቡም በኋላ ወዲያውኑ በሚመደርጉት እንቅስቃሴ እጅ ላይ ቫይረሱ ሊኖር ስለሚችል ሳያውቁት ዓይንን ሊያሹ፤ አፍንጫን ሊነካኩና ሌሎች መሰል ነገሮችን ሊያደርጉ ይችላሉ፡፡ ከነዚህ ድርጊቶችም ይቆጠቡ፡፡

8. ሞቅ ባለ ውሃ ትንሽ ጨው በመጨመር አፍን መጉመጥመጥ እና ከኢንፌክሽን ነጻ ማድረግ ቫይረሱን ለመከላከል አንድ መንገድ አድርጎ መጠቀም ይገባል፡፡
🛑🔴🛑🔴🛑🔴🔴🛑🔴🔴🔴
https://telegram.me/lawsocieties
አለሕግAleHig ️
covid-19-recommendations-AM (1).pdf
ስኮሮና መረጃው ካልደረሳችሁ ይህችን pdf አንቡቧት ። እራሳችንን እንጠብቅ
ስለ ኮሮና በሽታ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘትም ሆነ የህክምና እርዳታ ለማግኘት በ8335 ይደውሉ፡፡
*በአለማችን: በቀን በምግብ እጦት ምክንያት: ከ150,000 ሠው በላይ ይሞታል።

በTB: ከ3000 በላይ: በሳንባ ምች: ከ2000 በላይ! በኮሮና ቫይረስ ግን 56 ብቻ ነው። ቫይረሱ: ዓለም አቀፋዊ እውቅና የተጎናፀፈው: ድሀ እና ሀብታም ሳይለይ የሚያጠቃ በሽታ ስለሆነ!
via
ተሥፍሽ ዐቢሢኒያ: