አለሕግAleHig ️
16.2K subscribers
2.85K photos
25 videos
1.86K files
3.57K links
ከጠበቃና የሕግ አማካሪ
አማራጭ የሕግ እውቀትና አገልግሎት
Alternative legal enlightenment & Service
Website: alehig.com
https://linktr.ee/alehig
WhatsApp👉 #+251920666595
Telegram👉 @MikiasMelak
የሕግ ምክርና ድጋፍ፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያ፣ #የሕግ_መረጃ
Download Telegram
mintesinot GASHAW:
We are 3rd year law student's and as u know we are going to celebrate half life and we finding slogan.if u can please help us by finding the best words which is used for such like holydays
How are you family members of the honorable ALE?
Peace be with you.
Please share your valuable information and books and more.

የተከበራችሁ የአለ ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ?
ሰላም ለእናንተ ይሁን።
እባካችሁ ያላችሁን ጠቃሚ መረጃ እና መፅሐፎችን እና ሌሎችንም ነገሮች አጋሩን እንላለን።
https://telegram.me/lawsocieties
We are searching for candidates who are graduates of Law, Political Science, Journalism, Economics, Finance, or Literature from recognised universities.

The ideal candidate should handle the pressures of daily deadlines, not be intimidated by workload pressure and stress, and have exceptional writing and reporting skills.

Applicants must be well-grounded in news and have the ability to uncover stories about the economic and business sectors.

Candidates must be able to write five originally sourced news stories each week, in addition to an unspecified number of shorter, non-reported daily briefs.

Experience is preferred but is not a strict requirement. Some travel for coverage may be required.

It is absolutely essential that candidates enjoy working on multiple assignments, in a high-energy environment, incessantly work on his/her personal development and have the ability to collaborate with other staff.

Interested applicants can only apply by emailing their application with relevant documents to jobs@addisfortune.net no later than March 31, 2019.
፬b€£ T፲£@h፴:
Hi Ale! Please share me a pdf if you have a requirment for the selection of judges under the ICC(international criminal court) or how judges are selected under ICC... im waiting ur response
sisay:
Dear ,please notify if public prosecutor and federal judge adminstration council would be notified for exam
ክፍል 2 የፖለቲካ ፓርቲዎችና ምርጫ
የፖለቲካ ፓርቲዎች መደራጀት
አዋጅ ቁጥር 3/1983
አዋጅ ቁጥር 573/2000
አዋጅ ቁጥር 662/2002
አዋጅ ቁጥር 532/1999
የምርጫ ቦርድ ደንብ ቁጥር 1/2001 (የተሻሻለ)
የምርጫ ቦርድ ደንብ ቁጥር 2/2002
የምርጫ ቦርድ ደንብ ቁጥር 3/2002
የምርጫ ቦርድ ደንብ ቁጥር 5/2001
የኢትዮጵያ የምርጫ ቦርድ ደንብ ቁጥር 6/2002
 
https://telegram.me/lawsocieties
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት
አዋጅ ቁጥር 32/1988
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትን የዕረፍትና የሥራ ጊዜ ለመወሰን የወጣ አዋጅ
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ህገመንግሥት አንቀጽ 58 (2) የምክር ቤቱን የሥራ ጊዜ ሲደነግግ ምክር ቤቱ በሚወስነው መሠረት በመካከሉ የአንድ ወር ዕረፍት እንደሚኖረው ያስቀመጠ በመሆኑ፤ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት አንቀጽ 55 (1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል።
አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የዕረፍትና የሥራ ጊዜ አዋጅ ቁጥር
32/1988” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል።
የዕረፍት ጊዜ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የዕረፍት ጊዜ በየዓመቱ ከየካቲት 1 እስከ መጋቢት 30 እና ከሐምሌ 1 እስከ መስከረም ወር የመጨረሻ ሳምንት ሰኞ ዋዜማ ድረስ ይሆናል።a
የሥራ ጊዜ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሥራ ጊዜ በየዓመቱ ከመስከረም ወር የመጨረሻ ሳምንት ሰኞ እስከ ጥር 30 እና ከመጋቢት 1 እስከ ሰኔ 30 ድረስ ይሆናል።b
አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከየካቲት 28 ቀን 1988 ዓ.ም ጀምሮ የጸና ይሆናል። አዲስ አበባ የካቲት 28 ቀን 1988 ዓ.ም ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት
 
 https://telegram.me/lawsocieties
አዋጅ ቁጥር 88/1989
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት
አባላት በመራጮቻቸው አመኔታ በሚያጡበት ጊዜ ስለሚወሰድ እርምጃ የወጣ አዋጅ
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 54 ንዑስ አንቀጽ (7) ማናቸውም የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል የመረጠው ሕዝብ አመኔታ ባጣ ጊዚ በሕግ መሠረት ከምክር ቤት አባልነቱ እንደሚወገድ ስለሚደነግግ፣ ይህ መሠረታዊ ዲሞክራሲያዊ መርሆ በሥራ ላይ መዋሉ አስፈላጊ በመሆኑ በሕገመንግሥቱ አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ (1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል።
ክፍል አንድ
ጠቅላላ 1. አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በመራጮቻቸው አመኔታ በሚያጡበት ጊዜ ስለሚወሰድ እርምጃ የወጣ አዋጅ ቁጥር 88/1989” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል።
ትርጓሜ
በዚህ አዋጅ ውስጥ “ተመራጭ” ማለት በኢትዮጵያ የምርጫ ቦርድ አስፈጻሚነት በተካሄደ ምርጫ አንድን የምርጫ ክልል ለመወከል የተመረጠና በምርጫ ቦርድ የምስክር ወረቀት የተሰጠው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል ነው።
a
“መራጭ” ማለት በሕጉ መሠረት አሥራ ስምንት ዓመት የሞላውና በምርጫ ክልሉ ለሁለት ዓመትb ወይም በላይ የኖረ ግለሰብ ነው።
“ወረዳ” ማለት የክልሉ ምክር ቤት በሚወስነው መሠረት የተከለለ የአስተዳደር እርከን ነው።
ክፍል ሁለት መብቶችና ግዴታዎች
መሠረታዊ መብቶች
ማንኛውም ዜጋ ሕጉ በሚፈቅደው መሠረት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተወካዩን የመምረጥ መብት አለው ።
ማንኛውም ዜጋ ከሌሎች መራጮች ጋር በመሆን የወከለውን ተመራጭ በየጊዜው መመርመር፣ መገምገምና መመዘን ይችላል።
ማንኛውም ዜጋ ለወከለው ተመራጭ ሲሰጥ የነበረውን ድጋፍ የማቋረጥ ወይም የመቀጠል መብት አለው።
ማንኛውም ተመራጭ በመራጮች የሚቀርብለትን ምስጋና። ተግሳጽ ግምገማ ወይም ሂስ በግልጽና በአደባባይ የማስተጋባት። የመቃወምና ሂስ የማድረግ መብት አለው።
የመራጮች አመኔታ የሚለካበት ዘዴ አንድ ተመራጭ የመራጮች አመኔታ የለውም ሊባል የሚችለው፤
በተወከለበት የምርጫ ክልል ከሚገኙ መራጮች ከ15,000 በላይ የምርጫ ቦርድ በሚያወጣው ደንብ መሠረት የይውረድልን ጥያቄ ለምርጫ ቦርድ ሲያቀርቡ፤
በተወከለበት የምርጫ ክልል በሚገኙ 10 ሺህ መራጮች አሳሳቢነት የምርጫ ቦርድ በሚያወጣው ደንብ መሠረት የወረዳ ምክር ቤቶች በአብላጫ ድምጽ ተወካዩ ተመልሶ እንዲጠራ ውሳኔ ያሳለፉ እንደሆነ፤
የልዩ ምርጫ ክልል ተወካይን በተመለከተ የምርጫ ቦርድ በሚያወጣው ደንብ መሠረት የመራጮች አመኔታ ማጣቱ ሲረጋገጥ፤
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተመራጮች በሚያሳየው ሥነ ምግባር የወከለውን ሕዝብ በብቃት ሊወከል አልቻለም ብሎ በሁለት ሦስተኛ ድምፅ ሲወስን ይሆናል።
የሥነ ምግባር መለኪያዎች
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል ተገዥነቱ በሕገ-መንግሥቱ አንቀጽ 54(4) (ሐ) ለሕሊናውም ጭምር በመሆኑ በማናቸውምረገድ የጸዳና የጠራ መሆን አለበት።
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል የሕዝብን ጉዳይ በሚወያይበት ጊዜ ሀቀኛና ግልጽ የመሆን ኃላፊነት አለበት።
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል የሀሰት ማስረጃዎች መፍጠር፤ መቅጠፍ። ያልተጣሩ ጉዳዮች ወደ ምክር ቤቱ መድረክ ማቅረብና መዋሸት ዋነኞቹ የሥነ ምግባር ብልሹነት መግለጫዎች ናቸው።
በሥነ ምግባር ብልሹነት ላይ የሚወሰዱ እርምጃዎች
ምክር ቤቱ በሚያቋቁመው ኮሚቴ አማካይነት በሥነ ምግባር ብልሹነት የተከሰሰ ተመራጭ ጉዳይ ይጣራል።
አጣሪ ኮሚቴው በሚሰጠው የውሳኔ ሃሳብ ምክር ቤቱ ተወያይቶ ይወስናል።
ምክር ቤቱ አስፈላጊ ሆኖ ሲያገኘው የሚከተሉትን እርምጃዎች መውሰድ ይችላል፤ ሀ/ የሥነ ምግባር ብልሹነት ለተገኘበት ተመራጭ ለሕዝብ ይፋ በሆነ መልኩ የማስጠንቀቂያ ተግሳጽ ሊሰጠው ይችላል፤ ለ/ የሥነ ምግባር ብልሹነት የተገኘበት ተመራጭ ለተወሰነ ጊዜ ከምክር ቤቱ እንዲታገድ ማድረግ ይችላል፤ ሐ/ የሥነ ምግባር ብልሹነት የተገኘበት ተመራጭ በዚህ ንዑስ አንቀጽ (ሀ) እና (ለ) የተደነገጉትን ቅጣቶች ከተቀበለ በኋላ የሥነ ምግባር ብልሹነቱ የቀጠለ እንደሆነ ምክር ቤቱ በሁለት ሦስተኛ ድምፅ ከምክር ቤት አባልነቱ ሊሰርዘው ይችላል።
በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (3) የተመለከቱት ተከታታይ የዲስፕሊን እርምጃዎች እንደጥፋቱ ክብደት ቅደም ተከተላቸው ሳይጠበቅ ተፈጻሚ ሊደረጉ ይችላሉ።
ከምክር ቤቱ መወገድ የሚኖረው ውጤት
አንድ ተመራጭ በዚህ አዋጅ አንቀጽ 4 እና 6 መሠረት መቀመጫውን ሲያጣ በምርጫ ቦርድ የተሰጠው የተወካይነት መታወቂያ ሕጋዊነቱ ያከትማል።
በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (1) የተደነገገው እንደተጠበቀ ሆኖ የምክር ቤት መቀመጫውን ያጣ የቀድሞ ተመራጭ በምርጫ ክልሉ መቀመጫውን ለመሙላት በሚደረገው ምርጫ ተወዳዳሪ ለመሆን ይችላል።
በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (2) የተጠቀሰው ምርጫ የሚከናወነው የቀድሞው ተመራጭ የምክር ቤት መቀመጫውን ካጣበት ቀን ጀምሮ ከ3 ወራት
ባልበለጠ ጊዜ ውስጥ ይሆናል።
አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከሰኔ 30 ቀን 1989 ዓ.ም. ጀምሮ የጸና ይሆናል።
አዲስ አበባ ሰኔ 30 ቀን 1989 ዓ.ም ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 https://telegram.me/lawsocieties
 
የዓለማችን አጭር ፍርድ
በአሜሪካ በ ዴኒ እና ራዳር ኢንዱስትሪዎች መዝገብ (Denny Vs. Redar Industries) በሚቺጋን የይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤት የተሰጠ ውሳኔ በዓለማችን አጭሩ የፍርድ ቤት ውሳኔ ሆኖ ተመዝግቧል፡፡ የውሳኔው ይዘት የአማርኛ ትርጉም እንዲህ ይነበባል፡፡
“ይግባኝ ባይ በዚህ ጉዳይ የተነሳውን የፍሬ ነገር ሁኔታ ከሬንፍሮ እና ሂጊንስ (Renfroe Vs. Higgins) ለመለየት ሞክሯል፡፡ አልቻለም፡፡ እኛን አልቻልንም፡፡ ጸንቷል፡፡ ኪሳራ ለመልስ ሰጭ፡፡”
ሆኖም ይህ ሪከርድ በድሬዳዋ ፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በተሰጠ ውሳኔ ሊሰበር ችሏል፡፡ ተከራካሪዎቹ ይግባኝ ባይ ሊድያ አብዱረህማን ሃጂ ገመዳ እና መልስ ሰጭ ዐቃቤ ህግ ሲሆኑ (መዝገብ ቁጥር 06015 በ12/12/2002 ዓ.ም.) ፍርድ ቤቱ የሰጠው የዓለማችን አጭሩ ፍርድ እንዲህ ይነበባል፡፡
“የሥር ፍ/ቤት ውሳኔ ፀንቷል፡፡ መዝገቡ ተዘግቷል፡፡ ይመለስ፡፡”

 በአብርሃም ዮሐንስ የህግ አማካሪና ጠበቃ

https://telegram.me/lawadvocator
ፋኖ ጃህፈር(soja:
ውድ ጓደኞቼ አባካችው Sandler /ሰድለር/ civil prociduer law የሚያብራራ መፅሐፍ ያላችው ተባበሩ ዠኝ ለ reseach ፈልጌው ነው አባካችው
👮😃:
Exit exam lemefeten sint ken new yekerew?
Senjina G:
ALE, I am Ibex from DU, pls send me short note or Voice record or any important material on international trade law🙏🙏
አሜን:
Helloo dear,if u have international law entrance exam of civil service university
Tem Alemu:
I 'm Teme from Ju share me tax law short notes
Habtamu Yalew:
ሰላም ለሁላችሁ👏
ለCriminal procedure አጋዥ material ያላችሁ አጋሩኝ።
አመሰግናለሁ
ብስራት ነኝ፤ ይህ መፃፍ በጣም አሪፍ መፃፍ ነው፥ በኢትዮጵያዊ ምሁር የተፃፌ commentary on Law of contract..
by
Mulugeta M. Ayalew
University of Surrey