Forwarded from 🇪🇹የሕግ ጉዳይ (Alemwaza)
UWE Bristol Postgraduate Scholarships in UK 2020
Study in UK
For more details: https://wp.me/pagilY-11G
The University of the West of England Bristol offers Scholarships for International students.
https://telegram.me/lawadvocator
Study in UK
For more details: https://wp.me/pagilY-11G
The University of the West of England Bristol offers Scholarships for International students.
https://telegram.me/lawadvocator
Forwarded from 🇪🇹የሕግ ጉዳይ (Alemwaza)
#Fresh_Graduate_Ethiopia
131 ክፍት ቦታ ለተመራቂዎች በ0 ዓመት
የተለያዩ የሥራ መደቦች
ጀማሪ ባለሙያ
Immigration, Nationality and Vital Events Agency
Deadline Date :
January 3, 2020
Job Requirement
--> ህግ ወይም ማኔጅመንት ወይም ፖለቲካል
ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ወይም ሰላምና
ደህንነት ወይም ስነ ዜጋ ወይም ታሪክ ወይም
ጂኦግራፊ ወይም ዴሞግራፊ ወይም ሶሾሎጂ
ወይም ዓለም አቀፍ ቋንቋ ወይም ስታትስቲክስ፣
—>ማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፤ ትምህርት
እቅድና ሥራ አመራር ፤ ሳይኮሎጂ ፤በህብረተሰብ
ጤና ሣይንስ፤በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም
ኢንፎርሜሽን ሲስትም ወይም ኢንፎርሜሽን
ሳይንስ ቢዘነስ አድሚኒስትሬሽን ወይም
ኮምፒዩተር ሣይንስ ወይም ቋንቋ
የመጀመሪያ
ዲግሪ 0 ዓመት
ብዛት:131
How to Apply
ማሳሰቢያ ፤
አመልካቾች ማመልከት ያለባችሁ ኢሜ ል ሰው ኃብት
ልማትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት እና ሌሎች ጀማሪ
መደቦች hr@invea.gov.et
ሆኖ የኢሜል አክሰስ ለማታገኙ ተወዳዳሪዎች
በቅርንጫፍ ጽ/ቤታችን ሐዋሳ ፤ ባህር ዳር
፤ደሴ፤መቀሌ፤ጅማ ፤ አዳማ ፤ጅጅጋ ፤ ሐረርና ድሬድዋ
ድሪደዋ ፤ ኢሚግሬሽን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት፤ ጋምቤላ
እና አሶሳ በክልሉ የወሳኝ ኩነት ምዝገባ ኤጀንሲ
እንዲሁም አዲስ አበባ ዋናው መስሪያ ቤት ፒያሳ
እናት ህንጻ ጎን በአካል በመገኘት መመዝገብ
ትችላላችሁ፡፡
የሥራ ደረጃና ደመወዝ ፤ በኤጀንሲው ስኬል
መሠረት ይሆናል፡
የሌቭል የትምህርት ዝግጅት ለሚጠይቁ የሥራ
መደቦች COC/ የብቃት ማረጋገጫ ማያያዝ
ይኖርበታል
ተያዥ ለሚፈልጉ የሥራ መደቦች በቂ ተያዥ
በአጭር ጊዜ ውስጥ ማቅረብ የሚችል መሆን
አለበት ፡
በሥራ ልምድ ለሚወዳደሩ ተወዳዳሪዎች
መንግስታዊ ካልሆነ ድርጅት ለሚቀርቡ የሥራ
ልምድ ማስረጃ የሥራ ግብር ስለመከፈሉ
ከገቢዎች ማስረጃ ማቅረብ ይኖርበታል።
የሥራ ልምድ ማስረጃ ለሚጠይቁ ሥራ መደቦች
ሥራ ልምዱ ቀጥታ አግባብነት ያለው የሥራ
ልምድ ብቻ መሆን አለበት ፤
አመልካቾች ማመልከት የሚችሉት ይህ
ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ5 ተካታታይ
የሥራ ቀናት ብቻ ከላይ በተጠቀሰው
በተዘረዘሩት አድራሻ ይሆናል
ፈተና የሚሰጥበት ቀን በኢሜል አድርሻችን
ይገለጻል ፡
ተወዳዳሪዎች በማንኛውም ወንጀልና ሽብር
ያልተሳተፈ መሆን አለባቸው
ዕጩ ተወዳዳሪዎች ተመራቂ ከሆኑ ስለመልካም
ሥነምግባሩ ከተማሩበት ት/ቤት/ዩኒቨርስቲ
ወይም የሥራ ልምድ ካላቸው ሲሰራበት
ከነበረበት መ/ቤት የድጋፍ ደብዳቤ
ከማመልከቻው/ C V / ጋር ማያያዝ አለበት
ተቌሙ በሚመድብበት በማንኛውም ቦታና ጊዜ
ተቀብሎ ለመስራት ፍቃደኛ መሆን አለበት
ለኤጀንሲው ሥራ ውጤታማነት የዕጩ ምልመላ
ፈተና ወስዶ ያለፈ መሆን አለበት
ለኤጀንሲው የሥራ ስኬት ልዩ ንድፈ-ሀሳብና
የተግባር መለማመጃ ስልጠናዎችን ለመውሰድ
እና ፈተናውን ማለፍ አለበት፡፡እንዲሁም የሥራ
መደብ መጠሪያና ደመወዝ የሚገለፀው የሙከራ
ቅጥር ደብዳቤ ላይ መሆኑን ለመቀበል ፍቃደኛ
የሆነ ፤
ቅጥር የሚፈጸመው የቅድመ ምልመላ ፈተናና
የሥልጠና ፈተናውን ካለፈ በኋላ መሆኑን
ለመቀበል ፍቃደኛ የሆነ፡
ኤጀንሲው በሚያወጣው ፕሮግራም መሠረት
ለመመዝገብና ፈተና ለመቀበል ፍቃደኛ የሆነ ፡፡
ከወጣው ፕሮግራም ውጪ መመዝገብም ሆነ
መፈተን አይቻልም ፤
የተወዳዳሪው የኋላ ታሪክ ጥናት /Security
Clearance /እንደሚደረግ የተቀበለ መሆን
አለበት፡፡
የኤጀንሲው መተዳደሪያ ደንብና አሰራሮችን
ተከትሎ ለመሥራት ፍቃደኛ የሆነ፤
አንድ እጩ ተወዳዳሪ በወጣው ማስታወቂያ ላይ
ከአንድ የሥራ መደብ በላይ መመዝገብ የማይል
መሆኑ፤
ማንኛውም ተወዳዳሪ ሀሰተኛ ማስረጃ አቅርቦ
ከተገኘ ውድድሩ ተሰርዞ ለህግ የሚቀርብ መሆኑ፤
አመልካቾች በምታመለክቱበት ወቅት ለሚቀርብ
የትምህርት ማስረጃ የውጤት ማጠቃለያ/ግሬድ
ሪፖርት /አብሮ ካልቀረበ ምዝገባው
ዋጋ የሌለው መሆኑን እናሳስታውቃለን፡፡
#ለተመራቂዎች_በሙሉ
ለተጨማሪ መረጃ ሊንኩን ይጠቀሙ!!
ሌሎች ስራዎችን ለመመልከት የቴሌግራም ሊንኩን ይጫኑ via Embassy job

Derrick Law Firm
https://t.me/lawadvocator
Master, Bachelor, Phd, Course$1,000
December 20, 2020
https://t.me/lawadvocator
Visit Scholarship Website
The Dirk Derrick Car & Truck Accident Injury Scholarship is an award for any current or soon-to-be undergrad in the United States who has had his or her life altered due to an injury from a car or truck accident, be it their own injury, that of a loved one, or an influential individual. The Dirk Derrick Scholarship has a brief submission process, and applicants will be judged on their ability to convey the lasting effect an auto accident has had on their life as well as their journey to overcome those challenges.
The Derrick Law Firm
This is a scholarship by
The Derrick Law Firm
The Derrick Law Firm has served South Carolina for over 30 years with experience in personal injury, car accident and motorcycle accident law.
Eligibility
Undergraduate students who have been affected by an auto accident. Students applying must submit an essay where you explain, present, inspire, or otherwise convince us as to why you deserve to win this scholarship.There are no conditions or requirements for this essay. Please keep submissions to 5 paragraphs and 600 words at the absolute maximum. This is not a standardized test. While spelling, punctuation, and general cohesiveness will make your essay easier to read, and therefore judge, you are not being graded. The winning submission will be one that clearly conveys a non-fictional story of your life before and after an auto accident.
TOEFL®
The TOEFL® test is a popular option for students to meet the English-language requirements for scholarships.
Schedule aTOEFL® test >
IELTS
To apply for most scholarships, you have to speak English. To test your English language proficiency
Schedule an IELTS test >
Benefits
This is a $1,000 scholarship and the winner will be announced on December 20th of each year.
Application
Derrick Law Firm Scholarship Application Form
https://www.derricklawfirm.com/library/scholarship.cfm

👍1
AU Careers
===============
The African Union (AU) wants to hire a qualified person for the position of the SECRETARY GENERAL of the African Continental Free Trade Area (the AfCFTA) Secretariat based at its headquarters in Accra, Ghana. You can read for more here: http://aucareers.org/ and https://bit.ly/37rsMk6

ታህሳስ 25 ፈተና ይሰጣል...
የፐርብሊክ ሰርቪስና የሰው ኃብት ልማት ቢሮ በከተማው ከማዕከል እስከ ወረዳ ድረስ በሚገኙ ተቋማት ውስጥ አዲስ የዩኒቨርሲቲ ምሩቃን በ0 (ዜሮ) ዓመት የስራ ልምድ ለመቅጠር ጥቅምት 29 ቀን 2012 ዓ/ም ባወጣው የመመዝገቢያ መስፈርት መሰረት የተመዘገባችሁ በሙሉ ቢሮው መስፈርቱን አሟዋተው የተመዘገቡ ተወዳዳሪዎች በሙሉ ታህሳስ 25 ቀን 2012 ዓ/ም ከጥዋቱ 1:30 የመግቢያ ፈተና እንድትወስዱ ጥሪ ያቀርባል።
(የአዲስ አበባ ከተማ አስተሳደር ፐብሊ ሰርቪስና የሰው ኃብት ልማት ቢሮ)
ለጓደኞቻችሁ ሼር በማድረግ አድርሷቸው!

የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ኃብት ልማት ቢሮ በከተማው ከማዕከል እሰከ ወረዳ ድረስ በሚገኙ ተቋማት ውስጥ አዲስ የዩኒቨርስቲ ምሩቃን በ0 (ዜሮ) ዓመት የሥራ ልምድ ለመቅጠር ጥቅምት 29/2012 ዓ.ም ባወጣው የመመዝገቢያ መስፈርት መሰረት የተመዘገባችሁ በሙሉ ቢሮው መስፈርቱን አሟልተው የተመዘገቡ ተወዳዳሪዎች በሙሉ ታህሳስ 25 ቀን 2012 ዓ.ም ከጠዋቱ 1፡30 በመግቢያ ፈተና እንድትወስዱ ጥሪውን ያቀርባል፡፡
ፈተናውን ለመውሰድ ሲመጡ መፈፀም ያለበት ግዴታዎች፡-
1. ማንኛውም ተፈታኝ ወደ ፈተና ጣቢያ ሲመጣ የአዲስ አበባ ከተማ የነዋሪነት መታወቂያ ብቻ ይዞ መመጣት ግዴታ ያለበት ሲሆን ከአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪነት መታወቂያ ወጪ ሌላ መታወቂያ ይዞ ቢቀርብ ተቀባይነት የለውም፡፡
2. እያንዳንዱ ተፈታኝ የመፈተኛ ጣቢያውን፤ የመፈተኛ ክፍሉን እና የመፈተኛ መለያ ቁጥሩን (ኮዱን) አስቀድሞ ከፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ ዌብ ሳይት www.addis.gov.et ላይ የሞባይል ቁጥሩን ወይም ሙሉ ስሙን በማስገባት ሙሉ መረጃውን ይዞ በተመደበበት የፈተና ጣቢያ ከጠዋቱ 1፡30 መገኘት አለበት፡፡
3. ማንኛውም ተፈታኝ ወደ ፈተና ጣቢያ ሲመጣ ሞባይል፣ የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች፣ ካልኩሌተርና የተለያዩ ወረቀቶችን (ማስታወሻ ደብተር) ይዞ ወደ ፈተና ጣቢያ መግባት የተከለከለ ነው፡፡
4. ተፈታኞች መልስ መስጫ ወረቀት ላይ አስፈላጊውን መረጃ በትክክል መሙላታቸውን ማረገገጥ አለባቸው፡፡
5. በተለያዩ ምክንያት ፈተናውን በእለቱ ተገኝቶ መውሰድ ያልቻለ ተመዝጋቢ በማንኛውም መልኩ የማይስተናገድ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
6. በመስሪያ ቤቱ ዌብ ሳይት ላይ ስሙ ያልተገኘ ተመዝጋቢ በቅድመ ማጣሪያ መስፈርቱን ያላሟላ ስለሆነ ለፈተና የማይቀርብ መሆኑን ከወዲሁ እንገልጻለን፡፡
7. እያንዳንዱ ተፈታኝ የመለያ ቁጥሩን (ኮዱን) ብቻ በመልስ መስጫ ወረቀት ላይ ይጽፋሉ፡፡ በመልስ መስጫ ወረቀት ላይ ስሙን የፃፈም ሆነ ኮዱን በትክክል ያልፃፈ የፈተና ወረቀቱ የማይታረም መሆኑን እንገልፃለን፣
8. ዓይነ ስዉራን ተፈታኞች በፈተናዉ ሰዓት የራሳቸዉን አንባቢ ይዘዉ መገኘት ይኖርባቸዋል፡፡
የፈተናውን ዝርዝር ሁኔታዎች እና በቀጣይ የሚወጡ መረጃዎችን በመስሪያ ቤታችን ዌብ ሳይት www.addis.gov.et ሊንኩን በመጠቀም እንዲሁም በ facebook ፔጃችን Addis Ababa city public service and human resource development bureau መመልከት ትችላላችሁ፡፡

የሕዝብ ተወካዩች ምክር ቤት ዛሬ ታኅሣሥ 23 ቀን 2012 ዓ.ም ስብሰባው ተሻሽሎ በቀረበለት የሽብር ወንጀል የመከላከልና መቆጣጠር ረቂቅ አዋጅ ላይ ከተወያየበት በኃላ በመጨረሻም በአንድ ድምፀ ተአቅቦ በአብላጫ ድምፅ አዋጅ 1176/2012 አድርጎ አፅድቆታል፡፡ ይህንን ህግ በማዘጋጀት የጎላ ሚና ለነበራቸውን ለየህግና ፍትህ ሪፎርም አማካሪ ምክር ቤት እና የሰራ ቡድኑን የኢፌዲሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ በዚህ አጋጣሚ የላቀ ምስጋና ያቀረባል ፡፡
ልዩ የውክልና ስልጣን
በተወካዩ የሚፈጸሙ ተግባራትን እያንዳንዳቸውን በግልፅ የሚያመለክት የውክልና ስልጣን
የማይንቀሳቀስ ንብረት የመሸጥ፣ የመለወጥና የንብረቱን ባለቤትነት ለሦስተኛ ወገን የማስተላለፍ ስልጣን ያለው ተወካይ ንብረት በመያዣ አስያዞ በወካዩ ስም ከባንክ የመበደር ስልጣን አለው፡፡
የውክልና ማስረጃ ለተወካዩ ልዩ የውክልና ስልጣን የሚሰጥ ከሆነ ሕጋዊ ውጤቱ በውክልና ማስረጃው ላይ ከተጻፉት ተግባራት በተጨማሪ በውክልና ማስረጃው የተገለፁትን ጉዳዮችና እንደ ጉዳዩ ክብደትና እንደ ልምድ አሰራር በውክልና ማስረጃው የተገለጹትን ጉዳዮች ተከታታይና ተመሣሣይ የሆኑ አስፈላጊ ተግባራትን የመፈፀም ስልጣንን የሚያካትት መሆኑ የፍትሐብሔር ሕግ ቁጥር 2206 ንዑስ አንቀጽ 1 ይደነግጋል፡፡
በመሆኑም በውክልና ማስረጃ ቤት የመሸጥ፣ የመለወጥና ለሦስተኛ ወገን የማስተላለፍ ስልጣን ያለው ሰው ከዚህ መለስ የሆኑ ተግባራትን የመፈፀም ችሎታ እንዳለውና በተለይም ንብረቱን በመያዣነት ለማስያዝ የሚያስችል ስልጣን እና ችሎታ እንዳለው “ለራሱ ዕዳ ዋስትና እንዲሆን አንዱን የማይንቀሣቀሥ ንብረትን በእዳ መያዣነት አድርጎ ለመስጠት የሚችለው የማይንቀሣቀሰውን ንብረት ለመሸጥ ችሎታ ያለው ሰው ነው” ከሚለው በፍትሐብሔር ሕግ ቁጥር 3049 ንዑስ አንቀጽ 2 ድንጋጌ ለመረዳት ይቻላል፡፡
ሰ/መ/ቁ. 17320 ቅጽ 5፣ ፍ/ህ/ቁ. 2026/1/፣ 3049/2/
ተወካዩ ከአስተዳደር ሥራ በቀር ሌላ ሥራ ለመስራት የሚያስፈልግ ሲሆን ልዩ ውክልና እንዲኖረው አስፈላጊ መሆኑንና ተወካዩ ልዩ የውክልና ሥልጣን ከሌለው በቀር የማይንቀሳቀሱ ንብረቶችን ለመሸጥ ወይም አስይዞ ለመበደር የማይችል መሆኑ በፍታብሔር ህግ ቁጥር 2205 ንዑስ አንቀፅ 1 እና ንዑስ አንቀፅ 2 ተደንግጓል፡፡
በወካዩ ስም የሚዘዋወር ንብረት ማናቸውንም ፎርማሊቲ እያሟላ እንዲያዛውር፣ በስሙ እንዲዋዋል የውክልና ስልጣን የተሰጠው ተወካይ በወካዩ ስም የሚገኝ የማይንቀሳቀስ ንብረት የመሸጥ የመለወጥ ስልጣን የለውም፡፡
በፍታብሔር ህግ ቁጥር 2205 መሠረት የሚሰጥ ልዩ ውክልና በይዘቱ በልዩ ውክልና የሚፈፀሙ እያንዳንዳቸውን ተግባሮች በግልፅ የሚያመለክት መሆን ይገባዋል፡፡
የውክልና ስልጣን የሚተረጎመው ሳይስፋፋ በጠባቡ ነው፡፡
ሰ/መ/ቁ. 50985 ቅጽ 13፣ ፍ/ህ/ቁ. 2204፣ 2205፣ 2181/3/
የውክልና ሰነዱ ይዘት በግልፅ ውክልና ተቀባዩ የተሰጠው ስልጣን የማይንቀሳቀስ ንብረት ለመሸጥ የሚያስችል ስለመሆኑ እየገለፀ ስለልዩ ውክልና አስፈላጊነት የተቀመጠው የፍ/ብ/ሕ/ቁጥር 2205 በውክልና ስልጣን ሰነዱ ያለመጠቀሱ ውክልናው ልዩ የውክልና ስልጣን አይደለም ብሎ ለመደምደም የሚያስችል ስለመሆኑ የሚያሳይ የሕግ ድንጋጌ የለም፡፡ ዋናውና ቁልፉ ነገር ለውክልና ተቀባዩ የተሰጡት ተግባሮች በዝርዝርና ግልጽ ሁኔታ ተጠቅሰው በውክልና ሰነዱ ላይ መገኘት እንጂ አግባብነት ያላቸው ድንጋጌዎች ያለመጠቀሳቸው አይደለም፡፡ የሰነዱ ይዘት ግልጽ መሆኑ በተረጋገጠበት ሁኔታ አግባብነት ያላቸው ድንጋጌዎች በውክልና ስልጣን ሰጪውና በውክልና ስልጣን ተቀባዩ አልተጠቀሱም ተብሎ ሰነዱ ዋጋ እንዲያጣ ማድረግ የተዋዋዮችን ሐሳብ ውጤት እንዳይኖረው የሚያደርግ በመሆኑ በውል አተረጓጎም ደንቦችም ተቀባይነት የሌለው አካሄድ ነው የሚሆነው፡፡
ሰ/መ/ቁ. 72337 ቅጽ 13፣ ፍ/ህ/ቁ. 2199፣ 2055

የሥራ ውልን በስምምነት ስለማቋረጥ
አሠሪውና ሠራተኛው በስምምነት ያደረጉትን የሥራ ውል በማንኛውም ጊዜ በስምምነት ማቋረጥ ይችላሉ፡፡ ምንም እንኳን የሥራ ውል የተለየ ፎርም ባያስፈልገውም ለማቋረጥ የሚደረገው ስምምነት በጽሐፍ ካልሆነ አይፀናም፡፡a በጽሑፍ ሲባል ውሉን ለማቋረጥ ግራ ቀኙ ያላቸውን ሀሳብ በፊርማቸው ያረጋጡበት ሰነድ ሊኖር እንደሚገባ ያስገነዝበናል፡፡ ስለሆነም ሠራተኛው የተለያዩ ክፍያዎችን ተቀብሎ መሄዱ የሥራ ውሉን በስምምነት የማቋረጥ ውጤት አይኖረውም፡፡ በሰ/መ/ቁ 37575(አመልካች ቃሊቲ ባሌስትራ ማምረቻ እና ተጠሪ ብርሃኑ ልደት ወልዴ ህዳር 2 ቀን 2001 ዓ.ም ቅጽ 8) ተጠሪ በአመልካች ድርጅት ሲሰራ ቆይቶ የአገልግሎትና የማስጠንቀቂያ ጊዜ ክፍያ ተቀብሎ ከሄደ በኋላ ውዝፍ ደመወዝ ተከፍሎት ወደ ሥራ እንዲመለስ ካልሆነም ክፍያ እንዲፈፀምለት በመጠየቅ ያቀረበው ክስ ተቀባይነት አግኝቶ የሥራ ውሉ ከህግ ውጭ እንደተቋረጠ በስር ፍ/ቤቶች የተወሰነ ሲሆን ጉዳዩን በሰበር ያየው የሰበር ችሎትም “በስምምነት የሚጠበቅበኝን ክፍያ ፈጽሜ አሰናብቸዋለሁ” በማለት በአመልካች በኩል የቀረበውን ክርክር የሥራ ውል በስምምነት የሚቋረጠው ስምምነቱ በጽሑፍ ሲደረግ እንደሆነ በመግለፅ ሳይቀበለው ቀርቷል፡፡

The law applicable to foreigners in Ethiopia-Summary of the legal provisions (Part I)
by Abrham Yohannes
The law applicable to foreigners in Ethiopia-Summary of the legal provisions (Part I) This Article is neither a commentary nor an analysis of the legal regime governing the rights and duties of foreigners in Ethiopia. Rather, it is a summary of the legal provisions directly or indirectly related to foreigners in Ethiopia so as to […]
https://chilot.blog/2013/01/the-law-applicable-to-foreigners-in-ethiopia-summary-of-the-legal-provisions-part-i/

Ethiopian Legal Brief
The law applicable to foreigners in Ethiopia-Summary of the legal provisions (Part I)
The law applicable to foreigners in Ethiopia-Summary of the legal provisions (Part I) This Article is neither a commentary nor an analysis of the legal regime governing the rights and duties of for…
አለሕግAleHig ️
https://chilot.blog/2013/02/effect-of-formalities-on-the-enforcement-of-insurance-contracts-in-ethiopia/
Effect of Formalities on the Enforcement of Insurance Contracts in Ethiopia
Fekadu Petros
(LL.B, LL.M; Arbitration Tribunal Manager, Ethiopia Commodity Exchange; Part-time Lecturer at AAU Faculty of Law)
Introduction
The problems addressed in this article are related to the functions, purposes, and effects of non-observance of legal formalities in contracts of insurance in Ethiopia. Failure to meet the formality requirements provided in the law entails nullity of a contract. However, this paper attempts to explore and examine the various perspectives of this proposition with regard to insurance contracts. To this end, the writer has reviewed literature, conducted extensive interviews and analyzed cases.
The first section deals with formalities in Ethiopian contract law in general, and makes a general overview in respect of all types of formal contracts. It attempts to show the broad social and institutional purposes and justifications of formalities beyond narrower immediate effects viewed in the context of individual cases and present needs. The last two sections are devoted to analysis of insurance formalities both in the law and in the practice.