Forwarded from 🇪🇹የሕግ ጉዳይ (Alemwaza)
#Fresh_Graduate_Ethiopia
131 ክፍት ቦታ ለተመራቂዎች በ0 ዓመት
የተለያዩ የሥራ መደቦች
ጀማሪ ባለሙያ
Immigration, Nationality and Vital Events Agency
Deadline Date :
January 3, 2020
Job Requirement
--> ህግ ወይም ማኔጅመንት ወይም ፖለቲካል
ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ወይም ሰላምና
ደህንነት ወይም ስነ ዜጋ ወይም ታሪክ ወይም
ጂኦግራፊ ወይም ዴሞግራፊ ወይም ሶሾሎጂ
ወይም ዓለም አቀፍ ቋንቋ ወይም ስታትስቲክስ፣
—>ማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፤ ትምህርት
እቅድና ሥራ አመራር ፤ ሳይኮሎጂ ፤በህብረተሰብ
ጤና ሣይንስ፤በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም
ኢንፎርሜሽን ሲስትም ወይም ኢንፎርሜሽን
ሳይንስ ቢዘነስ አድሚኒስትሬሽን ወይም
ኮምፒዩተር ሣይንስ ወይም ቋንቋ
የመጀመሪያ
ዲግሪ 0 ዓመት
ብዛት:131
How to Apply
ማሳሰቢያ ፤
አመልካቾች ማመልከት ያለባችሁ ኢሜ ል ሰው ኃብት
ልማትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት እና ሌሎች ጀማሪ
መደቦች hr@invea.gov.et
ሆኖ የኢሜል አክሰስ ለማታገኙ ተወዳዳሪዎች
በቅርንጫፍ ጽ/ቤታችን ሐዋሳ ፤ ባህር ዳር
፤ደሴ፤መቀሌ፤ጅማ ፤ አዳማ ፤ጅጅጋ ፤ ሐረርና ድሬድዋ
ድሪደዋ ፤ ኢሚግሬሽን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት፤ ጋምቤላ
እና አሶሳ በክልሉ የወሳኝ ኩነት ምዝገባ ኤጀንሲ
እንዲሁም አዲስ አበባ ዋናው መስሪያ ቤት ፒያሳ
እናት ህንጻ ጎን በአካል በመገኘት መመዝገብ
ትችላላችሁ፡፡
የሥራ ደረጃና ደመወዝ ፤ በኤጀንሲው ስኬል
መሠረት ይሆናል፡
የሌቭል የትምህርት ዝግጅት ለሚጠይቁ የሥራ
መደቦች COC/ የብቃት ማረጋገጫ ማያያዝ
ይኖርበታል
ተያዥ ለሚፈልጉ የሥራ መደቦች በቂ ተያዥ
በአጭር ጊዜ ውስጥ ማቅረብ የሚችል መሆን
አለበት ፡
በሥራ ልምድ ለሚወዳደሩ ተወዳዳሪዎች
መንግስታዊ ካልሆነ ድርጅት ለሚቀርቡ የሥራ
ልምድ ማስረጃ የሥራ ግብር ስለመከፈሉ
ከገቢዎች ማስረጃ ማቅረብ ይኖርበታል።
የሥራ ልምድ ማስረጃ ለሚጠይቁ ሥራ መደቦች
ሥራ ልምዱ ቀጥታ አግባብነት ያለው የሥራ
ልምድ ብቻ መሆን አለበት ፤
አመልካቾች ማመልከት የሚችሉት ይህ
ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ5 ተካታታይ
የሥራ ቀናት ብቻ ከላይ በተጠቀሰው
በተዘረዘሩት አድራሻ ይሆናል
ፈተና የሚሰጥበት ቀን በኢሜል አድርሻችን
ይገለጻል ፡
ተወዳዳሪዎች በማንኛውም ወንጀልና ሽብር
ያልተሳተፈ መሆን አለባቸው
ዕጩ ተወዳዳሪዎች ተመራቂ ከሆኑ ስለመልካም
ሥነምግባሩ ከተማሩበት ት/ቤት/ዩኒቨርስቲ
ወይም የሥራ ልምድ ካላቸው ሲሰራበት
ከነበረበት መ/ቤት የድጋፍ ደብዳቤ
ከማመልከቻው/ C V / ጋር ማያያዝ አለበት
ተቌሙ በሚመድብበት በማንኛውም ቦታና ጊዜ
ተቀብሎ ለመስራት ፍቃደኛ መሆን አለበት
ለኤጀንሲው ሥራ ውጤታማነት የዕጩ ምልመላ
ፈተና ወስዶ ያለፈ መሆን አለበት
ለኤጀንሲው የሥራ ስኬት ልዩ ንድፈ-ሀሳብና
የተግባር መለማመጃ ስልጠናዎችን ለመውሰድ
እና ፈተናውን ማለፍ አለበት፡፡እንዲሁም የሥራ
መደብ መጠሪያና ደመወዝ የሚገለፀው የሙከራ
ቅጥር ደብዳቤ ላይ መሆኑን ለመቀበል ፍቃደኛ
የሆነ ፤
ቅጥር የሚፈጸመው የቅድመ ምልመላ ፈተናና
የሥልጠና ፈተናውን ካለፈ በኋላ መሆኑን
ለመቀበል ፍቃደኛ የሆነ፡
ኤጀንሲው በሚያወጣው ፕሮግራም መሠረት
ለመመዝገብና ፈተና ለመቀበል ፍቃደኛ የሆነ ፡፡
ከወጣው ፕሮግራም ውጪ መመዝገብም ሆነ
መፈተን አይቻልም ፤
የተወዳዳሪው የኋላ ታሪክ ጥናት /Security
Clearance /እንደሚደረግ የተቀበለ መሆን
አለበት፡፡
የኤጀንሲው መተዳደሪያ ደንብና አሰራሮችን
ተከትሎ ለመሥራት ፍቃደኛ የሆነ፤
አንድ እጩ ተወዳዳሪ በወጣው ማስታወቂያ ላይ
ከአንድ የሥራ መደብ በላይ መመዝገብ የማይል
መሆኑ፤
ማንኛውም ተወዳዳሪ ሀሰተኛ ማስረጃ አቅርቦ
ከተገኘ ውድድሩ ተሰርዞ ለህግ የሚቀርብ መሆኑ፤
አመልካቾች በምታመለክቱበት ወቅት ለሚቀርብ
የትምህርት ማስረጃ የውጤት ማጠቃለያ/ግሬድ
ሪፖርት /አብሮ ካልቀረበ ምዝገባው
ዋጋ የሌለው መሆኑን እናሳስታውቃለን፡፡
#ለተመራቂዎች_በሙሉ
ለተጨማሪ መረጃ ሊንኩን ይጠቀሙ!!
ሌሎች ስራዎችን ለመመልከት የቴሌግራም ሊንኩን ይጫኑ via Embassy job
131 ክፍት ቦታ ለተመራቂዎች በ0 ዓመት
የተለያዩ የሥራ መደቦች
ጀማሪ ባለሙያ
Immigration, Nationality and Vital Events Agency
Deadline Date :
January 3, 2020
Job Requirement
--> ህግ ወይም ማኔጅመንት ወይም ፖለቲካል
ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ወይም ሰላምና
ደህንነት ወይም ስነ ዜጋ ወይም ታሪክ ወይም
ጂኦግራፊ ወይም ዴሞግራፊ ወይም ሶሾሎጂ
ወይም ዓለም አቀፍ ቋንቋ ወይም ስታትስቲክስ፣
—>ማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፤ ትምህርት
እቅድና ሥራ አመራር ፤ ሳይኮሎጂ ፤በህብረተሰብ
ጤና ሣይንስ፤በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም
ኢንፎርሜሽን ሲስትም ወይም ኢንፎርሜሽን
ሳይንስ ቢዘነስ አድሚኒስትሬሽን ወይም
ኮምፒዩተር ሣይንስ ወይም ቋንቋ
የመጀመሪያ
ዲግሪ 0 ዓመት
ብዛት:131
How to Apply
ማሳሰቢያ ፤
አመልካቾች ማመልከት ያለባችሁ ኢሜ ል ሰው ኃብት
ልማትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት እና ሌሎች ጀማሪ
መደቦች hr@invea.gov.et
ሆኖ የኢሜል አክሰስ ለማታገኙ ተወዳዳሪዎች
በቅርንጫፍ ጽ/ቤታችን ሐዋሳ ፤ ባህር ዳር
፤ደሴ፤መቀሌ፤ጅማ ፤ አዳማ ፤ጅጅጋ ፤ ሐረርና ድሬድዋ
ድሪደዋ ፤ ኢሚግሬሽን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት፤ ጋምቤላ
እና አሶሳ በክልሉ የወሳኝ ኩነት ምዝገባ ኤጀንሲ
እንዲሁም አዲስ አበባ ዋናው መስሪያ ቤት ፒያሳ
እናት ህንጻ ጎን በአካል በመገኘት መመዝገብ
ትችላላችሁ፡፡
የሥራ ደረጃና ደመወዝ ፤ በኤጀንሲው ስኬል
መሠረት ይሆናል፡
የሌቭል የትምህርት ዝግጅት ለሚጠይቁ የሥራ
መደቦች COC/ የብቃት ማረጋገጫ ማያያዝ
ይኖርበታል
ተያዥ ለሚፈልጉ የሥራ መደቦች በቂ ተያዥ
በአጭር ጊዜ ውስጥ ማቅረብ የሚችል መሆን
አለበት ፡
በሥራ ልምድ ለሚወዳደሩ ተወዳዳሪዎች
መንግስታዊ ካልሆነ ድርጅት ለሚቀርቡ የሥራ
ልምድ ማስረጃ የሥራ ግብር ስለመከፈሉ
ከገቢዎች ማስረጃ ማቅረብ ይኖርበታል።
የሥራ ልምድ ማስረጃ ለሚጠይቁ ሥራ መደቦች
ሥራ ልምዱ ቀጥታ አግባብነት ያለው የሥራ
ልምድ ብቻ መሆን አለበት ፤
አመልካቾች ማመልከት የሚችሉት ይህ
ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ5 ተካታታይ
የሥራ ቀናት ብቻ ከላይ በተጠቀሰው
በተዘረዘሩት አድራሻ ይሆናል
ፈተና የሚሰጥበት ቀን በኢሜል አድርሻችን
ይገለጻል ፡
ተወዳዳሪዎች በማንኛውም ወንጀልና ሽብር
ያልተሳተፈ መሆን አለባቸው
ዕጩ ተወዳዳሪዎች ተመራቂ ከሆኑ ስለመልካም
ሥነምግባሩ ከተማሩበት ት/ቤት/ዩኒቨርስቲ
ወይም የሥራ ልምድ ካላቸው ሲሰራበት
ከነበረበት መ/ቤት የድጋፍ ደብዳቤ
ከማመልከቻው/ C V / ጋር ማያያዝ አለበት
ተቌሙ በሚመድብበት በማንኛውም ቦታና ጊዜ
ተቀብሎ ለመስራት ፍቃደኛ መሆን አለበት
ለኤጀንሲው ሥራ ውጤታማነት የዕጩ ምልመላ
ፈተና ወስዶ ያለፈ መሆን አለበት
ለኤጀንሲው የሥራ ስኬት ልዩ ንድፈ-ሀሳብና
የተግባር መለማመጃ ስልጠናዎችን ለመውሰድ
እና ፈተናውን ማለፍ አለበት፡፡እንዲሁም የሥራ
መደብ መጠሪያና ደመወዝ የሚገለፀው የሙከራ
ቅጥር ደብዳቤ ላይ መሆኑን ለመቀበል ፍቃደኛ
የሆነ ፤
ቅጥር የሚፈጸመው የቅድመ ምልመላ ፈተናና
የሥልጠና ፈተናውን ካለፈ በኋላ መሆኑን
ለመቀበል ፍቃደኛ የሆነ፡
ኤጀንሲው በሚያወጣው ፕሮግራም መሠረት
ለመመዝገብና ፈተና ለመቀበል ፍቃደኛ የሆነ ፡፡
ከወጣው ፕሮግራም ውጪ መመዝገብም ሆነ
መፈተን አይቻልም ፤
የተወዳዳሪው የኋላ ታሪክ ጥናት /Security
Clearance /እንደሚደረግ የተቀበለ መሆን
አለበት፡፡
የኤጀንሲው መተዳደሪያ ደንብና አሰራሮችን
ተከትሎ ለመሥራት ፍቃደኛ የሆነ፤
አንድ እጩ ተወዳዳሪ በወጣው ማስታወቂያ ላይ
ከአንድ የሥራ መደብ በላይ መመዝገብ የማይል
መሆኑ፤
ማንኛውም ተወዳዳሪ ሀሰተኛ ማስረጃ አቅርቦ
ከተገኘ ውድድሩ ተሰርዞ ለህግ የሚቀርብ መሆኑ፤
አመልካቾች በምታመለክቱበት ወቅት ለሚቀርብ
የትምህርት ማስረጃ የውጤት ማጠቃለያ/ግሬድ
ሪፖርት /አብሮ ካልቀረበ ምዝገባው
ዋጋ የሌለው መሆኑን እናሳስታውቃለን፡፡
#ለተመራቂዎች_በሙሉ
ለተጨማሪ መረጃ ሊንኩን ይጠቀሙ!!
ሌሎች ስራዎችን ለመመልከት የቴሌግራም ሊንኩን ይጫኑ via Embassy job