አለሕግAleHig ️
16.2K subscribers
2.88K photos
25 videos
1.87K files
3.58K links
ከጠበቃና የሕግ አማካሪ
አማራጭ የሕግ እውቀትና አገልግሎት
Alternative legal enlightenment & Service
Website: alehig.com
https://linktr.ee/alehig
WhatsApp👉 #+251920666595
Telegram👉 @MikiasMelak
የሕግ ምክርና ድጋፍ፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያ፣ #የሕግ_መረጃ
Download Telegram
https://telegram.me/lawsocieties

PROCLAMATION No. 807/2013

@lawsocieties

PROCLAMATION TO AMEND THE CAPITAL GOODS LEASING BUSINESS PROCLAMATION

@lawsocieties

WHEREAS, it has became necessary to amend the Capital Goods Leasing Business Proclamation No.103/ 1998;

NOW, THEREFORE, in accordance with Article55 (1) of the Constitution of the Federal Democratic Republic of Ethiopia, it is hereby proclaimed as follows:

1. Short Title

This Proclamation may be cited as the “Capital Goods Leasing Business (Amendment) Proclamation No. 807/2013”.

2. Amendment

The Capital Goods Leasing Business Proclamation No. 103/ 1998 is hereby amended as follows:

@lawsocieties

DOWNLOAD FULL TEXT
https://chilot.blog/2013/10/capital-goods-leasing-business-amendment-proclamation-no-8072013/

Following the issuance of the new amendment the National Bank of Ethiopia has issued two directives for its implementation.

Clink the links below to download. https://chilot.blog/2013/10/capital-goods-leasing-business-amendment-proclamation-no-8072013/

LICENSING AND SUPERVISION OF THE BUSINESS OF CAPITAL GOODS FINANCE COMPANIES

Requirements for Licensing of Capital Goods Finance Business Directives No. CGFB /02/ 2013    DOWNLOAD

https://chilot.blog/2013/10/capital-goods-leasing-business-amendment-proclamation-no-8072013/

LICENSING AND SUPERVISION OF THE BUSINESS OF CAPITAL GOODS FINANCE COMPANIES

Minimum Paid Up Capital Requirement Directives No.CGFB /01/ 2013      DOWNLOAD

https://chilot.blog/2013/10/capital-goods-leasing-business-amendment-proclamation-no-8072013/
መልካም እሁድ።
rozi:
any one who have volume 23 cas decision
When life seems hopeless, rearrange things for a dose of dopeness.

The truth is, unless you let go, unless you forgive yourself, unless you forgive the situation, unless you realize that the situation is over, you cannot move forward.
No matter how much we want things to stay the same, life is all about change. Sometimes change is for the better, and sometimes it’s not.
But no matter why things are changing, we need to be able to let go and move on. Whether it’s the death of a loved one, a painful breakup, a business failure, or a treacherous betrayal, holding onto pass pain and resentment will only hold you back.
Some of us think holding on makes us strong, but sometimes it is letting go. You don’t need strength to let go of something. What you really need is understanding. You’ve gotta know when it’s time to turn the page. Life moves on and so should we. Letting go does not mean you stop caring. It means you stop trying to force others to.
I think that the power is the principle. The principle of moving forward, as though you have the confidence to move forward, eventually gives you confidence when you look back and see what you’ve done
Via Christina Mishell
Forwarded from አለሕግAleHig ️ (Alemwaza)
Vol 23.pdf
3.8 MB
sisay:
Sisay WKU
አንድ የሕግ ባለሙያ በባቡር እየተጓዘ በጣም ቆንጆ የሆነች ልጅ መጥታ ፊት ለፊቱ
ከሚገኘው ወንበር ላይ ተቀመጠች።
በዚህም የሕግ ባለሙያው ደስ አለው። ቀና ብሎ ሲመለከታት
ዓይን ለአይን ተያዩ ከዛም ፈገግ አለች።
አሁን ደግሞ በይበልጥ ደስ አለው። ትንሽ ቆይታ አጠገቡ ሄዳ ተቀመጠች። በዚህን
ጊዜ እጅግ በጣም ደስ አለው።
ትንሽ ቆየችና ወደ ጆሮው ጠጋ ብላ በሹክሹክታ ...
"ያለህን ገንዘብ፣ የATM ካርድህን ከነፓስ ዎርዱ እና የሞባይል ቀፎህን አሁኑኑ
ካልሰጠኸኝ ስትጎነትለኝ እንደነበረና ፆታዊ ትንኮሳ እንደደረሰክብኝ እዚህ ባቡር ውስጥ
ላሉት ሁሉ በመንገር እጮሃለሁ" አለችው።
የሕግ ባለሙያው በቸልተኝነት ቀና ብሎ ተመለከታትና ከቦርሳው ውስጥ ወረቀትና
እስክሪብቶ አውጥቶ እንዲህ ብሎ ጻፈላት ...
"ይቅርታ መናገርና መስማት የተሳነኝ ነኝ። እባክሽን ማለት የፈለግሽውን ሁሉ እዚህ
ወረቀት ላይ ጻፊልኝ።
"ልጅቷም ቀደም ብላ ስትነግረው የነበረውን ሁሉ ጽፋ ሰጠችው።
የሕግ ባለሙያው ወረቀቱን ተቀብሏት በጥሩ ሁኔታ አጥፎ ኪሱ ከከተተው በኋላ
ከተቀመጠበት ተነስቶ ጎርነን ባለ ድምጽ ምን ቢላት ጥሩ ነው
"አሁን እንደፈለግሽ መጮህ ትቺያለሽ።"
***
የታሪኩ ምግባር: ሰነድን በአግባቡ መያዝ ምን ግዜም
አስፈላጊ ነው።
Forwarded from ሕግ ቤት
ለሕግ ትምህርት ቤት ዲኖች በሙሉ

ጉዳዩ፡-  ትብብር ስለመጠየቅ

የኢትዮጵያ የህግ ትምህርት ቤቶች የተማሪዎች ሕብረት ከጥር8-9/2012 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አመታዊ ስብሰባውን  እና አዲስ የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ መምረጥ በማስፈለጉ የፍትሕና የሕግ ምርምርና ስልጠናን ኢንስቲትዩትን የጠየቁና የተፈቀደላቸው በመሆኑ ሁሉም የኢትዮጵያ የህግ ትምህርት ቤቶች የተማሪዎች ሕብረት ፕሬዝዳንት እና አንድ የሴት ተወካይ እያንዳንዱ ዩንቨርስቲ ሁለት ተወካዮች እንዲሳተፉ ተፈልጓል፡፡

ስለዚህም የህግ ትምህርት ቤት ዲኖች ተማሪዎቹ ስብሰባውን እንዲካፈሉ አስፈላጊውን ትብብር በማድረግና መሳተፍ መቻላቸውን እስከ ጥር 2 /2012 ዓ.ም ድረስ በተጠቀሰው ኢሜይል አድራሻ mikiasmelak@gmail.com
Or
mesfinjlsri@gmail.com
 እንድታረጋግጡልን እየጠየቅን መሳተፋቸውን በቀነ ገደቡ ያላሰወቁንን ማሳተፍ የማንችል መሆናችንን ከወዲሁ በአክብሮት እንገልጻለን፡፡

 

መስፍን እሸቱ   

https://telegram.me/EthiopianLawStudentsUnion
Bacha Lawyer:
Hi ALE? could you tell us exact date at which exit exam is to be conducted other than review guidelines of exit exam provided it?
PLEAS Tell me if you have any information about when the exit exam result will be released.
ዳኞች በጉዳዮች ፍሰት አስተዳደር ረቂቅ መመሪያ ላይ መከሩ
----------------------------------
የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ዳኞች ወደ ፍ/ቤቱ የሚፈሱትን ጉዳዮች በማስተዳደር ተገማች የዳኝነት አገልግሎት ለመስጠት ያስችለዋል በተባለ ረቂቅ የጉዳዮች ፍሰት አስተዳደር መመሪያ ላይ ይሁንታ የሚሰጡበት ምክክር አካሄዱ፡፡

በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የተረቀቀውና በችሎት በተደራጁ ዳኞች በተሰጠ ገንቢ አስተያየት የዳበረው ረቂቅ መመሪያ ተግባራዊ ከመደረጉ በፊት በዳኞች በኩል ቅቡልነት እንዲኖረው ማድረግ ዋና አላማ የወሆነው የውይይት መድረክ በጠቅላይ ፍርድ ቤቱ በተደራጀ የጉዳዮች ፍሰት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት አስተባባሪነትእና በዩኤስኤድ ፍትህ ፕሮጀክት ተባባሪነት የተዘጋጀ የምክክት መድረክ ነው፡፡

በምክክር መድረኩ የጉዳዮች ፍሰት አስተዳደር መሰረታዊ ሃሳቦች በዳኛ ሰላማዊት ግርማይ የቀረበ ሲሆን ፍርድ ቤቶች የሚሰጡትን የዳኝነት አገልግሎት ቀልጣፋ፣ ተገማችና ተገልጋይ እርካታ የሚያገኝባቸው እንዲሆን ከማድረግም ባሻገር የአግልግሎት ጥራትን እንደሚያሳድግና፤ የመዝገብ ክምችትንም በመቀነስ ጉልህ ድርሻ እንዳለው በገለጻቸው አብራርተዋል፡፡

ከዓለም ባንክ የጉዳዮች ፍሰት አስተዳደርን ከህግ አንጻር በመቃኘት ለዳኞች ማብራሪያ የሰጡት ወ/ሮ ፋንቱ ፋሬስ ሲሆኑ በዓለም አቀፍ የዳኝነት አገልግሎት አሰጣጥ መለኪያ መስፈርቶች ሃገራችን ከ190 ሃገሮች 159ኛ ደረጃ ላይ የምትገኝ መሆኑን ጠቅሰው ይህንንም ለማሻሻል የሃገራችን ፍርድ ቤቶች የሚሰጡት አገልግሎት ከጊዜ ወጪ እና ጥራት አንጻር ሊሰሩ እንደሚገባ አመልክተዋል፡፡ የአለም ባንክ ባለሙያዋ ወ/ሮ ፋንቱ ዓለም አቀፍ ተሞክሮን ምሳሌ በማድረግ ሲናገሩ ጥሩ ደረጃ ላይ የሚገኙ ፍርድ ቤቶች አገልግሎ አሰጣጣቸውን ያሻሻሉት ቀጣይነት ያለው የጉዳዮች ፍሰት አስተዳደር ስርዓት በመዘርጋትና በጥብቅ በመተግበራቸው ነው ብለዋል፡፡

የጉዳዮች ፍሰት አስተዳደር 360 ዲግሪ የመመልከት አቅም ይሰጣል ያሉት ባለሙያዋ አንድ ጉዳይ ፍርድ ቤት ቀርቦ ወደ ክርክር ከመገባቱ በፊት፤ በክርክር ወቅት፤ ውሳኔ ከተሰጠ በኋላና በአፈጻጸም ሂደት የኪሰቱትን ቁልፍ የፍርድ ቤት ተግባራት/ሁነቶች የሚከለት መሆኑን አስረድተዋል፡፡

ወ/ሮ ፋንቱ ፍርድ ቤቶች ውጤታማ የጉዳዮች ፍሰት አስተዳደር ስርዓት ለመዘርጋትና ለመተግበር እንዲያስችላቸው የችሎት አደረጃጀታቸውን መፈተሸና እንደገና ማደራጀት፤ እንደየጉዳዮቹ ዓይነት፣ ቅለትና ውስብሰብነት የጊዜ ደረጃ ማስቀመጥ፤ የስራ አጻጸምማቸውን የሚለኩበት ስርዓትና ልምምድ ማዳበር፤ ጉዳዮች ወደ መደበኛ ክርክር ከመግባታቸው በፊት የሚታዩበተና ተገልጋች ባልተሳሙባቸው ጉዳዮች ላይ ብቻ ዳኝነት መስጠት የሚቻልበት አሰራር መዘርጋት እና አማራጭ የሙግት መፍቻ ስርዓት ተግባራዊ ማድረግ አንዳለባቸው መክረዋል፡፡

በተመሳሳይ ቀደም ባሉት ጊዜያት የፌዴራል ፍ/ቤቶችን በIT ዘርፍ በማማከር ድርሻ የነበራቸው አቶ ብዙነህ በቀለ የጉዳዮች ፍሰት አስተዳደር ከኢንፎርሜሽን ኮሚዩኒኬሽን ቴክኖሎጂ አንጻር በመዳሰስ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ አቶ ብዙነህ በገለጻቸው የፍርድ ቤቶችን አገልግሎት አሰጣጥ በኢንፎርሜሽንና ቴክኖሎጂ መደገፍ የሚያስገኛቸውን ጥቅሞች ሲዘረዝሩ ቅልጥፍናን ይጨምራል፤ የህዝብ አመኔታን ያሳድጋል፤ የውሳሰኔ ጥራትን ያሻሽላል፤ ተደራሽነትን ያሰፋል፤ አስተማማኝ የስታትሲትክስ መረጃዎችን ለማመንጨት ያስችላል እንዲሁም በፍትህ አስተዳደሩ ግልጽነት እንዲሰፍን ያደርጋል ግለዋል፡፡

በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የተዘጋጀውን ረቂቅ የጉዳዮች ፍሰት አስተዳደር መመሪያ ለማጸደቅና ወደ መሬት ለማውረድ በፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ደረጃ ሂደቱን እንዲከታተል በተደራጀው ቡድን በኩል የተከናወኑ ግባራትእና ያጋጠሙ ችግሮች የተመለከተ አጭር ሪፖርት በዳኛ አበበ ሰለሞን የቀረበ ሲሆን ዳኞች የጉዳዮች ፍሰት አስተዳደር መመሪያ መውጣቱና ተግባራዊ መደረግ እንዳለመበት ይሁንታቸውን መስጠታቸው እንዲሁም ከነባራዊ ሁኔታ በመነሳት ዳኞች ሳይንሳዊ ዘዴን በመጠቀም በመመሪው ላይ ሊሻሻሉና ሊካተቱ የሚገቡ ሃሳቦችን በየችሎት ቡድናቸው ማቅረባች ከስኬታማ ውጤቶች መካከል የተጠቀሱ ሲሆን ጥቂት ዳኞች መመሪያውን በራሱ አንደ አንድ መመዘኛ መስፈርት መውሰዳቸውና መመሪያውን ተግባራዊ ለማድረግ የግብአት እና ተያያዥ ጉዳዮች አለመሟላት ተግዳሮች መሆናቸውን በሪፖርታቸው አቅርበዋል፡፡

በምክክር መድረኩ ዳኞች በየችሎት አይነታቸው በቡድን በመሆን ወይይት ያደረጉ ሲሆን በመመሪያው ላይ፤ ለጉዳዮች አይነት እና በተሰጣቸው የጊዜ ደረጃ ላይ ተጨማሪ ግብአት እንዲያቀርቡ ተደርጓል፡፡

በመጨረሻም የፌ/ጠ/ፍ/ቤት ፕሬዝደንት ክብርት ወ/ሮ መዓዛ አሸናፊ የምክክር መድረኩን ሲዘጉ የጉዳዮች ፍሰት አስተዳደር አሁን የተጀመረ ሳይሆን ቀደም ሲልም ሲታሰብበት የቆየ፤ ነገር ግን ወደ ተጨባጭ ተግባር ያልተለወጠና አሁን በፍርድ ቤቱ ማሻሸያ ለማምጣት ወሳኝ ከሆኑ የለውጥ ስራዎች መካከል አንዱ ተደርጎ የተወሰደ መሆኑን በመጥቀስ ለአተገባበሩ ውጤታማነትም የጋራ መግባባት ሊደረስበት የሚገባ ጉዳይ መሆኑን አስገንዝበዋል፡፡

ክብርት ወ/ሮ መዓዛ በየትኛውም የሙያ መስክ አቅዶ መስራት አስፈላጊ መሆኑን አስገንዝበው አንድ የአስራር ለውጥ ሲመጣ እስኪለመድ እንደ ተግዳሮት ሊወሰድ እንደሚችልም ጠቁመዋል፡፡ ፕሬዝደንቷ አክለውም የጉዳዮች ፍሰት አስተዳደርን በዚህ ዓመት ከጀመርነው በየጊዜው እያሳደግነውና እያሻሻልነው፤ ከስህተታችንም እየተማርን እንሄዳለን፡፡ ዋናው ጉዳይ የጋራ ራዕይ ይዞ የእለት ተእለት እንቅስቃሴ ለማድረግ ዝግጁ መሆን ነው ብለዋል፡፡ በዳኝነት ዘርፍ ያለው ችግር ተመሳሳይና ዓለም አቀፋዊ ባህሪ ያለው መሆኑን የተናገሩት ክብርት ፕሬዝደንቷ “ስራችሁ ከባድ ቢሆንም ለህብረተሰቡ አስፈላጊ ነው፡፡ ፍርድ ቤታችን ከፍ ወደአለ ደረጃ ለማድረገስ አብረን እንስራ፡፡” በማለት ጥሪያቸውን አስተላልፈዋል፡፡

ይሔው የምክክር መድረክ በቀጣይ ሳምንታት በጠቅላይ እና በከፍተኛ ፍርድ ቤት ዳኞች የሚካሔድ መሆኑ ከጉዳዮች ፍሰት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት የተገኘው መረጃ ያመለክታል፡፡

የፌ/ጠ/ፍ/ቤት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት
⭕️⭕️እንኳን ለጌታ ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ መልካም በዓል ይሁንላችሁ።🛑🔴
Judicial Fellows Programme (formerly known as the University Traineeship Programme)
Call for applications for the 2020-2021 Judicial Fellows Programme of the International Court of Justice

The International Court of Justice (ICJ) invites applications for the 2020-2021 Judicial Fellows Programme.

The Programme was established in 1999 to enable recent law graduates to gain experience working at the ICJ. It aims to improve participants’ understanding of international law and of the Court’s procedures by actively involving them in the work of the Court and allowing them to build on their experience under the supervision of a judge.

The deadline for the submission of applications is 14 February 2020. The Court is expected to reach its final decision in March or April 2020. Nominating universities will be notified accordingly.

Submission of applications and selection of candidates

While it is possible to nominate a single candidate, the Court encourages universities to propose more than one. Universities are also strongly encouraged to limit nominations to candidates who have excellent results in their law studies and who have demonstrated an interest in international law through their studies, publications or work experience. The Court does not accept applications from individuals.

Universities interested in participating in the programme should follow this link.
https://forms.zohopublic.com/npino/form/JudicialFellowsProgramme20202021/formperma/v92eQr13sHVr5PDljL6NkwhK85I-5L6BiDRCLy-WFiU
Jo':
mizan law review ke vol 8 buhala yalew sew yetebaberegn