አለሕግAleHig ️
16.2K subscribers
2.86K photos
25 videos
1.86K files
3.58K links
ከጠበቃና የሕግ አማካሪ
አማራጭ የሕግ እውቀትና አገልግሎት
Alternative legal enlightenment & Service
Website: alehig.com
https://linktr.ee/alehig
WhatsApp👉 #+251920666595
Telegram👉 @MikiasMelak
የሕግ ምክርና ድጋፍ፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያ፣ #የሕግ_መረጃ
Download Telegram
Presidential candidates and state lawmakers are all debating whether to remove penalties for prostitution. Decriminalization bills have been introduced in Maine and Massachusetts, a similar bill may be introduced in D.C. and New York may be next.
https://t.co/oxgnG6O4Lh

@lawsocieties @lawsocieties
@lawsocieties @lawsocieties
ዒድ ሙባረክ!

ውድ የእስልምና እምነት ተከታይ ቤተሰቦች እንኳን ለ1440ኛው
የኢድ አል ፍጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን!! በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር እና የመተሳሰብ እንዲሆን እንመኛለን!!
@lawsocieties @lawsocieties
@lawsocieties @lawsocieties
mele መሌ:
#ውድ_የሙስሊም_ጓደኞቼ እንኳን ለ1440ኛው ዒድ አል-ፊጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ‼️
The photographer of this photo committed suicide because of a simple random question during an interview for the award he got for the picture "Did you save the boy?" He answered "No"
The man then told him " there were two vultures on that field that day, one had a camera"😢 https://t.co/w0RRSUlqeG

@lawsocieties @lawsocieties
@lawsocieties @lawsocieties
@lawsocieties @lawsocieties
@lawsocieties @lawsocieties
The Food and Drug Administration Proclamation bans smoking in any indoor public place & orders to post clear & prominent notices regarding the prohibition of tobacco smoking. Accordingly, MoH, Agency offices & federal hospitals announce that all are ”Smoking Free” as of today. https://t.co/XnKYdI0ntu


@lawsocieties @lawsocieties
@lawsocieties @lawsocieties
Mitiku Yimer:
Please send sample or module of predictive writing
Merry Dan:
Hi law of evedence lecture record kale lakulegn pls
Ibex Senjina:
Dear Feinds i am IBEX /T.G From DU Pls Send Me Criminal Procedure Short Note Or Sound record if any.
" ሠው ሲቸግረው ልብሱን የቤቱን ዕቃ ኩላሊቱንም ሳይቀር ሊሸጥ ይችላል፡፡ ህሊናውን ከሸጠ ግን በጠና ቸግሮታል ማለት ነው ፡፡ ምህረት ደበበ
🔴PM Abiy Ahmed🔴
Prime Minister Abiy Ahmed will hold a discussion tomorrow June 6, 2019 with over 3000 justice sector professionals including prosecutors, lawyers and other officials, on issues related to justice sector reform and the progress made.

#PMOEthiopia
#update ጠ/ሚ ዶክተር አብይ አህመድ ከፍትሕ አካል አባላት ጋር እየተወያዩ ነው።

በውይይቱ ላይ ከ3 ሺህ በላይ ዳኞች፣ ዐቃብያነ ሕግ፣ ጠበቆችና የፍትሕ ዘርፍ አመራሮች መሳተፋቸውን ከጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት የተገኝ መረጃ ያመላክታል።

በውይይት መድረኩ በፍትሕ ሥርዓቱ ለውጥና የማሻሻያ ሥራዎች ላይ ትኩረት በማድረግ ምክክር የሚደረግ መሆኑ ተገልጿል።
@lawsocieties @lawsocieties
@lawsocieties @lawsocieties
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ ከ3000 ሺህ ከሚልቁ የዐቃብያነ ሕግ፣ ጠበቆችና የፍትሕ ዘርፍ አመራሮች ጋር ዛሬ ግንቦት 29 ቀን 2011 ዓ.ም በጠቅላይ ሚኒስቴር ጽ/ቤት ውይይት በማድረግ ላይ ናቸው።
ሱዳን ከአፍሪካ ህብረት አባልነት ታገደች...

የአፍሪካ ህብረት የሰላምና ፀጥታ ምክር ቤቱ ሱደንን ከአፍሪካ ህብረት አባልነት አገደ፡፡ በዉሳኔው መሰረት ሱዳን ከህብረቱ ከማንኛዉም ዓይነት ስራዎች ሙሉ በሙሉ ታግዳለች፡፡ እገዳው በሀገሪቱ የሲቪል መር መንግስት እስኪቋቋም ድረስ የፀና እንደሚሆን ነው የተገለፀው፡፡
@lawsocieties @lawsocieties